Welcome my favourite profesor ! I thank you very much for your most important and update news. I am so pleased to hear your great analysis of geopolitics. You are wonderful person who has real love and respect for your mother land of Ethiopia. Hearing your relevant media for me has given me a great knowledge. It's my prayer that God sheids you and Seye from any evil doers. Long live our lovely prof. Gech and outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊 0:03
Really I'm appreciating you for your genuine approach. I hope you shall contribute a lot of attributes to your country Ethiopia 🇪🇹 and your peoples equally!!!❤🎉❤
መርሃባ professor
አንተና ኢትዮጵያ
ሰላማችሁ ይብዛ።❤
እኔ የድሮ ደንበኛህ ነኝ ግን ሰበቡ ስዩም ነበር።
Amazing ! ❤😊
አብረን እንቀጥላለን እንኳን አንተን የመሰለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይቅርና በስህተት ስንቱ የማይረባ እየደገፍን ነበር
I appreciate your genuine patriotism and cumulative knowledge.
ዕድሜ ለመለስ አጥተን ነበርአሁን ግን በእግዚአብሔር ሀይል አግኝተናል ክብር ለኢየሱስ ይሁን
Dont trade in jesus name,,tesfafi hulla....
❤Amen
ምርጥና ከሃሰት የራቀ ትንታኔአቹ ፕ/ር እና ስዩም በርቱ ለባንዳዎችም የኢትዮጵያን እውነት ንገሩዋቸው። ❤❤❤
ፕሮፌሰር ጀግናችን ኑርልን🎉🎉🎉🎉
Professor እንኳን ደህና ቆየህን
Welcome my favourite profesor ! I thank you very much for your most important and update news. I am so pleased to hear your great analysis of geopolitics. You are wonderful person who has real love and respect for your mother land of Ethiopia. Hearing your relevant media for me has given me a great knowledge. It's my prayer that God sheids you and Seye from any evil doers. Long live our lovely prof. Gech and outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊 0:03
ይመችህ ወንድሜ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
የተማረ ያስተምር የተባለው ለእንዳንተ አይነቱ ነው።በረታ ።ቀጥል።
የትላንትናው ፕሮግራም ድንቅ ነበረ በርቱ ኑሩልን።✊💪👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሩ ነው በርታ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
የምታቀርባቸው አጫጭር ዜናዎችም እንዲሁም የራስህ ምልከታ አጠቃላይ የምታቀርበው ወቅታዊ ነው :: ጥሩ ነው። (ጋት ሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ሁሉም ነገር የተሟላላት ትሆናለች )
በርታ ብሮ
Perfect idea
እንኳን መጣህ ተገናኘን 🙏🏽👍 መልካም ጉዞ..
🎉❤🎉 ስዩም እውነተኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የሚል ጀግናችን ነው በርቱልን ከጎናችሁ ነን ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብርሃን ምንጭ ነች ግብፅና ፈረሷ ኤርትራ ምን ይዋጣቸው ።🎉🎉❤❤
ከስዬ ጋር በነበረህ የውይይት ግዜና ያነሳችሁት ጭብጥ በጣም ጣፋጭ እና አስተማሪ ነበር። በተናጠል የምታደርጉት እንደተጠበቀ ሆኖ ጥምረታችሁ ጉልበት ነው እና ብትበዙልን።
በረታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ አይዞህ
Respected ,Getye ,(Pro.)
May God be protect you always ❤
Amen ! ❤❤❤😊
ፕሮፌሰር ጌትነት በርታልን በትላንትናው እለት ከስዬ ጋር ያደረጋችሁት መልካም ውይይት ትንተና ነበር !
ጎበዝ ልጂ ነህ
You are genuine Ethiopian keep it up 🤙
በርታ
ንግግርህ በእውነት ጨዋና በሳል ነው ትመቸኛለህ ።
አገርህንም በእውቀት ነው የምትደግፈው አንተን ዝም ብሎ እንድ አብዛኞቹ ማስተዋል ካቃታቸው ድንዙዛን ዩትዩበሮች ጋር ማወዳደር ትልቅ ስህተት ነው በርታ
ሰላም ሰላም አንበሳዉ ፕሮፌሰር ጌትነት የጀግናዉ መከላከያችን አባል የጀግናዉ መሪያችን የአብችዬ አጋዥ ታማኝ ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንድሜ አከባሪህ ነኝ በርታ!!!!
ፕሮፌሰር በርታ ሁሉም እውነትን የያዛችሁ ሚዲያዋች የኢትዮጵያ ውድቀትን የሚመኙ ኢትዮጵያን ከፍ እያለች እነሱ እየከሰሙ ይኤዳል
Really I'm appreciating you for your genuine approach. I hope you shall contribute a lot of attributes to your country Ethiopia 🇪🇹 and your peoples equally!!!❤🎉❤
በርታ በደንብ እየተከታተልኩህ ነው።አአ ሥመጣም በአካል ለማግኜት እሞክራለሁ
ሰላም ሰላም
እምቦሳ እሰር።
በርታ ወንድሜ!
ፕሮፌሰር ጌትሽ በርታልን።
ፕሮፌሰር ጌትሽ እውነተኛ የአማራ ሕዝብ ልጅ ሃቀኛ ኢትዮጵያ ዘረኝነትን የምትፀየፍ ሰው ኑርልን።
Bravo
ኢትዮጵያ የራሷ የሆነውን ኣሰብ ወደብ ለኣለም ሕዝብ ካርታውን በማሳየትና ለተንኮለ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጉዳት የተደረገ መሆኑን ማሳመን ያስፈልጋል።
ተባለ እነዴ. ሞከር. ከማን. እነደምትወስደው. እናያለን ሰማህ ከኣንበሳ. መንጋጋ. ማን ያወጣል. ስጋ. ነው ነገሩ. ይሰማል. ደደቡ
ስላም ሰላም ቤተስብ🎉🎉🎉
ድሉ በዋናነትየአንተ ነው።
ፕሮፌሰር እንኳን በሰላም መጣህ🎉🎉
እናመሰግናለን ወንድማችን
ጌች የኢትዩጵያልጅ ጀግና በርታ ደግሞ እኖድሀለን እሺ 🎉❤
Good job keep it up
በርታልን ወንድማችን በስዬ ፕሮግራም ላይ ነው አይቼ ነው ወደ ቻናል ልንቀላቃል ችለናል የሚገርም እይታ ችሎታ ሀገር ወዳድ የምታ ነሳቸው አጃንዳ ዎችህ የሚርም ነው በርታልን የኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቅህ::🎉
Gat Media ይደገፋል 🥰ይከረበታል
Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
እንኳን ተማርክ ፣ ልክ እንደአያቶችህ የአርበኛ ልብ ነው ያለህ ።
I find it very interesting how you explain some complicated issues very easily. Thank You Getnet.
ብራቮ GAT media
ትመቸኛለህ ወላሂ መረጃወችህ ከእውነታ ጋር ነው
Interesting analysis much respect brother.
Keep it up
❤❤❤🎉🎉🎉
ምሁር ማለት እንዲህ ነው።
ጌትሽ ሰላም ብያለሁ፣ መጀመሪያም ስህተቱ የኛ ነው፣ስለ ጂቡቲና ኢትዮጵያ ጉዳይ ጅቡቲን ከሰው ቆጥረን ቁጭ ብለን ማውራታችን፣ የሰው ግዙ መሆኗን እያወቅን፣ አሁን ከባሉካዋ ጋር ማውራቱ ውጤት እንደሚያመጣ ይሰማኛል። ስምንቱም ሀገሮች ከጅቡቲ ጋር ብቻ አውርተው አልተፈቀደላቸውም። ባንኳና ታንኳ ያለው ፈረንሳይ ነው ያለው። የሱማሊያ ባንኳ እኛ ጋ ባይሆንም ታንኳ ኢትዮጵያ ስላለ ነው ጨምቀን ያስፈረምናት። ኤርትራ ውሽማ ብትቀያይርም ባሉካዋ ግብፅ ስለሆነች ከማን ጋር መነጋገር እንደሚቻል ግራ የገባ ነው ለጊዜው። ግን አሁን የባሉካዋ አቅም እየደከመ መምጣቱን የህዳሴው ግድብ ማለቁና ሰሞኑን በሀሰን ሼክ ንኪው ባክሽ መባሏ ማሳያ ነው። ስለዚህ አል ሳያስን ብንጨምቀው አል ሲሲ ሊያስጥለው አይችልም።
ኤርትራ ይሄ አምባገነንን መንግስት ፈጣሪ ያስወግድላት ::
ፍራስ .ችግር ዉስጥ ናት ያለቸዉ ብዙም ባንጠብቅ ጥሩ ነው ❤❤❤
ፕ/ር በአንፃሩ ፈረንሳይ ከኢትዮጲያ ምን ትጠብቃለች አፍሪካ ላይ ልታሳድረው የምትፈልገውን ተፅዕኖ በተመለከተ በዲፕሎማሲ መንገድ ብትተነትንልን
Nice expression
rational discussion
በርታልን ወንድማችን 🎉🎉🎉
ሀገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም፡፡ አሰብን ይዘን አሰማሪውን እናስወግዳለን ያልከው የመንግስት አቅጣጫ ቀድመህ ለጠላት መረጃ እየሰጠህ ስለሆነ ከዚህ አይነት መረጃ አሰጣጥ ብታስብበት ይሻላል፡፡ አላህ የውስጥ ትብብራችንን አንድነታችንን ያጠናክርልን፡፡
የኛ ጀግና ነህ
It would have been great if you added maps of the countries you mentioned. Otherwise it is like a radio show.
Keep up the good work!
With agreement Ethiopia can use Eritrean ports and Eritrea can by electricity from Ethiopia we need each other
,በረተ😊
30 አመት በላይ እኮ ታገሰች ኢትዮዽያ ያለወደብ እና አሰብን በጉልበትም ሆነ በህግም የማስመለሻ ጊዜ አሁን ነው!!
ለምን የፈረንሳዩ መንግስት በነገሩ ገብቶበት ወይም ተጠይቆ ቢያስማማን ጥሩ ይመስለኛል ።
Selam Selam wondimachin Berta
የምር ስሜትክ እያጋባክብኝም ነው ይመችክ መምህር ከዛሬ ጀምሮ ማስታወቂያ አላሳልፍም
ኢሳያስ እየሰማ ነው መብራት እየሸጥን ነው ኧረ ንገሩልኝ ቆሞ ሠቅረት የለም የኛ መሪ እነሰራ ነው
Macron can mediate and convince on Tajoura seaport to include naval base.
ሰላም ሰላም ብያለሁ
Bravo getenet
አሁን ኢትዮዽያ ሁሉ ነገር አላት የቀራት ወደቧ ብቻ ነው ስለዚህ የሚቀጥለው ጉዞ ወደ አሰብ መሆን አለባት።
ሰላም ብይለሁ
እኛ ሰው ነን !! እዚህ ምድር ላይ የተፈጠርን ኢትዮጵያዊ ፤ ኢትዮጵያ ነን !! በኤርትራ ምድር በማይገባ ጦርነት ወንድማችንን ገብረናል ። የእሱን ልጅ ወያኔ አዲስ አበባ እንደገባ ሚስቱ የወንድሜን ልጅ አግኝቼ አይቻለሁ ። እረ ከእሱ በፊት የ 6 ልጆች ከኤርትራ የተወለዱ አጎት ነኝ !! እምናገረው ይጠፋኛል!!
ነገ ቅርብ ነው!!
ማከሮን ኢትዮጵያ የጅቡቲን ወደብ እንድትጠቀም ለማገግባባት እየመጣ እንደሆነ ገምታለሁ ።
🟢🟡🔴 😊🟩🟨🟥😊
❤❤❤❤❤❤
New subscribers welcome, rest assured you won’t regret you have joined this channel, guaranteed.
Berta wondime
ንግግርህ አትደጋግም ፕሮግራምህ ጥሩ ነው
🎉🎉
❤❤❤ጌትሽ❤ፕሮፌሰር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
ዉድ ጌትነት
በዚህ ፕሮግራም " ካልተቻለ በለምጼ/ጠባሳዬ አጌጥበታለሁ" ያልከው ጥሩ አባባል አስተማሪ ቂምነገር ነው ። ጃፓኖች ሲናገሩ " the A-bomb የዛሬዋን የበለፀገች ጃፓን ፈጠራት" ይላሉ ። እኛም ልንማርበት ይገባል ። አመሰግናለሁ በርታ!!
እሄው
ለማስታወስ ያህል። ፈረንሳይ የባቡርን መስመር አ.አ ድረስ ዘርግታ ለ99 አመት መሰለኝ ከተጠቀመች በኋላ የጂቡቲ ሕዝብ ከፈረንሳ ጋር እንሆናለን ስላሉ።እኛ ወደባችንን አጣን።
ታዲያ ለምን አዲስ አበባ መብራት እያስቸገረ ያለው
😭💔💔💔💔
Airbus በፈረንሳይ ውስጥ ፋብሪካ አለው ግን የፈረንሳይ ድርጅት አይደለም። 🤔
ሰላም ሰላም አንበሳዉ ፕሮፌሰር ጌትነት የጀግናዉ መከላከያችን አባል የጀግናዉ መሪያችን የአብችዬ አጋዥ ታማኝ ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስለ ጦሩ ይዉጣ አይዉጣ የሚሌዉ አልተስማማንም አለ እኮ ፣ሶማሊያ ዉጭ ጉዳይ ሚ/ር፣ ምንድነዉ ነገሩ ጌች
የወደብ ጉዳይ የዘወትር ርዕስ መሆን አለበት ።ምን ትላለህ?
አዲስ የስራ ፈጠራ ነዉ የለምጥ ንግድ 😂😂😂
ሚኒሊክ ጅቡቲን የከወቷት ለፈረንሳይ ነው ስለዚህ ጅቡቲ አሁንም የፈረንሳይ ናት። ምን ታደርገዋለህ