It is indeed a blessing to have His Excellence Prime Minister Abiy Ahmed Ali as a leader of the great nation of Ethiopia. For sure, Ethiopia prevails as a prosperous nation in Africa. We shall win.
Dear P/M Abiy - I have seen the power and grace of God working in you. May God bless you with good health and many fruitful years. May God bless your family🙏🏽
Our Prime Minister, do what you can for Ethiopia and Ethiopians Some will appreciate your work and some don't but you do your best and leave the rest to God
Forward looking by recognizing our failures as a country in the past and how to learn from our failures and when, how and where we want to take the country collectively. Very detailed and inspiring training.
Abichu is a gifted leader, and he is a gift to Ethiopia! we have to stand with him in any occasion. he is an identical leader that the whole world wish to have!❤❤❤
Abichu, Emperor Menelik left an unforgettable mark on the record of the Ethiopian history since Ethiopia became the beacon of Freedom for all the black people throughout the whole world when he defeated on the battle field the mighty European colonial power at the battle of Adwa in 1896 by uniting all the Ethiopian people under his leadership. Now is the right moment for Abichu too to put an unforgettable mark on the record of the Ethiopian history by enabling Ethiopia to once again have her own Ports at the Red Sea by any means necessary. Dear Abichu, keep hope alive, and try your best to bring to fruition the points mentioned above. After all, put your Faith in The True Almighty God who can bring to fruition the positive dreams you have for Ethiopia. God bless Ethiopia. Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
The right thing is to give the reference of the books you read or copied rather than presenting a discourse as if the ideas are your own. Plagiarism is ugly.
ወድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ዉዱ ጠቅላይ ሚኒስትራችን የሰጡን ትምህርት መሠረት በጋራ በአንድ ላይ ቆመን ከሰራን ሀገራችንን ማሳደግ እንችላለን እንበርታ ። ጠቅላይ ሚኒስትራችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ወደር የሌለዉ የተሟላ መሪ ሰርቶ የማይደክመዉ ማርያም ትጠብቅህ ።
ዋዉ ባለ እራዩ መሪያችን ያሰቡትን የኢትዮጵያ ከፍታ እንደሚያረጋግጡ አንጠራጠርም በአማኬላዉ ጉዞ ብዙ ስኬቶችን አይተናልና እናመሰግናለን 🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹
It is indeed a blessing to have His Excellence Prime Minister Abiy Ahmed Ali as a leader of the great nation of Ethiopia. For sure, Ethiopia prevails as a prosperous nation in Africa. We shall win.
እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ትንሳዔ እውን እንደሚሆን አመላካች ማብራሪያ ነው።!! እናመሰግናለን !! ጆሮ ያለው ይስማ❤
መቼ ጆሮ ለቁም ነገር መስሚያቸው ተደፍኗል ጆሮዋቸው የሚሰማው የሌለ ትርክት ሲወራ ብቻ ሆኗል እደአብይ ግስጋሴ ሁሉም በመልካም ነገር ቢከተሉ ሃገራችን ዬት በደረስች ነበር ቢሆንም ግን እነሱ ያውሩ አብይ ደግሞ ይስራል
It’s amazing …brilliant leader be live in this world … this is what we need we are proud of you Dr. abye አንተ ኑርልን ፈጣር ከእርሶ ጋር ይሁን !!!!! አሚን !!!!
እብቹዬ❤❤❤
DR.ABIY AHMED YOUR ARE HOLDING THE LOVE AND LIGHT OF ETHIOPIA
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ✴️✴️✴️
አብቹ አስተማሪያችንም መሪያችንም ከፋጣሪ የተሰጠሃንን ስጦታችንም ነህ አላህ ይጠብቅህ እኛም የንተን ሀሳብ የምነሳካ የድርገን🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪❤❤❤🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
We see the perfect wisdom from P/M Abey ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Dear P/M Abiy - I have seen the power and grace of God working in you. May God bless you with good health and many fruitful years. May God bless your family🙏🏽
ውድ እትዮጵያዋን ትምህርቱ ጥሩነው ይደመጥ ይሰማ
እኛ መቸም ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም ተስፋ ከሚያስቆርጡ ሳይሆን ተስፋ ካላቸው ጋር እንሰራለን
የትስራውን የሚናገር የለም ግን አየሩን የሞላው ጥላቻ እና ሴራ ነው:: አንተ ዝም ብለህ ስራ በስራ ታሽንፋቸዋለህ:: ስለ ኢትዮጵያ ብለህ በዚህ ሁሉ ሴራ አሽናፊ ያደረገህን እግዚአብሔርን እናመስግናለን:: አሁንም አብዝተህ የምትስራበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ::ብዙ ሚሊዮኖች አጠገብህ አለን!!
ማንም አይመጥንህምኮ መሪያችን! በርታልን!
I love my county.❤
ህልምህን ፈጣሪ ያሳካልህ መሪያችን
Ethiopia is blessed to have such a brilliant leader!
We are proud of you,hope you are be successful for your future dreams.👍🇪🇹🇪🇹
I am proud of prime minster Dr Abey Ahimed.
❤❤❤ ትልቅ ተስፋ ለወጥ ዕድገት ብልፅግና ይታየኛል
What a leader !
የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ሀገራችን የቱሪዝም መዳረሻ እና የስራ እድል በመፍጠር የገቢ መጠን ማሳደጊያ ሆኗል ብዙ ፕሮጀክቶች ግንባታቸው በመጠናቀቅ ለቱሪስት መስህብነትም ውለዋል! ❤
Dr Abiy l love your leadership.
Our Prime Minister, do what you can for Ethiopia and Ethiopians
Some will appreciate your work and some don't but you do your best and leave the rest to God
አንተ የተባረክህ ሰው፥የእግዚአብሔር ጸጋ ከዚህም በላይ ይትረፍረፍልህ!!!
Forward looking by recognizing our failures as a country in the past and how to learn from our failures and when, how and where we want to take the country collectively. Very detailed and inspiring training.
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤
አቢቹ ክብር ይስጥልን ሀቢቢቢ❤
በእውነት ጀግና ነህ
Bravo abiy Bravo Ethiopia 🇪🇹 wedefit wedefit wedefit wedefit wedefit wedefit wedefit
እንዳለኝ መረዳት ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ስመጥር ኩባንያዋች ጥልቅ ፍቅር ሲማልሉ ይታኛል ! ተራ ቅዠት ሳየሆን የኢትዮጵያን ደጅ አፍ ቋሞው እጅ የሚኑሱ የዓለማችን ሃያል ሃገራት ምልክት ነው። ባህር ባልጠፋ ጅቡቲ ? ነገር ግን የእኛ ኢትዮጵያዊን አንድነት ጥንካሬ ሊኖረን ይገባል። ጠቅላይ ሚኒስቴር እንዳሳሰቡት ❤
Jabbadhuu goota koo!!
Excellent presentation. ነገር ግን ጥያቄና መልስ ቢኖረው ምን ያህሉ ተረዱት የሚለውን እናውቃለን
ጭንጋፎችን ይማርል ብልፅግናችን ይሳካልን አሜን
አብቹ በርታልን ❤❤
Dr. Abiy is an amazing man!
እናመሰግናለን፤ጠቅላይ ምንስትራችን።
ብልፅግና የጋራ ትላንት፣የጋራ ዛሬ፣የጋራ ነገ ከፊቱ አስቀድሞ የወጣ ጠንካራ ፓርቲ ነው
መብራቱ ብንለው ይሻላል ቤቱን በመብራት ሞልቶ አሳቡ ምንም እንቦጭ
አብቹኮ የኔ ውድ መሪ ትችላለህ ጀግናዬ
ወደፊት ብቻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💪
Ethiopia's journey started with ambitious dreams, and today, those dreams are materializing into real, impactful achievements!
ለመጭው ትውልድ ❤❤❤
i am with you
Abichu is a gifted leader, and he is a gift to Ethiopia! we have to stand with him in any occasion. he is an identical leader that the whole world wish to have!❤❤❤
ጀግናችን በርታ🎉❤
ጆሮ ያለው ይስማ!!
አቢቹ እንዳንተ አይነት ሚሊዬኖች ይብዙልን አንተ ልዩ ነህ የልቤ ልበልህ ምርጥ የኢትዮጵያ መሪ
Thanks proud Dr Abbey
አሻግራቸሁ አለሁ አላህ ይርዳህ
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአለም አቀፍ ደረጃ ጠንካራ ሰራዊት ካላቸው ሀገራት አንዷ ለመሆን ችላለች።
አብይያችን❤ ኑርልን
ጆሮ ያለው ይስማ
አንድ ሰዉ አገርን መቀየር እንደሚችል ማሳያዉ ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ በሂወት ያለ ማሳያ ነው 👏🏽👏🏽👏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድንቅ ሀሳብ ኢትዮዺያ ያለጥርጥር ትበለፆጋለች የሚታይ የሚዳሰስ የሚጨበጥ ብዙ እያየን ነው እግዚአብሄር የበለጠ መከናወን ይስጥክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⚓️⚓️
አብይ አህመድ አሊ በርታልን
We Ethiopian are lucky to have such brilliant leader like Dr Abiy
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“የዕለት ከዕለት ጥረት በተገቢው መንገድ ካልተደረገ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን አይቻልም። እንደ አረንጓዴ ዐሻራችን ካሉ የልማት ሥራዎች ጎን ለጎን የጋራ ሰላማችንን ለማጎልበት የበለጠ ተባብረን መሥራት ይኖርብናል።”
ጀግነ በርታ ሁሉን ማረግ ትችላለሕ
ጀግና መሪ በርታ ወንድሜ
#አብቹዬ 1ኛ ነህ
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
አገሪችን ኢትዮጵያ አሁን ላይ መስራት መጀመር ያለብን መዳበርያ ሐገር ውስጥ ማምረት ብረት ማምረት ከቻልን ነዳጅ ማውጣት ያሉትን ማእድናት ሙሉ በሙሉ ማውጣት ባጠቃላይ ፊታችንን ኢኮኖሚ ቢዝነስ ላይ ማተኮር አለብን ነገር ግን ይሄን ዕቅድ ሰሪ እንቅስቃሴ እንዳንስራ ተግዳሮት የሚሆነው ግጭት ስለሚሆን እንዴትም ተወያይተን መፍታት
ይህ ስልጠና ከተለያየ የፖለቲካ አመለካከት እራስን ነፃ በማድረግ ሁሉም ዜጋ ቢያዳምጠው ጥሩ እርሾ የሚሆን ይመስለኛል:: ይህ ቪድዮ እንደ ማጣቀሻ ሆኖ ለመቃወምም ለመደገፍም ለመተንተንም ስለሚጠቅም በአግባቡ ፋይል ቢደረግ የሚጠቅም ይመስለኛል:: ሰላም ለኢትዮጵያ::
Abichu, Emperor Menelik left an unforgettable mark on the record of the Ethiopian history since Ethiopia became the beacon of Freedom for all the black people throughout the whole world when he defeated on the battle field the mighty European colonial power at the battle of Adwa in 1896 by uniting all the Ethiopian people under his leadership.
Now is the right moment for Abichu too to put an unforgettable mark on the record of the Ethiopian history by enabling Ethiopia to once again have her own Ports at the Red Sea by any means necessary.
Dear Abichu, keep hope alive, and try your best to bring to fruition the points mentioned above.
After all, put your Faith in The True Almighty God who can bring to fruition the positive dreams you have for Ethiopia. God bless Ethiopia.
Yilma Wako Ashagre from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
Jebaadhu jabaaa keenya❤❤
"Ja" nw NOT "Je"
ዶክተር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ
ህልም የማልመው ዛሬ ስበላና ሰላም ሲኖረኝ ነው ይህ ከሌለ ግን ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው።
Great leader..nurilin abichuuuuuuyyee
ሃገራችን:ኢትዬጵያ!!
መሪያችን:አብይ: አህመድ!!!
This is what he is. 🎉
Egzabhere yebarkhe D/Abye zemnhe yebarke .❤👍
❤❤❤🎉
ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ልንሆነው የሚገባ ገዢ ሃስብ ነው
in the apsents of reality dream is solution.
ገራሚ ነው!!!
የልማቶቹም መሰረታዊ መነሻው ሰው ተኮርነት ነው መድረሻውም ሰው ተኮር ነው!
የልጅነት መኪናህን ቩ ቩ እደማድረግ ቀላል አደለም የህልም እንጀራ እዳበላኸን ትሞታታለክ ጠብ የለም።
በጥላቻ የሰከሩ እንድች እንደደረቁ እና እንደደነቆሩ ይሞታሉ ከእነ ተከታዮቻቸው
❤❤❤ 🇪🇹
Pm D. r abiy ahimed intelligent dayinamic intelligent lider
ማሞ ቂሎ !
🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣቢ መሓመድ ኣሊ እብድ
Eyeyeee Eritrea
ዋው አጭቤው አብይ አመድ
ለምንድ ነው አንተ ምትለው ማይገባን ? አንተ ነህ እኛ ነን የተሳሳትነው
sewyawe telon hadwal gobz
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
የኢትዮጵያ ተስፋ አንተ ነህ ::
የኢትዮጵያ መከራዋን አንተ ነህ ተነቀል
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
ህልምህ ኦሮምያን ሀገር ማድረግ አማራን ማጥፋት ነው አለቀ በቃ።ብዙ ሸወድክ እኮ
እርስ በእርስ ሊያልቁ አይደል መጀመሪያ አንድ ሆነው ያሳዩን
@@binyam3098 ተወው እስኪ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነው። አገር እንደዚህ አይመራም ወዳጄ። ሆደ ሠፊነትና ማስተዋል ይጠይቃል። ፍቅርን ሠላምን ከአፍ በዘለለ በተግባር ማሳየት ይገባል። አንዱን ህዝብ በአንዱ ላይ እንዲነሳ እየቀሠቀስክ እንዴት አገር ይመራል?
ለማዳመጥ ሞከርኩ ግን ምንም አልገባህ አለኝ፣
ወገን ተጎዳ ተጫረስ
The right thing is to give the reference of the books you read or copied rather than presenting a discourse as if the ideas are your own. Plagiarism is ugly.
የሞተ መሪ አገሪቶን ቀውስ ውስጥ የከተተ አከሠረን
ኦሮሚያ የጋራ ዛሬ ሳይሆን የሽመልስ እና ውሾቹ ዛሬ ነው ያለው ።
ከዘር ውጭ ማሰብ ይከብድካል አደል
Fano , Fano, Fano.. this name scared him & all PP people. Victory for Fano.
😂😂😂😂😂😂😂ከህልምህ ንቃ ደንበጫን እንኳን መቆጣጠር ያቃታቹ ሽንታም ፈርጣጭ ሁላ
በጦርነት የሚሠጣ ሰላም የለም ፋኖም ያው ነው በጦርነት ከመጣ
የካድሬ ኮሜንት አነሰብኝ ዛሬ ገባ ገባ በሉና አንድ ሰው 10 ኮሜንት የተባለውን አትርሱ ባካችሁ
የጥፋት ሰውም አልልክም
ህዝቡን ብትንትን አርጎ ቁጭ ብሎ መዘባነን ይገርማል ወይ ጉድ ጊዜንማ ለባለ ጊዜ ብለናል ምን ማለት ነው በአንድ ትውልድ መታጠር ወይ የህልም አለም ኑሮ ፈላስፋ በአግባቡ መኖርና ሀገርን በኩልነት ካልመሩ ለነገም የባስ ችግርን ይጎትታል
አልሰበሰብ ካለ የሚበትን ነፍ ነው ።
አልሰበሰብ ካለ የሚበትን ነፍ ነው ።
ዳይ ካድሬና የክብር አባላት ወደ ሥራ ተብላችኋል:-
(ሰው እንዴት በዚህ መጠን ራሱን ያከራያል?እግዚኦ! እንዲህ ያሉ ጽዩፎች እና ዕቃዎችኮ ናቸው ትከሻ ለትከሻ እንለካካ የሚሉህ! ምነው ባይበላስ ቢቀር!
ሰውዬውስ እንዲህ እንደ ሸቀጥ በግዥ የሰበሰበው ድጋፍ ምን ሊያደርግለት ነው?)
Menderu teqeyere ere comment
አይገባም ህዝብ አለቀስ
የሚያስለቅስህ አንተው የምትረዳው ወንበዴ ነው::ጀግና ጀግና ማጫወትህን ተው ያኔ ምድረ መሀይም ወንብዴ አርፎ ይቀመጥ ነበር!!