Ethiopia - ከሰሞኑ የሚጠበቀው ድርድር! | አሜሪካ የአማራው ጦርነት አስፈርቷታል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 175

  • @wasamba1
    @wasamba1 10 месяцев назад +8

    ድል ለጀግኖቹ የአማራ ፋኖዎች🦾🦾🦾

  • @Brhannguse
    @Brhannguse 10 месяцев назад +21

    አባቴ ገዳይ ና ሟች መቸም አይደራደርም

  • @hdjhdk
    @hdjhdk 10 месяцев назад +7

    ትግላችን ይቀጥላል ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ።

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 10 месяцев назад +13

    ድል ለፋኖ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 10 месяцев назад +9

    አማራው ወገኔ በሰላም ወተን የምንገባበት ቀን ያቅርብል አምላክ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢 ይሆለአማራው አይገባንም ነበረ 😢😢

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 10 месяцев назад +1

    ፋኖ የህዝብ ልጅ❤🦁💫✊💪

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 10 месяцев назад +4

    ጦርነትን አትጀምረው እንጂ ከጀመርከው በድል መጨረስ ይገባል እንጂ የአሜሪካንን የጥቅሟን አስጠባቂ የድርድር ቡራኬ አትጠብቅ..

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 10 месяцев назад +1

    አሜሪካ የርጎ ዝብ እማገባበት የለ ዘረኝነት ካልጠፋ ኢትዮ ሰላም አታገኝም አማራዬ አብሽሩ ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @danieltesema6378
    @danieltesema6378 10 месяцев назад +8

    አለቆችህ እነ አቢይ በድርድር እንዲድኑ የለህን ምኞት ብትሰብክም ድርድር ግን በአማራ ሕዝብ መቃብር ላይ እንኳን አይሞከርም ።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 10 месяцев назад +7

    የኛን እጣ የምንወስነዉ እኛና እኛ ብቻነን አለቀ የኛን ስቃይና. ግፍ የሚያቅልን ለም

    • @negashlegesse3003
      @negashlegesse3003 10 месяцев назад

      በባዶ ሜዳ ታልቃላችሁ

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 10 месяцев назад +1

      ​@@negashlegesse3003ጋላ እናትህ ትለቅ የጋላን ታጣቂ ትጥቅ እየታጠቅን ወደጋላ ሜዳ ተጠግተናል ደራ ልዮ ዝሆን ከሚሴ ወለጋ ሰላሌ ሸኖ እያለቁ እና እየተፈናቀሉ መሆኑን ላርዳክ በጋላ ሜዳ እያረግነው ነው እልቂቱን

    • @helenabebe-jg2lg
      @helenabebe-jg2lg 10 месяцев назад

      No bado meda Fano has a powerful wating two moths

    • @negashlegesse3003
      @negashlegesse3003 10 месяцев назад

      @@efremyeyeshareg6954 እኔስ ጋላም አማራም ትግሬም አይደለሁም።እንዳንተ አይነቱ መሀይም በህልም አልኖርም የማይው እውነት ግን አማራ ለዘር እንዳይተርፍ አድርጋችሁታል በርቱ ያንተ አይነቱ ጃዊሳ መቀናነሱ ላገራችን ትርፍ ነው።ኖረህ ምን ትጠቅማለህ ሞተህ እንካን ማዳበሪያ ሁንልን እንጂ

    • @negashlegesse3003
      @negashlegesse3003 10 месяцев назад

      @@helenabebe-jg2lg አየነውኮ ጉራ ብቻ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 10 месяцев назад +4

    ፍኖ በምንም ታምስ ድርድር የለም እኝተ ትላለህ ድርድር በህልም ፍኖ 4ኪሎ❤❤❤❤ በቃ ይህው ነው

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 10 месяцев назад +4

    የፕሪቶሪያው ስምምነት አሁን ላለው መረን አልባ እልቂት ና የፓለቲካ መዘበራረቅ ምክንያት ነው። አማራ ያሸንፋል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 10 месяцев назад +6

    ሽኔ ንጽሀንን ይግደል እጂ ተዋጊ አይደለም

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 9 месяцев назад

    ኧረ በቃን ጦርነት ኧረ በቃን ሶቀቃ ይቁም ጦርነት ሰላም ለሀገራችን

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 10 месяцев назад +2

    አማራ አሁን በሁሉም ነገር ዝግጁ ነው ግዜው 1983ዓ.ም አደለም አ 20-20ሚ አማራ በትጥቅ ተዘጋጅቷል ርስቱን ህልውናውን ጥቅሙን ለማስጠበቅ አለቀ ሰምተሀል አይደገምም።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 10 месяцев назад +14

    ድርድር የሚባል የለም ጥት ያለቀዉ አማራ አልቆ አባገነኖች መወገድ አለባቸዉ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 месяцев назад +1

      እንዴት ያለ ህልም ላይ ናችሁ ሁሉም አራት ኪሎ ይላል

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 10 месяцев назад +4

    ማራኪ ኣርኪ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 10 месяцев назад +1

    ተመስገን ጥሩነህ መፅዋት እንክፍላለን የሚለው እዲስ እበባ ተቀምጦ ነው ጀግና ከሆነ ለምን ወደ እማራ ክልል እይሄድም ሆድይም ባንዳ ነስው ትንሽ ሞራል የለለው ክይሀዲ ነው ድል ለፋኖ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 10 месяцев назад

    ፋኖ ይችላል

  • @Yosefmulugeta-dm1eu
    @Yosefmulugeta-dm1eu 10 месяцев назад +2

    Deli lafanoooo ❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 10 месяцев назад +5

    በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ካለቀ በኋላ ድርድር የምባል ነገር አያስፈልግም

  • @KingEthiopia-n8t
    @KingEthiopia-n8t 10 месяцев назад +3

    ፋኖ ከብልፅግና ጋር ድርድር አይኖርም ከህዝብ እንጂ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 10 месяцев назад +4

    ህልም ነው ድርድሩ ፍኖ 4ኪሎ ሲገባ ብቻ ነው

    • @AbbaateAbbaas
      @AbbaateAbbaas 10 месяцев назад +1

      አባይ በረሀ ግባ የምን 4ኪሎ ነው።

    • @stebanelakie2929
      @stebanelakie2929 10 месяцев назад +2

      አራት ኪሎ ከመግባታችሁ በፊት በአራት ኪሎ ጥማት ተንገብግባችሁ እንዳትሞቱ

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 6 месяцев назад

    መንግስቱ ይሻለዋል የሚያዘውን ነገር ማድረግ አለበት ይሄ ትዝታ ማድረግ አለበት ምን ያደርጋቸዋል ምን ያደርጋቸዋል

  • @YonasHailu-o3l
    @YonasHailu-o3l 10 месяцев назад +5

    ፋኖ የተደራደረ እለት ነው የአማራ ህዝብ የሞት ሞት የሚሞተው 🤨🤨🤨🤨

  • @marimark8464
    @marimark8464 10 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ የኦነግ መከላከያ ያልቃል አሜሪካ የአብይ ሰልጣን ጠባቂ ነች

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 10 месяцев назад +2

    fano king ❤❤❤💪💪💪

  • @balaaiBalaai
    @balaaiBalaai 10 месяцев назад +2

    ፍኖ ያሸንፋል❤❤❤❤

    • @BekaAman605
      @BekaAman605 10 месяцев назад

      😂😂😂ማንን

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 10 месяцев назад +6

    ወይኔ ራስበራሳችን በመሆኑ ያማልልልልልልልልልል

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 10 месяцев назад

      yemen erse berse nw!!!!!!!!!!!!!!!!! nebse belaw gala ena amara nw eytewaga yalew

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 10 месяцев назад

    ድል ሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ❤

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 10 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይከሀዲመከላክያ😂😂😂😂😂😂ፈኖጀግናዉፋኖበክላሽበቻእደበግእየነዳዉነዉ😂😂😂😂😂😂ምርኮኛሁላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 10 месяцев назад +2

    ምነው ዠግና ጠፋ

  • @user-kira9
    @user-kira9 10 месяцев назад +3

    ተናግረን ነበር አማራ ካመረረ አይመለስም እየባሰ እና እየጎመራ ነው የሚመጣው ነገሩ ድርድር ሁላ የሚፈልጉ አይመስለኝም እጅግ አደገኛ ነው በተለይ ለመንግስት እንግዲህ ይሞክረው ሱሪ ማሶለቁን😂😂

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 10 месяцев назад +1

    አሜሪካ የሠለማዊ ሀገራትን ሠለም ማፍራስ የሥራ ድራሻዋ መሆኑን የማያዉቅ አለ አልልም።

  • @spiritsandorbs2666
    @spiritsandorbs2666 10 месяцев назад +4

    አሜሪካ አሜሪካ አሜሪካ ብለህ ብዙ ወተወትክ!!! አሜሪካ ወያኔን እንዳላዳነችው ልብ ይሏል...

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 10 месяцев назад +2

    Fano.yasnfal.Wadifty❤❤❤

  • @digidag9256
    @digidag9256 10 месяцев назад

    አባቱ አማራ በእርስቱ በሚስቱ በመስሪያው አትምጣ ሲያቅለበልበው ነካክቶ ዬድሀ ልጅ አለቀ ዬውጭ ጠላት ቢመጣ በምን እንደሚመክተው ክርስቶስ ይወቀው

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 10 месяцев назад +4

    የአማራ ህዝብ አይኑ እያዬ ከሚሞት እየታገለ መሞትን መርጧል፤ዘረኛው የኦህዴድ-ኦነግ-ትህነግ ብልግና አገዛዝ ካልተወገደ በስተቀር የሚመጣ ምንም አይነት ዘላቂ ሰላም አይመጣም፤የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኢትዮጵያ በጀግናው የአማራ ህዝብ ትግል ትንሳኤዋን ትጎናፀፋለች፤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @Me45898
    @Me45898 10 месяцев назад

    Feta Abiy kadries . You are not still get tired

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 10 месяцев назад +1

    ፈኖ ፣ ከአማራ ፣ ለአማራ ፣ በአማራ ላይ ጦር ያናሰ ፣ የወጋ ፣ ያደማ ፣ ያወደማ ፣ ባዶ ያስቃራ ፈኖ ፈኖ ፈኖ ልቦናዉን ያጣ ሽፍታ ቡድን ታዉ ባሉት ፣፣፣ ፣፣

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 10 месяцев назад

    የሌላው ወገን መራብ ደንታ የሌለው የአማራው ክልል እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ሆኗል ።

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 6 месяцев назад

    አሜሪካ ኢትዮጵያ እንዲታረግ አይፈልግም ምክንያቱም ይፈልጋታል ሁሉም ነገር ያለው ቆይ ምን እናድርግ እኛ ምን እናድርግ ለምን ህብረተሰቡ አይረዳም ለምን አይረደም ለመረስ በራሳችን እንመቀኛለን። ለምን በአንድ ላይ ተመካክረን አናሳድጋትም

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 10 месяцев назад

    ከአለቅን በኃላ. ድርድር. ያለቀዉ ይለቀ ከአላሸነፍን. ሞታችን አይቆምም

  • @digidag9256
    @digidag9256 10 месяцев назад

    ላንድ ብልጥ ወንበር ህዝባችንን ያለሀጥያቱ ዬማይገባውን ዋጋ ቢከፍልም ዬዛሬ ፈራጆች ዬእጃቸውን ያፍሱታል

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh 6 месяцев назад

    የሀገራችን እርሻ ያደረጉት እኮ ዝም ብለው ለምን አይሰሙም ለምን መንግስት አይሰሙም ታጠቁት አላቸው መታጠብ አላቸው መፍታት ለምን አርፈው አይቀመጡም የአሜሪካንም ሆነ የግብጽ መሆን የዘም ሆነ አገራችንን እንዲናቋቁም አይፈልጉም ማንኛውም ሁሉ የውስጥ ደግሞ አገራችንን እየገደላት ነው ያለው እንጂ ወደላይ የምትል ነገር የላትም ሁሉም አሁን ሁሉም ያንጃበው ኢትዮጵያ እንዲተፈርስ ኢትዮጵያ እንዲፈርስ ነው የሚፈልገው ሁሉም ሁሉም ብሄረሰብ የውጭ ሀገር ሁሉም የውጭ ሃገራት ሁሉም ኢትዮጵያን አይፈልጓትም ግን ፈጣሪ ይጠብቃት መንግስታችንን ፈጣሪ ይጠብቀው ተሸይጣን ላይ ደብቅልን

  • @minaletenagne
    @minaletenagne 10 месяцев назад +1

    ድርድር የሚባል ነገር አያስፈልግም ጦርነቱ አልቋል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 месяцев назад

      እውነትሽን ነው ጦርነት አለቀ ነው የምትይው ወይንስ ህዝብ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 10 месяцев назад +1

    ማይክ ሀመር ሳይሆን ገብረ ስላሴ ሀመር ነው የሚባለው የኢትዩጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነው በዚህ ይታረምልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 10 месяцев назад +1

    ቆንጆ ዘገባ🙏👏👏👏

  • @Momeyeop
    @Momeyeop 10 месяцев назад

    አማራ መረረ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 10 месяцев назад

    አሜሪካን ማንኛቸውንም የግጭት መፍጠርና አልሆን ሲላት በድርድር ጥቅሟን በማስከበር ደረጃ እስከጠበቀ ካልሆነም የራሳችሁ ጉዳይ ባህሏ መሆኑን መረዳት አስፈላጊነቱ የማያጠራጥር ነው።

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 10 месяцев назад +1

    አሜሪካ ፡ ለህወሀት በመወገንና በዲፕሎማሲም በጦርነቱ የሳተላይት እገዛም በማድረግ በአማራና አፋር ህዝቦች ላይ ያስከተለቺው ጉዳት መቼውም አይረሳም ። ታዲያ አሁን የአማራ ህዝብ ድሎች እየተቀዳጀ መንግሥትን ከሥሩ የሚነቅልበት ሰዐት ሲደርስ ምነው አሜሪካ የምትሯሯየው ?

  • @edriseshetu
    @edriseshetu 10 месяцев назад +1

    ድል ለመንግስታችን

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 10 месяцев назад +3

    በፊት የት ነበራችሁ

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 10 месяцев назад

    ሰላም ድርድር ነው የምንፈልገው አማራም ብሆን ፋኖ ያቸንፋል እያልን ህዝብ አለቀ

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 10 месяцев назад +2

    አማራ ካላሸነፈ መቸም እሄ ስቃይ አይቆምም

  • @gddhhug2488
    @gddhhug2488 10 месяцев назад +1

    አተነህ ዋው አገር አፍራሽ

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie 10 месяцев назад +1

    ኧኧኧ ድርድር በጨራሽ የማይሇን ነው ፡፡ከሸኔ ጋር ይደራደር ፡፡

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 10 месяцев назад

    Dereder.Yalam.Amhara.Damun.Afsal❤❤❤

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 10 месяцев назад

    ሼኔ ከፋኖ ያነሰ ኃይል አልክ ምናለበት ግን ሳታጣሩ ምዲያ ላይ ባትዘባሪቁ

  • @abdigari1259
    @abdigari1259 10 месяцев назад

    No war in the city.... priority for people.... OLA forever

  • @NN-Love35
    @NN-Love35 10 месяцев назад

    ሰላምኮ አጣን ። እስከ መቼ ነው ግን ????

  • @ChalachewSintayehu
    @ChalachewSintayehu 10 месяцев назад +2

    እሄ ሚዲያ ለብልጽግና ተሽጧል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 месяцев назад

      ደግ አደረገ ሐቁ ሲነገራችሁ ሰበብ ታበዛላችሁ

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 10 месяцев назад

    አማራ አማራን በልቶ ጨረሰው እንካን ደስ አላችሁ

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 10 месяцев назад

      ባንዳ ይረሸናል እንደ ትግራይ ክልል አንዲ መሆን ነበረባቸዉ

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 10 месяцев назад

      ጋላ አማራ ጋላን በልቶ ነው የጨረሰው የምን አባክ ማስተባበል ነው የጋላ ተላላኪ ጋላ ነው የታጠቀ ጋላና የጋላ ተላላኪ አማራ ክልል እድሜ የለውም

  • @የጀግናውልጅ
    @የጀግናውልጅ 10 месяцев назад +2

    ለማን ነው ይህ ዘገባ የተዘጋጀው

  • @AsresAbebe
    @AsresAbebe 10 месяцев назад

    በ ያቸንፋል ና በ የሸንፏል ያላቁ ወጣቶችን ተረሱ ማለት ነው።

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 10 месяцев назад

    Tell all these to Abiy Ahmed.He is the cause.

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 10 месяцев назад +2

    Fano fano amara

  • @YirgalamMakonin-ym4cb
    @YirgalamMakonin-ym4cb 10 месяцев назад +1

    እስቲ.ዝም.በል.የምን.ድርድር.ነው.😂😂ኦነግን.አማራ.ፋኖ.ኦነግ.ሸኔ.ሳይጠፋ.ምንም.ድርድር.አይሰራም.

  • @mesfinmechuka3623
    @mesfinmechuka3623 10 месяцев назад

    እስክንድር ፣ እስንድር ብላችሁ ተራ ግለሰብ በማወደስ አማራው ልጆቹን ከትምህርት ገበታ አፈናቀላችሁ ረሀብና መፈናቀል አተረፋችሁ ።ያሳዝናል ልቦና ይስጥልኝ ።

  • @እናአለምቲዩብ
    @እናአለምቲዩብ 10 месяцев назад

    በጣም ቀልደኞች ናቹ ምድር ላይ አትኖርም ተብሎ የተፈረደበትን ህዝብ እና አቡለዉን እየተጋተ ሞቅ ሲለዉ ቁማሩን በላነዉ ከሚል መሪ ጋ ሰዉ እዴት ብታስቡት ነዉ አሜሪካ አማራ በቀን 20000 ሰዉ ሲታረድ አታቅም ዛሬ ምን ተገኛ ተደራደሩ የምትል ሞት አይቀርም ግን እየገዘገዘ የሚያሰቃይህ መግስት አገዳደልህን ቀይር ብሎ ነዉ የአማራ ህዝብ ድርድር እያላቹ የምታሾፉ ፈጣሪ አምላክ አለ ድል ለተገፈዉ ህዝብ

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 10 месяцев назад

    Amhara.hulam.Yegdlal.Yesdadal.gen.Lamen😢😢😢😢

  • @Tengeda1
    @Tengeda1 10 месяцев назад

    Jawesha?

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 10 месяцев назад

    የሞተዉ ወንድምሽ የገደለዉ ባልሽ ሆነብን የኛ ነገር

  • @sadaaalebachew1838
    @sadaaalebachew1838 10 месяцев назад

    ይህ መንግስት እኮ አይሰማም ሰይጣን ይዞት ነው እንጂ በጤናው የሰው ልጅ ደም በየቀኑ ባላፈሰሰ ነበር

  • @hailemeskeltessema2727
    @hailemeskeltessema2727 10 месяцев назад

    አሜሪካ አደራድራ ዘላቂ ሰላም ያመጣችበት ሃገር የለም ነገር ዘላቂ ችግር ማስቀመጧን እንጂ። ኤርትራ አስገንጥላ ወደብ አደረገችን በድርድር ሰበብ

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 9 месяцев назад

    ድል🌻ፋኖ🌻ያሐለሐአሐመሐራሐ❤ኢትትዬጵያሐ❤ሰሐለሐሚ❤አሐይሕኖራሕሚ❤አሐመሐራሐ❤ቁልሕፊሕ❤ነወ❤ለሐኢሕትሕዮጵያሐ❤መሐንሕሚሕ❤መሐተሐደሐደሐሪሕያ❤ደሐቡሕነሐ❤ሰሐነሐድሕ❤ከሐአሐመሐራሐ❤በሐሲሐ

  • @ዶብዓራያራዩማ
    @ዶብዓራያራዩማ 10 месяцев назад

    betam yasaznal ahun jegna yemibalew ayzoh ho bel zeraf bel yemilew askabach yedehaw lij mognu kaleke behuala tederadro beselam kuch ylal yemotew, aynu yetefaw , egru yetekoretew yedehaw lij gin manm zor blo ayayewum ena mognu yedehaw lij nika tirgum yelew mot atmut nika nika.
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyb246
    @abiyb246 10 месяцев назад

    77 ሺ ክላሽ 90 ሚልዮን ዶላር በጣም ተጋነነ አንድ ክላሽ ከ1ሺ ዶላር አይበልጥም በናንተ ዜና አንድ ክላሽ 1.1 ሚሊየን ዶላር አካባቢ ነው ስለዚህ ቁጥር ተሳስተችሆን ወይም ዜናውን የሰጣችህ ሰው ዋሽቶል እንደገና አጣሩት :: I hope you guys read my comment!

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase7616 10 месяцев назад

    ብላድሜር ጋልቫን ውጤትህ ሃሳብህ ነው ይላል???

  • @mirthtube3969
    @mirthtube3969 10 месяцев назад +1

    እግር ትበላለህ

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 10 месяцев назад

    Eskawen.Yalkaw.Amhara.Dameis

  • @AbbaateAbbaas
    @AbbaateAbbaas 10 месяцев назад

    ወይ ፋኖ ወይ መከላከያ ያሸንፋ አላለም ካካካካካካካካ😅😅😅 ዱቄት

  • @mirthtube3969
    @mirthtube3969 10 месяцев назад +1

    አሽከር አትሁኑ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 10 месяцев назад +1

    ወፍ የለም ፈሳሞች

  • @Ethiopia1_
    @Ethiopia1_ 10 месяцев назад

    የምን ድርድር ??

  • @digidag9256
    @digidag9256 10 месяцев назад

    ምነው አሜሪካ ወጡአ እንዳማረላት ሴት ገባ ወጣ አበዛች ?

  • @kingphone2911
    @kingphone2911 10 месяцев назад

    ሀቅ ቢፍልጉ ይህ ሁሉ ባልስፈለገ

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 10 месяцев назад +1

    ምን አገባት አሜሪካ እራሷ ለአብይ እየረዳች አማራን እያሰጨፈጨፈች መልሳ ገላጋይመ ሆኖ ያሳዝናል ለትግራይ እሬሸን እነዳቀረበች ለምን አታቀርብም ድርድር ከአብይ ጋር በፍፁም አይቻልም አሜሪካ ምነው የወሸት ድርድር አቀረበች ሀሰተኞች ናቸው : :

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 10 месяцев назад +2

    del le teedy afro

  • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
    @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 10 месяцев назад

    ሀይማኖት የሌለው ኢትዮጵያን አይመራም ዘንዶ ቅዳሴና አዛን ሰው ይረብሻል ብሏል ይህ 666

  • @UrhggJjxjdjixjdnsjx
    @UrhggJjxjdjixjdnsjx 10 месяцев назад +1

    Hi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @teklaykahsay-eo1dn
    @teklaykahsay-eo1dn 10 месяцев назад

    Feta daily ante dedebe denkoro

  • @super__star6823
    @super__star6823 10 месяцев назад

    It sad Fata expect solution from Mike Hummer ? Tell us which country they enter find a solution except make it worse

  • @mulukenteresa
    @mulukenteresa 10 месяцев назад

    ፋኖ ፋኖ ብለህ ሞትክ 😂😂 ምን ይሁን ምን ለሀገር ሰላም አንተ ግን ትገርማለህ አንድ ቀን መረጃ የተንጠለጠለ ነው ። ሥር የለውም ቦዶ ጭወት

  • @Befrduam
    @Befrduam 10 месяцев назад +1

    ድርድር በጦርነት ምክንያት የርስበርስ ሲቪል ሕዝቦችን እልቂት ይቀንሳል !! ሆኖም ጊዜው ሳይባክን ቶሎ መፈፀም አለበት !

  • @MollaAbera-iq4pm
    @MollaAbera-iq4pm 10 месяцев назад

    አበት ግምት

  • @aahhmmeeddyyuuyyaa5045
    @aahhmmeeddyyuuyyaa5045 10 месяцев назад

    FANO NEVER DEFATE|||||||||||||||||||

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 10 месяцев назад

    Feta daily , be mar yettklele merz. Ye telat teleleki.

  • @HagosYohannes-b2h
    @HagosYohannes-b2h 10 месяцев назад

    ኢትዮጵያዊ ሆይ ኣትሞኝ!
    ኢትዮጵያዊው የፈለገው እርስ በርስ ቢገዳደል፣ ቢፋጅ፣ ቢጨፋጨፍ፤ የፈለገው በረሃብም በበሽታም ቢረግፍም ዓቢይ ብቻ ሥልጣን ላይ ይቆይ እንጂ ሌላው ለኣሜሪካና ለኤውሮጳ ደንታቸው ኣይደለም፣ ምክንያቱ በግልፅ እንዲህ ተብሏል፤
    1. "I saved a nation. The premier of that nation has won the Nobel Peace Prize." (President Trump)
    2. "We support this government because this government has welcomed the interests of America which the former government hasn't". (Ambassador Jeffrey Feltmann)
    3. ስለዚህ ይህ ኣመራር የተቋቋመው በኣሜሪካና በኤውሮጳ ድጋፍና ጣልቃ ገብነት ነው። ኣሜሪካና ኤውሮጳ ኢትዮጵያ በፈረንጅ ተገዝታ ስለማታውቅ በታሪክም በዓድዋ ድል ወራሪ ፈረንጁን ኣሸንፋ ኣዋርዳ የኣፍሪቃንና የጥቁሩን ዓለም ነፃነትን ስላበሰረችው ለዚህ ገና ዋጋ መክፈል ኣለባት። የዚህ ዋጋ ክፊያ ደግሞ ከዛው ከዓድዋ (ከትግራይ) መጀመር ነበረበትና ይኸው።
    በተለይ ኣሜሪካ ደግሞ የራሷ ዓላማ ይኖራታል። እነዚህ የኣሜሪካና የኤውሮጳ ዓላማዎች ግብ እስካልመቱ ድረሰ ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ እየተፋጁ ኢትዮጵያ በልጆቿ ደም መታጠብ ኣለባት። እኛ በምናውቀው ታሪክ ኣሜሪካ ያሸነፈችው ጦርነትና ኣሜሪካና ኤውሮጳ እጃቸውን ኣሰገብተዉበት ሰላሙ የተመለሰለት ኣገር ታይቶም ተሰምቶም ኣይታወቅም።
    ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ሆይ ይኸን ሁሉ ተረድተህ መፍትሄው በእጅህ መሆኑን ኣውቀህ ለችግረህ መፍትሄ ኣንተው ራስህ ስለሆንክ እስካሁን ራስህ በራስህ ያደረስከውን ለመናገሩ የሚዘገንን ጥፋትና ጉዳት የራስህ መሆኑን ኣምነህ ተምረህበት መፍትሄውን ራስህ በራስህ ብታበጅለት ብቻ ነው ኣገርህንና ሰላምህን የምታገኘው። ካልሆነ ኣገርህን ከውጭ ምንዛሪ ባዶ ቀርቶ በሚገዙት መሣሪዎችና ቁምቡላዎች የተራበ ሕዝብህን እየቀለብክና እርስ እርስ እያፋጀህ ሰላምና ኣገር ሊኖር ኣይችልም።

  • @deresedera-g4p
    @deresedera-g4p 10 месяцев назад

    manm ayderaderim zare linashenif sihon new endezih yane singedel, sinchefechef gazietegna sinsedeb sininak balegizie nen bayoch sitefubn yet neberachuh gedel gibu gazetegnoch

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 10 месяцев назад

    Ebakachu ke tigrsi sekoka temaru.wendm kewendmu gar aygedadel.wtetu ybkan belu.Hageritwa shmagle yelatm.gfabelew yemil bcha new.

    • @Hdcandylovely
      @Hdcandylovely 10 месяцев назад

      ያለቀው አልቆ የተረፈው ይትረፍ እንጂ በዚህ አወሬ መንግስት አንመራም።