አፍላ ፍቅር 87 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @BahailuBogale-e5e
    @BahailuBogale-e5e 19 дней назад +663

    አፍላ ሲለቀቅ ደስ ያለው ሰው እስቲ 👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад +4

      ደምሪኝ ዉዷ

    • @Zainab-p1h
      @Zainab-p1h 18 дней назад +1

      እሺ አቺም ደምሪኝ​@@Genzeb-m8u

    • @ZeharaSeidethi
      @ZeharaSeidethi 18 дней назад +2

      ማዘር ስላሉነውደስያለኝ😂😅

    • @Habib-f5f
      @Habib-f5f 18 дней назад +2

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @UmmeHabiba-d7k
      @UmmeHabiba-d7k 17 дней назад +1

  • @Afe-z2u
    @Afe-z2u 18 дней назад +368

    ቹቻና ቤዛ እድታረቁ የምፈልጉ ደስ የሚላችሁ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 19 дней назад +776

    የሀና እና የብሩክ ነገር ስልችት ያለው 😂

  • @Dejene346
    @Dejene346 18 дней назад +138

    የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም "አገራችንን ፆኑ ሠላም ያርግልን!!!

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 19 дней назад +652

    ያሬዶ ከእንቅልፉ ስለነቃ ደስ ያለው ላይክ 😂😂😂

  • @HanibalEfriem
    @HanibalEfriem 18 дней назад +325

    ይህ የምታነበው እናትክ 1000 ትንርላቹ❤

  • @Mastewal-t9y
    @Mastewal-t9y 19 дней назад +333

    .ፀጋስለተዋረደች ያሬድ ስለነቃ ደስ ያለዉ እጅ ያዉጣ😂😂😂😂😂😂✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 18 дней назад +343

    ስሙኝማ እናታቹ 1000 አመት ትኑርልን ጉሉ አሚን 🤲🤲

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 19 дней назад +487

    ፀጋ ካላረፈች ቀስቴ ድጋሚ ያጋጫት የሚል👍🙁🤣🤣

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 18 дней назад +38

    አፍላ ብዙ አድስ ነገር ባይኖረውም ለተመልካች ክብር አላቸው እደሌላው አይደሉም 👍👍👍👌👌❤❤❤🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 19 дней назад +1073

    የፀጋ ውርዳት ያሬድ ስለወቃባት ዳስ ያለው ብቻ 👍😂😂😂😂😂😒😌

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад +12

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @ekruEkru-j9m
      @ekruEkru-j9m 19 дней назад +9

      እፉ አጀቴ ቅቤጠጣ😂😂😂❤❤🎉🎉

    • @DdDd-jz5uj
      @DdDd-jz5uj 19 дней назад +5

      ደም ዐርጊኚኚኚኚኚ😂😂😂😂

    • @FatimaChicken
      @FatimaChicken 19 дней назад +3

      እኔ ሁሌ እንዳ ታቀጣልኩ ነበር😅😅😅😅😅😅

    • @افقالحجاز-ث4ض
      @افقالحجاز-ث4ض 19 дней назад

      በጣም

  • @Firtuna-u4i
    @Firtuna-u4i 18 дней назад +45

    የያሬድ እና የቤዛ ፍቅር ደስ ያለው ላይክ❤❤

  • @ጂጂብቸኛዋ
    @ጂጂብቸኛዋ 19 дней назад +176

    ስሙኝማ አባት ያላቹሁ እድሜውን ያርዝምላቹሁ ❤እኔግን አልታደልኩም በጣም ናፍቋኛል😢😢😢😢😢

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 18 дней назад +2

      አይዞን እማ እኔም በስደት ሁኜ አባቴን ሞት የሰማሁት 💔😭

    • @gashawendirie
      @gashawendirie 18 дней назад +1

      አሚንንን

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f 18 дней назад

      አሚንንንንንን😢

    • @GgFf-hm7eq
      @GgFf-hm7eq 18 дней назад

      እኔም ብስደት ሁኘ ነው የጣሁት ኣይዛሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Yeabuyelij8672
      @Yeabuyelij8672 18 дней назад

      Ayizosh.😢me too😢

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 18 дней назад +70

    በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን በሉ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 19 дней назад +130

    ያሬዶ በመንቃቱ ደስስስስ ያላችሁ😂😂ለይኩኝ የታባሺ ፀጋ😅ተጋለጥሺ ታሬ እድሜህ ይርዘም❤

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 18 дней назад +1

      ነቃ እንዴ እኔኮ አላየሁም😂

    • @አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ
      @አልሀምዱሊላ-ወ8ፈ 18 дней назад

      😂😂😂😂

    • @LieltiGerie
      @LieltiGerie 18 дней назад +6

      መልሶ ተኛ ከንቱ ልፋት ነው በራሱ እንደማጣራት ለሄለን ይጠይቃታል ዴ እውነትም እንከፍ

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 18 дней назад

      እኔም ❤❤❤😂😂

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 18 дней назад

      ነቃማርወይ😅​@@ክርስቲና857

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 18 дней назад +32

    አሠለፍ የኔ እናት እኳን ደህና መጡ❤😂😂😂ጨዎታችሁ ናፍቆኛል!!!

  • @MubarekM-y5d
    @MubarekM-y5d 19 дней назад +115

    የመዳም ቀመም ጀግና ናት ወላ የምትሉ 👍👍👍👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @EmebetAyana-iu7nz
      @EmebetAyana-iu7nz 16 дней назад +1

      አይዋ የጀግናም ጀግና👌🏼💪

    • @zaharaali6668
      @zaharaali6668 6 дней назад +1

      ጀግና ብቻ ❤❤❤❤

  • @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ
    @ሀምዛሙሀመድ-ሰ5ፐ 18 дней назад +26

    😢አረ ያሬድ እንደሰዉ የሚያስብበት ቀን ናፈቅኝ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 18 дней назад +71

    ኦ እማማ አሠለፍ እኳን በሠላም መጡ😂😂😂😂😂

  • @NetsanetAbel
    @NetsanetAbel 18 дней назад +24

    አረ እባካቹ ልባችን እየቀለጠ ነዉ💔
    የ ሚክ ነገር ይስተካከል የ ያረድም ነገር ይስተካከል የምትሉ ላይክ 👍👍👍😢😢

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt 19 дней назад +65

    ፊትህ ለአክሱም ተመሪዎች

  • @hamdiyaAhmed-w4l
    @hamdiyaAhmed-w4l 18 дней назад +50

    እረ 😂ፀጋ ብትርበዛባት እሰይ😂😂😂😂የሀና እና የቡርክ ነገር ስልችት ያለው😢😢😂😂

  • @رحمهاباتي
    @رحمهاباتي 19 дней назад +75

    ማነዉ ማዘርበመጣታ ደስያለዉ😂😂❤❤👍👍👍

    • @RabeiRabei-p5c
      @RabeiRabei-p5c 18 дней назад

      ይችን አድርግ ሴትዮ አርጊት ስታስጠላ😂😂😂😂😂

  • @Mየሀይቋ
    @Mየሀይቋ 18 дней назад +58

    የስደት ኑሮ ምርር ስልችት ያለው 😢

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 19 дней назад +75

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤❤❤❤❤

  • @HaykoFikir
    @HaykoFikir 18 дней назад +50

    የእስልምናእምነት ተከታዩች በነብዩ ሱለላህ አለይ ወሰለመንሰለዋት እናድረግ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MadinaShahamda
      @MadinaShahamda 18 дней назад

      ሶሉ አለይህ ወሰለም ተስልመ

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 18 дней назад +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤️

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 дней назад +1

      s,A,w❤❤❤❤

    • @amnaahmed8074
      @amnaahmed8074 18 дней назад

      ሠለላሁ አለሂ ወሠላም❤

    • @VHi-x5c
      @VHi-x5c 18 дней назад

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 19 дней назад +86

    ያረብ የእናታችንን ክፎ አያሰማን ❤😍😍

  • @HaykoFikir
    @HaykoFikir 18 дней назад +12

    ነብዩ ሱለላህ አለይ ወሰለም ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ጁመአ ቀን ነው ብለዋል ።

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 дней назад +1

      s,,A,,w🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hamdan.m3752
      @hamdan.m3752 18 дней назад +1

      saw saw saw saw saw saw saw ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤

    • @ابومحمد-ص7ج1ي
      @ابومحمد-ص7ج1ي 15 дней назад +1

      S🎉A🎉W🎉🎉🎉🎉

    • @ZizuZizu-o2y
      @ZizuZizu-o2y 14 дней назад +1

      ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @Dghd-kg9ji
    @Dghd-kg9ji 19 дней назад +105

    የማደም ቅማሞች በየለቹበት ቦታ አለህ ይጠብቀቹ አሚን በሉ😢❤❤❤❤❤

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 18 дней назад +8

    የዞዊ እናት ስለተመለሰች ማነው እንደኔ ደስ ያለው ተነፍቃቹሁ ነበር የሳቄ ምንጮች😅😅❤❤❤❤

  • @اليكامحمد-و5ص
    @اليكامحمد-و5ص 19 дней назад +89

    እነት ዘለለም ትኑሪ❤🎉

  • @Kdst.Arbise
    @Kdst.Arbise 18 дней назад +13

    ዘዊና የዘዊ እናት ስለመጡ ደስ ያለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SalamuAwol
    @SalamuAwol 19 дней назад +83

    ዘሬ የፀጋን ዉርዳት ለመስማት የጓጋ ብቻ ለይክ 😳😉😁

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu 18 дней назад +37

    ይህን የምትከታተሉ ሁሉ በአላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቀን ስደት በቃቹህ ይበለን

    • @FhfFut-w3n
      @FhfFut-w3n 18 дней назад

      አሜን አሜን አሜን 😢💔❤️🙏

  • @BirukeBirhanu
    @BirukeBirhanu 19 дней назад +72

    ሀንቾን እና ብሩኬን መጥለት የጀማራችሁት ከለችት እስት Like ግጩልኝ😂😂

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 18 дней назад +1

      እኔ ካስጠሉኝ ቆዩ🤣🤣🤣 ዋይ ተንዛዙ

  • @KadstKedst
    @KadstKedst 18 дней назад +13

    የፀጋ ውርዳት ያሬድ ስለወቃባት ደስ ያለው ብቻ 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላይክ 👍👍👍👍👍

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 18 дней назад

      መች አወቀባት የባሰ ቤዛን ጠረጠራት እኮ ይሄ ጅል 🤕

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 19 дней назад +55

    ማዘርየ የሣቃችንምንጭ😅😅 እንኳን ደሕና መጡ ደስ ብሎናል🌹🌹🌹

    • @JamulaMohammd
      @JamulaMohammd 18 дней назад

      የጅል ባንዴራ ያዥ😂😂😂😂

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה 18 дней назад +4

    ቹቻና ቤታ ይታረቁ,ያሬድ ደሞን ቤዛ ምንም አላረገችም ተታረቃት,ፀጋ የስራሽን ይስጥሽ ❤❤🎉🎉❤❤❤❤

  • @AndulAhmmed
    @AndulAhmmed 19 дней назад +48

    አፍላፍቅር የያረዶ አዲናቂነኝ❤

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 18 дней назад +7

    እትዮ አሰለፍ እንኳን ደና መጡ ልዎትጋ ሲጫወቱ ደስ ይላሉ በጣም😅

  • @Sosi23851
    @Sosi23851 18 дней назад +25

    አንች የቀዘቀዝሸ
    የጅል ባንዲራ ያዥ😂😂
    አይ እማማ አሰለፍ❤😂

  • @kibnsh
    @kibnsh 18 дней назад +6

    ለማዬየኔዉድሀገሬን አሰያኝደስ ብሎኘል ጌታን ሠለም የምነፍስሀገሬዱራሜ

  • @Z.love765Ttrewdfuiiuygffguu
    @Z.love765Ttrewdfuiiuygffguu 18 дней назад +30

    የማማ አሠለፍ እስታይል የተመቸዉ😂👍👍

  • @amaamm2678
    @amaamm2678 18 дней назад +8

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት❤❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 19 дней назад +128

    እደ እኔ ፀገን ምጠለ ቢቻ👍👍👍👍👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад

      ደምሪኝ ማሬ

    • @HelenAyele-k8i
      @HelenAyele-k8i 18 дней назад

      Manm Aywedat

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen 18 дней назад

      ፀጋ በፊልሙ ብቻ ሳይሆን በግል ህይወቷም ተንከሲስ ነው የምትመስለው

    • @RabeiRabei-p5c
      @RabeiRabei-p5c 18 дней назад

      እኔም አለሁ ደምሪኝ ማሬ😂😂😂😂

  • @hirirkczjibkkflcdmxg1427
    @hirirkczjibkkflcdmxg1427 18 дней назад +12

    ማነው እነሜኪ ፋታ የሚያደርጉት❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 18 дней назад +12

    የዚህ ተከታዮች በሙሉ የልባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤

  • @UOMERAiI
    @UOMERAiI 18 дней назад +2

    ሚኪ ያራዳልጅ ይመችህ (በ 2)ት ቆጆዎች መፈርህ ደስስስስስ 😅ብሎኛን 😅😅😅😅 አቤት የሴቶች ወጥመድ አስባችሁታል ለራሷ ለማድረግ የ ሄችበት ዋዉ ይመችሽ ሄርሜላ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 19 дней назад +101

    አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @Zuzu-zo4gl
      @Zuzu-zo4gl 18 дней назад

      @@Genzeb-m8u ደመርኩሽ

  • @TzazuDriba
    @TzazuDriba 14 дней назад +1

    Yared Ena beza abrew bihonu afila fikir yamral

  • @Muhidin-p5z
    @Muhidin-p5z 19 дней назад +31

    ፀገን ምትጠሉ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 18 дней назад +7

    ወይኔ የሚኪ የፍቅር ህይወት ወይኔ የአቡሻ የጓደኝነት እና የማመን የመታመን ጥግ

    • @Sedai-k2f
      @Sedai-k2f 18 дней назад

      Betam wellahi swedachewu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 19 дней назад +21

    አቡሽ ባቋራጭ ይሉታል አላለም አይ ሚኪ 😂😂😂😂

  • @ethiojole
    @ethiojole 18 дней назад +4

    አረ ማዘሯ የለማ አማት ናፍቃኝ ነበር 😮😅❤❤🎉🎉

  • @ኪያየናቷልጅ
    @ኪያየናቷልጅ 18 дней назад +36

    አፍላ. ❤❤❤ሲለቀቅ. ደስ የሚለኝ ነገር😊

  • @AwoleAwoleee
    @AwoleAwoleee 18 дней назад +8

    ጸጋ የምታስጠላው ❤❤❤

  • @sonysony-zu8gc
    @sonysony-zu8gc 19 дней назад +43

    ኧረ ፀጋ እደት አሰጠላቺኝ አሁንሰ ቤዚቲ እኳንም መታሻት አቦ

  • @lubabamuhamed7704
    @lubabamuhamed7704 18 дней назад +8

    አሠለፍ የኡሚ ሠምነው እናቴ ከአላህ በታች ያለችኝ አለይታየ እናቴ ጓደኛየ ሚሥጥረኛየ ናፍቆቴ የኔ ሠኬት እህልሜ መሪየ አሥተማሪየ የኔ አራዳናት እረጅም እድሜ ተመኜሁልሽ አላህየ የኔቴን ነገር አደራህን እድሜዋንም ጤናዋንም ሥጥልኝ አላህየ እናት ባትጠገብም እባክህ ከናቴ በአንድ አኑረኝና አጣግበኝ ያረቢ😢❤❤

    • @zabyrbhy-cz5sc
      @zabyrbhy-cz5sc 18 дней назад

      ❤❤❤ አሜን የሁላችንም እናት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤ የምር የፃፍሺው ሁሉ የኔ እናት ማንነት የገለፅሺልኝ ❤❤

  • @yebabo
    @yebabo 18 дней назад +26

    ዛሬ ግን ደስስ ይላል የፀጋን ውሸት ስትጠብቁ የነበራችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ደምሩኝ

    • @Firehiwot-b8j
      @Firehiwot-b8j 18 дней назад

      Yes😂

    • @NejatKedir-i8n
      @NejatKedir-i8n 18 дней назад

      መች አወቀባት ወይስ ለኔ አልታየኝም🤔

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    ወይ ጉደ ይህ ፊልም መጨረሻዉ ናፈቀኝ ህይወቴን በፊልም ልየዉ የኔስ መቸነዉ የማልቀዉ ሁለየም እየገሰመኝ ነዉ የማየዉ 😢😢

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 19 дней назад +39

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቃችሁ😢

  • @HanaBett
    @HanaBett 17 дней назад +2

    የጨጓራ ታማሚ ነሽ ተብየ ከሳምንት ሆስቢታል መሄደ አይቀርም በያሬድ ምክንያት ያሬድ ያናደዳኅሁ እስኪ👍👍👍👍

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 18 дней назад +13

    ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ ጸጋ ስለተዋረዴች😂😂😂 ያረዶ ንቃ

  • @mekdibelete3611
    @mekdibelete3611 18 дней назад +4

    የጅል ባንደራ ያዥ😅😅 አይ ማዘረ ናፍቀዉን ነበረ ❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 19 дней назад +26

    ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ☕️☕️☕️🍫🍫🍩

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @gashawendirie
      @gashawendirie 19 дней назад

      አሚንንንሰ ያረብ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @BiniamKasahun
    @BiniamKasahun 18 дней назад +6

    Thank you for promoting Durame Ethiopian ❤🎉
    Marry Christmas 🎄

  • @aster-j6h
    @aster-j6h 19 дней назад +17

    ወይ/ሮ አሰለፍ መተዋል😂🎉

  • @abdumohammed3583
    @abdumohammed3583 18 дней назад +12

    ሚኪ አይዞህ

  • @ፈኢዛይማም
    @ፈኢዛይማም 19 дней назад +37

    6በላይ እንዳታልፉ ላይክ አድርጉኚ😂😂😂😂ብታልፉ ዋዋዋዋዋዋዋ😂😂😂

    • @Ekiram-gs8dl
      @Ekiram-gs8dl 19 дней назад +2

      ለይክ ለደረግሽ ነበረ ግን ስድስት ሞልቶወል😅😅

    • @ፈኢዛይማም
      @ፈኢዛይማም 18 дней назад +1

      @Ekiram-gs8dl የኔዉድ አድርጊኚ ዝም ብለሽ😂😂😘

    • @Ekiram-gs8dl
      @Ekiram-gs8dl 18 дней назад +2

      @@ፈኢዛይማም አረኩሽ በቃ ሀቢቢት

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr 18 дней назад +12

    አፍላወች ይመቻችሁ በበርሀዉ ከግመሎቸጋር ዘና ታደርጉኝ አላችሁ 😂😂😂

    • @HiwetLove-d4j
      @HiwetLove-d4j 18 дней назад

      በርታ ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse 18 дней назад

      አይዞህ❤❤❤❤

  • @hesud9588
    @hesud9588 19 дней назад +11

    Woww bagaa nagaan dhuftaan 🎉🎉🎉🎉warrii akkaa kootimee kottaaa taphadhaa💘💘🥰🥰

  • @TzazuDriba
    @TzazuDriba 14 дней назад +1

    Yared Ena beza abrew bihonu afila fikir yamral❤

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 19 дней назад +31

    በስዴት ያላቹህ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃቹህ የምሰሩትንም በረካ ያረግላቹህ❤

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 17 дней назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለይ🎉🎉🎉🎉

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh 18 дней назад +11

    አሰለፍ ስለመጣቺ ደስ የለዉ😅😅😅

  • @RahimaDcb
    @RahimaDcb 18 дней назад +9

    ቦቸራ ስለመጣ ዴስ ያለዉ ✌️✌️😅😅😅😅😅😅

  • @SelamBete
    @SelamBete 18 дней назад +13

    ፀጋ ተዋረደች ስል ደሞ ሄርሜላ ከች አለች አይ😢😅

  • @GiasBd12-y8z
    @GiasBd12-y8z 17 дней назад +2

    ለማዬ እንኳን መጣህልኝ😂😂😂ነቅነቅ

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 19 дней назад +7

    የዞውይ እናት እኳን ደና መጡ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @RabiaAsen
    @RabiaAsen 18 дней назад +3

    እነዘዊ ናፍቃዋችሁ የነበሩ እዴኔ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel6304 18 дней назад +34

    ፍትህ ለአክሱም ሙስልም ታማሪወች ህጃቡዋን ቲላብሳሌች ትሚርቷዋን ትማረሌች❤😢

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 дней назад +1

      🎉🎉🎉❤❤❤

    • @MahubaAhmedHayu
      @MahubaAhmedHayu 18 дней назад

      ❤❤❤❤

    • @wabelaaman9602
      @wabelaaman9602 18 дней назад

      🎉🎉

    • @FhfFut-w3n
      @FhfFut-w3n 18 дней назад

      ሲጀመር አክሱም ውስጥ ሙስሊም ምን አስቀመጠው 😊

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 18 дней назад

      @FhfFut-w3nጅል

  • @SamuelMatiosTirore
    @SamuelMatiosTirore 18 дней назад +1

    ውይ ፀጋ ክፋቷ ከልክ በለይ ሆኖበት ነበር፣ያሬድ እንኳን ነቃበት😊😊😊😊😊

  • @NejatNeju-b3b
    @NejatNeju-b3b 19 дней назад +14

    እስቲ ቅመሞቼ ለጀግንነታችን ላይክ እናድርግ እኛኮ እንለያለን እንደሻማ እየቀለጥን ለሌሎቹ እየበራን እናስ ጀግና አይደለንም😢😢😢

  • @NuriKarcho
    @NuriKarcho 17 дней назад +1

    እሰይ ፀጋ ቤዛ ደግ አረገችልሽ

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 19 дней назад +21

    ያሬድ በመጠራጠሩ በመንቃቱ ደስ ይላል

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 17 дней назад +2

    😂😂😂😂አይ ማዘሯ ከመጣች ፌልሙ ደስይለኛል ሀናንና ብሩኬን ቁጥጡልን ማዘሯ😅

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q 18 дней назад +16

    ማዘርየ ለውጠማ አለ ክክክክክ አሰለፉ ወይኔ የሳቄ ምንጭ ዋው ስውዳት

  • @ursar8418
    @ursar8418 18 дней назад +3

    ወይኔ ወይዘሮ አሰለፍ መጡለን ደስሲል ለማ መጥቶ ቆርጥ ይጋብዛቸው ባይ ነኝ😅😅

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 19 дней назад +16

    አሰለፍ እደ እኔ የምታስቀዉ ያማት😅😅😅😅 አይን አዉጣ😅😅

  • @ZebiderEgese-kb5is
    @ZebiderEgese-kb5is 18 дней назад +1

    ዞዊ ከእነ እናትሽ እንኳን ደህና መጣቹ ናፍቃቹን ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @FkxRai-mx1kr
    @FkxRai-mx1kr 19 дней назад +11

    ዴስ ሲል ለቀቁት❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 19 дней назад

      ደምሪኝ ዉዴ

  • @AszSw-x7e
    @AszSw-x7e 18 дней назад +2

    ማማ አሠለፍ ይማቻት🤗🤗😂😂😂👌👌👌

  • @yyyjgayw
    @yyyjgayw 18 дней назад +11

    እማማ አሰለፍ የት ከርመው ነው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @AlmaSweet
    @AlmaSweet 18 дней назад +2

    እማማ አሰለፈች እንኳን ደህና መጡ የስድብ አባቱ😂😂😂

  • @الحمدالله-ق9ه8ظ
    @الحمدالله-ق9ه8ظ 18 дней назад +26

    ፍትህ ለአቅሱም ሙስሊም ተማሪወች ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች

    • @FhfFut-w3n
      @FhfFut-w3n 18 дней назад

      ሲጀመር አክሱም ውስጥ ሙስሊም ምን አስቀመጠው አንችም ለኒቃቡ ከኢትዮጵያ የምትጠፉበት ጊዜ ቀርቧል ❤❤❤

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 18 дней назад

      ከኢትዮጵያ የሚያጠፋን ማነው በሀገራችን ማነው አጥፊው 😅😅😅

    • @الحمدالله-ق9ه8ظ
      @الحمدالله-ق9ه8ظ 18 дней назад

      @@FhfFut-w3n ጭራሽ ማነው የሚያጠፋን የጋራ አገራችን ነው ሆሆሆ

  • @Ethio_hacker-1
    @Ethio_hacker-1 13 дней назад +1

    እችይ ትዉጣ የምቱሉ 👍👍👍👍

  • @MuluneshHankebo-vw2lw
    @MuluneshHankebo-vw2lw 18 дней назад +6

    እብድ ይህ ያሬድ መቼ ነው የሚገባህ እና ሄርሜላን የሚጠላ እስከ ላይክ

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 18 дней назад +1

    ውይ እማማ አሰለፍ ስድብሽ ናፍቆኝ ነበር😂😂😂😂

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 18 дней назад +33

    የጥበብ ባለቤት አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ

    • @foziabbbb
      @foziabbbb 18 дней назад

      አሚንን ያረብ

    • @ugyf4094
      @ugyf4094 18 дней назад

      አሚን

    • @SofanitEsrom
      @SofanitEsrom 18 дней назад +1

      Te tibeb balebet egziabher bcha new

    • @899-r9n
      @899-r9n 18 дней назад

      አሜንን ያረብ🎉🎉🎉🎉

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 18 дней назад

      @@SofanitEsrom እሱንም የፈጠረው አንድአላህነው እየመረረሽዋጭው ፍጡር ነው እግዛብሄር እምትይው

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 18 дней назад +1

    ውይ የለማችክ እና ማዘር ናፍቃችሁን ነበር 🥰🥰🥰