ልጄን ማርልኝ | ዘማሪት አቦነሽ አድነው | አዲስ መዝሙር | Lejen Marlegn | Zemarit Abonesh Adinew | New Orthodox

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 166

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 6 месяцев назад +160

    በልጆቻቸው ለሚፈተኑ ሁሉ እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ፈፅሞ ያረጋጋቸው ማንም በልጁ አይፈተን 😭 🙏
    ----------------
    ታወቀኝ መንፈሴ ልቤ ተረጋጋ
    አምላኬ ቤዛዬ ወደኔ ሲጠጋ
    ይሰማኛል ዜማ ከቤቴም እልልታ
    ልጄ ስትዘምር ከአልጋዋ ተነስታ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 5 часов назад +1

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ለታመሙት ሁሉ ምረትን ይላክላቸው አሜን በእውነት

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 8 часов назад +1

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሀገራችን አዲስ ቀን ያምጣላት🙏🙏🙏

  • @የድሬአሸዋ
    @የድሬአሸዋ 6 месяцев назад +38

    ልጅነቴን ሙሉ በበሽታ አሳለፍኩ እናቴም ለቁልቢው ገብርኤል ተሳለች ታሪክም ተሰራ 7ክፍል ላይ ሙሉ ለሙሉ ዳንኩ ይህም መዝሙር የእናቴን የአባቴን ስቃይ ወደኋላ እንዳይ አደረገኝ 😭 በእንባ አየሁት እግዚአብሔር የታመሙትን ሁሉ ይፈውስ😭😭😭😭🙏

    • @SelamawitAntneh
      @SelamawitAntneh 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Eyob797
      @Eyob797 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ዕንኳን ማረህ።

    • @Erakeb
      @Erakeb Месяц назад

      አሜን 🤲

    • @MeskiLove-cn7mn
      @MeskiLove-cn7mn 25 дней назад

      Enam lanche yedrese lenam endeders tesalku esu bekash yeblegn

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 6 месяцев назад +51

    እናቴ በእህቴ መታመም ምክንያት ያለው ህመሟ😢ቸሩ መድኃኔአለም ወላዲተ አምላክ የእናቶቻችንን እንባ ያብስልን ።

    • @mekeds1195
      @mekeds1195 6 месяцев назад

      አሜን እየው እኔም ታምሜ እናቴን እያሰቃየሁ ነው 😢😢😢😢 ቸሩ መዳሀኒያለም ይማረን

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 6 месяцев назад

      Amen Amen Amen!!!❤❤❤❤❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 6 месяцев назад

      ሁላችንም በሽተኞች ነን እኔም እንዳች ነኝ

  • @haraag
    @haraag 18 часов назад +1

    Getahoyi maranyi😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 wunat wudd ihitachin qaliyot yassamalin

  • @bruktibrukti6886
    @bruktibrukti6886 5 часов назад +1

    abetu lensiha abkagh zimare melakt yasemaln🙏❤

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 6 месяцев назад +25

    በጣም የሚደንቅ ስራ የበዛወርቅን ስንል ይሄው ዛሬ ለአቦነሽን ለዚ ድንቅ ዝማሬ አበቃልን ፈጣሪ ክብሩን ይውስድ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 6 месяцев назад +7

    እኔ ምድራዊ እናቴ ሞታለች ፣ ነገር ግን ከመስቀሉ ስር የተገኘችውን የፈጣሪዬን የኢየሱስን እናት እንደ እናት ተቀብያለሁ ❤፣ በዚህ መዝሙር ግን ኢትዮጵያ እናቴ ልጆችሽን እንዲምርልሽ የዳዊት ልጅ ፈቃዱ ይሁን።❤❤❤ አሜን።
    ዝማሬ መላእክትን ዝማሬ ዳዊትን ያድልልን ፣ ለገጣሚው ጥበብን ይጨምርልን።

  • @kidistyeammmanuelenat691
    @kidistyeammmanuelenat691 6 месяцев назад +11

    እንዴት ልብን የሚነካ መዝሙር ነው በድንግል አሜን የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ!!!!

  • @ሚካወለተትንሳኤ
    @ሚካወለተትንሳኤ 6 месяцев назад +9

    ማንም ሰው በልጅ አይፈተን ልጆቻችሁ በህመም የተያዙባችሁ ወላጆች ቅዱስ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይማርላችሁ በሀጢአት ደዌ የተያዝነውን ሁሉ ይማረን
    ዘማሪያችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን በረከትሽ ይደርብን

  • @HermalaSolomon
    @HermalaSolomon 6 месяцев назад +4

    አቤቱ ምህረት ለሚሹ ልጆቹ እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርችልን

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 6 месяцев назад +12

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብልህ ስለዛች ስጎበጠችው በልጆቿ ህመም እንቅልፍ ስላጣችው ስለተጎሳቆለችው እናቴ ብለህ እህት እና ወንድሜን ማርልኝ የዳዊት ልጅ ጌታዬ ማረኝ የአብርሀም ልጅ ጌታ ማረኝ

  • @BezaHone
    @BezaHone 6 месяцев назад +6

    አሜን ነገሬን የቀየረ። ቁስሌ ላይ ጠባሳ ሳያስቀር ፈጽሞ የማረኝ አምላኬ ክብር ለስሙ ይሁን። ይታወቅልኝ ያዳነኝ እሱ ነው!!!

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 6 месяцев назад +4

    ዝማሬ መለዓክትን ያሰማልን አምላኬ መዳኒቴ ሆይ የእኔንም እባ አብስልኝ የቤተሰቤን ክፉሁ አተሰማኝ ከክፍሁ ሁሉ ጠብቅልኝ የልጄንም ነገር አደራክን ጠብቅልኝ የዳዊት ልጅ ማረን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistAlemu-nx3ry
    @TigistAlemu-nx3ry 6 месяцев назад +6

    የዳዊት ልጅ ጌታ ማረኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MemeQatar-r6h
    @MemeQatar-r6h 3 часа назад +1

    በጣም ደስይላል ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ተባረኬ

  • @hirut7396
    @hirut7396 6 месяцев назад +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤የዳዊት ልጅ ጌታ ሆይ ማረን ምህረትህን አቅርብልን ✝️⛪️🙏🏻🙏🏻

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen 6 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የዝማሬ ባለቤት ቸሩ መደኃኔዓለም ይቀበልላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የዳዊት ልጅ ጌታ ሆይ ማረን 🙏❣️

  • @saray766
    @saray766 6 месяцев назад +7

    ልጆቻችንን መዲሃኒት አለም ሰላም ያደርግልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 6 месяцев назад +4

    ጌታ ማረኝ ምህረትህን ናፍቃለች አይኔ😢

  • @samuelhailu2864
    @samuelhailu2864 6 месяцев назад +4

    አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ምህረቱን ይልክልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @TigistWorku-c1u
    @TigistWorku-c1u 7 часов назад +1

    Abuye zimare melyiketi yasemasha.ye hagera lijocha be be'ada hagera newu yalewuti enanim hulunim kehagerachewu rikewu besideti yalutin betsaloti asibuni

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 месяцев назад +6

    ይገርማል ዛሬ ሸለብ አድርጎኝ አቦነሽን ሳስባት ነበር ባጋጣሚ ዩቱብ ስቀያይር አገኘሗት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ረጂም እድሜና ጤንውን ያድልልን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልሀክት ያሰማልን አሜን የዳዊት ልጅ ማረን 🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ ማሬ መላአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሺ አሜን አሜን

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 6 месяцев назад +6

    የዳዊት ልጅ ጌታ ማረኝ🙏 የአብርሐም ልጅ ጌታ ማረኝ🙏

  • @lionmother3660
    @lionmother3660 14 дней назад +1

    የብዙ እናቶች ፀሎት ነዉ❤

  • @dehnatube
    @dehnatube 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጅስ አይታመም አቤቱ የዳዊት ልጅ ማረን

  • @adenaeshata1313
    @adenaeshata1313 3 месяца назад +1

    አቤቱ አትለፈን ምህረትን አድርግልን

  • @Erakeb
    @Erakeb Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የታመሙትን ሁሉ ይማርልን🤲🥹ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምህረትህን ናፍቀናል ማረን

  • @meserettadesse7374
    @meserettadesse7374 6 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቢቲ !!!
    አንድ ነገር ልንገርሽ አቢቲ አሜሪካ ስትመጪ የጎደኞችሽ ጥሪ ሲኖርሽ ዘፍኝ ነሽ ለምን እንደዚህ እንደምታደርጊ አይገባኝም የዘፈኑን አለም ካልጨረሽ ለምን ትዘምሪያለሽ ካንቺ ምን ይማራል ሰው ለእግዚአብሔር የገባሽውን ቃል እረስተሽው ነው አቢቲ ብትመለሺ ይሻልሻል እግዚአብሔር ብዙ እድሎችን ሰቶሻል ነገ ምን እንደሚመጣ አታቂውም ወደ ሗላ ባትመለሺ ደስ ይለኛል እቲትዲ አቢቲ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ!!!

  • @mestuyebas1207
    @mestuyebas1207 6 месяцев назад +1

    Zmare melaktn yasemaln

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል 🙏🙏🙏🙏

  • @user-by8pn1tf6w
    @user-by8pn1tf6w 6 месяцев назад +1

    ዋው ናታኒም ነኝ የሚለው መዝሙር መግቢያው በጣም ያምራል።

  • @ኤልሳቤት-ፐ5ዠ
    @ኤልሳቤት-ፐ5ዠ 6 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ ማረኝ!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 6 месяцев назад +1

    Zemare Melae'kt yasemaln👏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእናታችን🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አብቱ ማረን😢😢😢ይቅር በለን❤❤😢😢አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsegiiii
    @tsegiiii 6 месяцев назад +4

    ወንድሜ በክፉ መንፈስ ላጣው ነው በፀሎታችሁ አስቡልኝ😢😢😢😢💔💔💔

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያስብልሽ አይዞሽ እህቴ

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 30 минут назад +1

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ደግ ነው ይምረዋል 🙏🏽

  • @hiwotbdama3681
    @hiwotbdama3681 6 месяцев назад +2

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ayeldamete1059
    @ayeldamete1059 6 месяцев назад +1

    አሜን ማረን

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን 😢😢😢ምረትህን ናፍቃለች አይኔ😢

  • @mulushewagejarseu7836
    @mulushewagejarseu7836 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ እህቴ ወደሗላ የልጅነት በሽታዬን አስታወሰኝ እስካሁን አለሁ በምረቱ ክብር ለሱ ይሁን

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 6 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልቦና ማስተዋሉን ጥበቡን ስጠን እባክህ ፈጣሪያችን አስበን

  • @genayal4277
    @genayal4277 6 месяцев назад +1

    አቦነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nuale23
    @nuale23 6 месяцев назад +1

    ይምራል እግዚአብሔር እኔ ምስክር ነኝ እንባዬን አበሰልኝ

  • @timerTimer-j7y
    @timerTimer-j7y 6 месяцев назад +1

    Yambetachen yadengel maryam Lije Lijacheachinen tabekeln Abete mharen 😢😢😢

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 6 месяцев назад

    ክበር የኔ ጊታ ❤❤❤❤

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 5 месяцев назад

    አቤቱ ማረኝ

  • @yaredclassic
    @yaredclassic 6 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ... በርቱ!

  • @biruktawitsolomon7114
    @biruktawitsolomon7114 6 месяцев назад

    ጌታ ማረኝ😢😢

  • @EusbAyal
    @EusbAyal 6 месяцев назад

    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 6 месяцев назад

    አቡዬ ተባረኪ። እናንተን ወደ ቤቱ የመለሰ አምላክ ይመስገን..... በእንባ ነው የጨረስኩት።❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mireyesamen
    @Mireyesamen 6 месяцев назад

    ufffffffffዝማሬ መላክትን ያሠማልን ለኔም ልጄን ማርልኝ ከልጅ እኩል አስተካክልልኝ😭

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእኽቲ የስምዓልና ምሕረቱ ይልኣከልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን 🙏🏻😇😍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይማረን በጠና ታመናል ፈውስን ይላክልን🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህት አለሜ🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 6 месяцев назад +1

    Ya Dawiet lij maregn. Kalehubet mehret lakelen yaker belen. 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @EliasWolde1234
    @EliasWolde1234 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💓

  • @ZemaritHaymanot-qb7ft
    @ZemaritHaymanot-qb7ft 6 месяцев назад

    የኔ ውድ እህት እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ

  • @MishoTasew
    @MishoTasew 6 месяцев назад

    ክርስቶስ ሆይ ማረኝ 😢😢😢😢

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 6 месяцев назад

    አዎ ከልብ አምነን ከጠየቅነው ጌታ መዳኒዓለም ማህሪ አዳኝ ነው: ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን!

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @እናቴሂወቴማርያም
    @እናቴሂወቴማርያም 6 месяцев назад

    የማርያም ልጂ ማርኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ISOTUBERS
    @ISOTUBERS 6 месяцев назад

    ኢግዚአብሔር በቸርነቱ ሁላችንንም ይመልከተን
    ዝማረ መላክትንም ያሰማልን 😢

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 6 месяцев назад +1

      እህቴ (ወንድሜ) የእግዚአብሔር ስም በማሳጠር አይፃፍም የተማርኩትን ነው

    • @ISOTUBERS
      @ISOTUBERS 6 месяцев назад

      @@anahiyab7211 እሽ በጣም ይቅርታ አስተካክላለው

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 6 месяцев назад

    ዝማሬ መልአክት ያስማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ThewayofheavenOrthodoxTewahido
    @ThewayofheavenOrthodoxTewahido 6 месяцев назад

    Zimare melaekit yasemalin wud ehitachin, Girum misgana nw bewunetu edime ketenagar yadlilin!

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቢቲ

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @abeba1
    @abeba1 6 месяцев назад

    የዳዊት ልጅ ጌታ ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelseifu9294
    @rahelseifu9294 5 месяцев назад +1

    Abetu maregne manenm yelgne lijene fewselgne😭😭😭

  • @sefanithailemariam2986
    @sefanithailemariam2986 6 месяцев назад

    Zemare melaekten yasemalen ❤

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 6 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ሁላችንም ማረን!!🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @edenmelis9bgnmv617
    @edenmelis9bgnmv617 6 месяцев назад

    Abata maren geta hoy maren

  • @hirutgejaw2236
    @hirutgejaw2236 6 месяцев назад +1

    አቤት ዜማ ቀረርቶ
    ጌታ ሆይ ይህች ቤተ ክርስቲያን መቸ ነው ካንተ የታች ጠበቃ እምትሰጣት

  • @firdawekmekonenbeyen1037
    @firdawekmekonenbeyen1037 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 6 месяцев назад

    ድንቅ መዝሙር

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 6 месяцев назад

    Amen abetu ye dawite leji geta maren😢😢😢

  • @SmretMarcon
    @SmretMarcon 6 месяцев назад

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 6 месяцев назад

    Egziabher yemarelesh

  • @YaredEphrem-cd1jo
    @YaredEphrem-cd1jo 6 месяцев назад

    አሜንንንንንንንን

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 6 месяцев назад

    Amen Meheret yelakelne

  • @efratajo434
    @efratajo434 6 месяцев назад

    Egziabher yimarelesh URAELYE beamalajinetu yidereselesh

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 6 месяцев назад

    zemary melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤

  • @Tsedi-u9u
    @Tsedi-u9u 6 месяцев назад

    Amen amen cherso ymaren

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 6 месяцев назад

    Zemary melket yasemalen 😢🙏❤❤❤

  • @BabulaErmias
    @BabulaErmias 6 месяцев назад

    Thank you so much 🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 6 месяцев назад

    ሥውሯ ማርያም ገዳም ውሰ(ጃ)ት ትድናል(ች)። በዓመት ሰባት ጊዜ በየዓርባ ቀኑ ቤተክርስቲያን ዕየወሰድ(ሽ) አቁርቢያት።

  • @alazarFikaduWeldeet
    @alazarFikaduWeldeet 6 месяцев назад

    ተባረኪ

  • @berhanegher4298
    @berhanegher4298 6 месяцев назад

    ምህረቱ ይላከልን🙏ዝማሬ መላእከት ያሰማልን።

  • @Jossy578
    @Jossy578 6 месяцев назад

    Yemarlesh