ፈሪሀ ክፍል 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии • 304

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 2 месяца назад +9

    ኡፍፍፍ ድህነት አይኑ ይጥፋ❤❤❤😢😢

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +61

    ከቱርክ ፊልም የተማርሁት ነገር ቢኖር ሀገራቸዉን እንዴት እደሚወዱ ነው በየማህሉ የሀገራቸዉን ባህር፣መርከብ፣ቤተክርስቲያን፣ መሰጊዶችን ያሳያሉ የኢትዮጵያ ፊልም ዳይሬክተሮች አስቡበት!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

    • @tamrabeautiful2705
      @tamrabeautiful2705 3 года назад +2

    • @tube3715
      @tube3715 3 года назад

      ትክክል

    • @asmeromaraya5192
      @asmeromaraya5192 3 года назад

      Twwgklgaajklhgogdxhhf vs Vegas baby and a half hours of the morning to get to see the morning to get to see the morning to get to see the morning to get to see the morning and I morgen jeg kommer nå in

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      👌👌

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 3 месяца назад

      😘😘

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад +81

    የቱርክ ፊልም ውስጤ ነው በተለይ ፈሪሀ ብደጋግመው የማልጠግበው😍😍😍😍😘😘😘

    • @mdmastar9175
      @mdmastar9175 Год назад +1

      እውነት

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      በጣም ፊልማቸው በጣም ተወዳጅ ነው ደግም ረጅም ነው እኔ ባረበኛ አያለሁ ግን ብዙም አይገባኚም ከመውደደ የተነሣ

    • @fatimasheyemam1913
      @fatimasheyemam1913 3 месяца назад

      በሌላ አለች ግን ዶሞፃ ተቀይሮል

    • @WretTret
      @WretTret 2 месяца назад

      ማነዉ ሥሟ በሌላጋ

    • @alshababalshabab6542
      @alshababalshabab6542 Месяц назад

      መዕበል ኣንዳኘነው

  • @fgdf2844
    @fgdf2844 5 месяцев назад +13

    ዛህራ😢 ምርጥ እናት🥰

  • @kludhasen6286
    @kludhasen6286 Год назад +20

    ከዚ ብዙ ታሪክ እንማራለን የተሰጠንን ሀላፊነት በአግባቡ ካልተወጣን
    ብዙ ነገር ይፈጠራል ያሳዝናል 😵😵😵

  • @سارهال-غ9ع
    @سارهال-غ9ع Год назад +48

    ድህነት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭😭😭😭

    • @mustahaji707
      @mustahaji707 5 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @FgHi-bx2gl
      @FgHi-bx2gl 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @Wjnjn
      @Wjnjn Месяц назад

      😢😢😢

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +15

    አራተኛ ግዜ አየሁት ባየዉ ባየዉ አይሰለቸኝም ብዙ ነገር እሚስተምር አለዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +21

    የፈሪሀቤተሠቦች ሚሥኪንሢያሣዝኑአይድህነት😥

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    አይ እናት እኔን ጭንቅ ይበለኝ
    ኦፍፍፍፍ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 года назад

      እሄሥፊልምነውማርያማያልፍቀንናየማይነጋለሊትእውነትሽንነውማርከታገሡተገሡትሁሉምያልፋልአደልማርይመቺሽ

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 года назад +20

    የፈረሀ አበት የሰዛንል 😭😭😭😭

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +26

    ኮራይ የኢሚር ምርጥ ጓደኛ ስወድህ

  • @HabibaHabiba-li4si
    @HabibaHabiba-li4si 5 лет назад +50

    ፈሪሀ እና ኤምሪ ዉሲጤነቹ

  • @zaytueJemal
    @zaytueJemal 4 месяца назад +6

    ፈራሀ ና አምር ብገቡ ደስ ይለኝ ነበር

  • @fuzmuhmammed3707
    @fuzmuhmammed3707 4 года назад +22

    ድህነት አይለፋልህ ለአንዱ ካፋ ለአንዱን ዝቅ ታደርግ አለህ

  • @እናቴእወደሻለሁእባቴእወዳ

    ያምራል በጣም በዚ ፈልም ሥራ ፈታሁ ኮ

    • @ሮሜ
      @ሮሜ 4 года назад +1

      🤣😃😃😃👉ስራ ፈታሽ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

      እኔደሞ ልቤንጭቀትያዘኝ ወላህ😭😭😂😂

  • @buzeabe
    @buzeabe 3 месяца назад +3

    ያላለቀ ፍቅርን ልቀቁልን 🙏🙏🙏

  • @kalcakol3991
    @kalcakol3991 5 лет назад +57

    ውይ ድህነት ስንቱን አንገላታው

  • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
    @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 года назад +32

    አየ ማጣት ይብላኝልህ😭😭😭😭

  • @hadayaabudalah4591
    @hadayaabudalah4591 5 лет назад +24

    ሚሢኪን መሀሙት ሢያሣዝን እሡም ተጎርቶ ቤተሠቦቹንም ጎዳችው

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 4 месяца назад +3

    አይድህነት ሢያሣዝኑ😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 месяца назад

      betam sent geza endayehut 😢😢

  • @ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ
    @ጦይቢነኘየረሱልወዳጅ 4 года назад +16

    አይ ኢሚር የኔውድ ዘብየ እከተልሽ አለሁ አለ አይ ፍቅር

  • @RozaTeka-m8y
    @RozaTeka-m8y 11 месяцев назад +4

    ያው የኛ ኑሮም ተመሳሳይ ነው ይቀጥላል

  • @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ
    @ሀዩወሎየዋየኡሚናፋቂ 4 года назад +31

    ዝምብየ እከተልሻለሁ አለ ኢሚር 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @LLl-i2b3o
      @LLl-i2b3o 10 месяцев назад

      😂😂😂

    • @LailaSharif-c4k
      @LailaSharif-c4k 10 месяцев назад

      🤣😹😊

    • @ZamiraZayed
      @ZamiraZayed 23 дня назад

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤🌷🌷😍

  • @Bezi712
    @Bezi712 12 дней назад +1

    ድህነት አይኑ ይጥፋ😢😢😢

  • @obeobe8532
    @obeobe8532 4 года назад +14

    ያወሩትን እኮ አልሰማም ሌላ እያሰበቆይ እሽ ዝብየ እከተልሻለሁ😟😕 አለ ክክክክክክ😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 года назад +4

    ሰኒም ምርጥ ሰው ነች ለራሷ አታውቅም ችግሯ

  • @hanayegta9419
    @hanayegta9419 6 лет назад +59

    ሙሉ እስክሪን ጥርት ካለ ምስል
    ጋር እናመሰግናለን

  • @sadayemame5392
    @sadayemame5392 2 года назад +11

    ኢሚር ❤ እና ፈሪሀ❤❤

  • @ተመስጌንአምላኬ-ቨ8አ
    @ተመስጌንአምላኬ-ቨ8አ 3 месяца назад +1

    እሽ እሽ ዝብየ እከተልሽ አለሁ አላለም😂😂😂

  • @nadinnasir9202
    @nadinnasir9202 6 лет назад +152

    የዚህ ፈልም እረስ ሂዋት በደረጃ መሆን ነበርበት

  • @ፌቨንየተዋህዶልጅ
    @ፌቨንየተዋህዶልጅ 5 лет назад +27

    የምር መህመት አስለቀሰኝ 4ኛ ጊዜየ ይሄን ፊልም ሳየው ስወዳቸው

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 4 года назад +12

    ኢሜር❤ፈሪሀ

  • @MekaArage
    @MekaArage Месяц назад +1

    ድህነትአይኑይጥፋ

  • @زهرهمصطفى-ر8ث
    @زهرهمصطفى-ر8ث 20 дней назад

    ደስ ይላል ፈሪሀ ❤❤❤❤የኔውድ

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 года назад +8

    ክክክክክክክ ዝብዬ እከተልሽ አለሁ አለ ኢሜረ ይህ ፍቅረ ማለት ለካ ጅል ያረጋል ቻለው ወንድሜ

  • @tamridugin4105
    @tamridugin4105 5 лет назад +9

    በእዉነት አባቴየም ሲያሳዝኔ

  • @alodiwan1549
    @alodiwan1549 4 года назад +18

    የዛሀራ እናቴ እና የሂምር አስቶርጋሚ ድምጻቸው ዋው

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 лет назад +58

    እፉፉፉፉ እር ኢሄ ፊልም ከስልኬ የሚያጠፋልኝ ማን ነው ስራዬ ሆኖ ቀር እር በቀን ስንቴ ነው የማየው

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 2 месяца назад +1

    Koray and handy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ለእኔህይወትክርስቶስነው

    መህመት ክፉ ወንድም ነዉ😎😎🤧🤧🤧🥴🥴🙃🙃🙃😂😂😂😭😂😂😂😭😂😂😭😭😂

  • @allahoakber4351
    @allahoakber4351 2 года назад +11

    ኢሚር ሁሉንም አውቆ ቢፈቅራት አርፈ ነበር

  • @tigesthabtamu4988
    @tigesthabtamu4988 2 года назад +2

    Yeturik film betam aznagn new

  • @seenaoromoo3492
    @seenaoromoo3492 3 года назад +4

    Uuufff 5 gize dagagime ayichalew minim altegebkum minishalegnal

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +11

    ኡፍፍፍፍ አይ ማጣት

  • @عارفمطلق-ظ6ذ
    @عارفمطلق-ظ6ذ 5 лет назад +29

    ፈሪሀ ውደ አየረዞሽ ከውሸትሽ በስተቀር ልክ እደኔነሽ የደሀ ቀብራራ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +6

    እኔ ግን የፈሪሀ ቤተሠቦች አሣዘኑኚ አይ ድህነት አገት ይሠብራል😢

  • @abebamitku2271
    @abebamitku2271 2 года назад +4

    ዛሀራ የምትገርም ውብ እናት ናት

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ከልብ ♥️❤️😘

  • @mobixxx1915
    @mobixxx1915 Год назад +2

    Ye farih abat😢😢😢

  • @amenalemey4952
    @amenalemey4952 3 года назад +2

    Betam arif film

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 года назад +3

    ስማ ተኩላው ክክክክ አይ ኮራይ

  • @thth9180
    @thth9180 4 года назад +13

    ኣባት ግን ኣሳዘኑኝ😥

  • @aal4746
    @aal4746 5 лет назад +25

    አየኢሚር እሽ ዝብየ እከተልሽአለሁ አለ

  • @asternugusee3358
    @asternugusee3358 3 года назад +2

    Wwwwwwwoo love you 💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hadiyamomo6157
    @hadiyamomo6157 3 года назад +7

    የታባቱድህነትአቦ😭😭😭😭

  • @ማሪፋወሎየዋ
    @ማሪፋወሎየዋ 4 года назад +11

    ዉይ ዛሀራ ቲማቲም መስሎሽ ሳሙናውን ከተፍሽው

  • @thth9180
    @thth9180 4 года назад +4

    መህመትየ ኣሳዘነኝ 😥😥😥

  • @ahmadamara4089
    @ahmadamara4089 4 года назад +5

    ፈሪሀ ሙታለይ የሚሉት ዉነት ነዉደ አላምንም ዉሸት ነዉ

    • @ahmadamara4089
      @ahmadamara4089 4 года назад

      በአላህ ንገሩ ጭንቅ ብሎኛል

    • @yeshisweet3458
      @yeshisweet3458 4 года назад

      ውሸት ነው

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 года назад

      @@ahmadamara4089 ሞታለች ግን ለፈልም የእዉነት አልሞተችም

    • @mkbwtrei8041
      @mkbwtrei8041 3 года назад +1

      እኔ በአረብኛ ነው ያየሁት ግን ፈሪሀ ትሞታለች ማለቴ ለፉልሙ

    • @aminamohamed5558
      @aminamohamed5558 2 года назад

      አዎ

  • @zahedulislam1728
    @zahedulislam1728 Год назад +2

    ኢመርንየሚወድ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    እናመስግአለን

  • @ተምርይመር
    @ተምርይመር 5 лет назад +11

    ላራ አናደድሽኝ አሁን የፅዳቷ ልጅ ስትይ

  • @allahoakber4351
    @allahoakber4351 2 года назад +6

    ወይ ምህመት ታሥሮ ቢወጣ ወይ ኢሚር እውነቱን ቢውቅ ያምር ነበር

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 11 дней назад +1

    እፍፍ..እዴት.እደተሣቀኩ..አይድህነት😢😢😢😢😢

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc 4 года назад +6

    ውይ ምህመት አሣዘነኝ

  • @NuurayyaIsaaq
    @NuurayyaIsaaq 5 месяцев назад

    Frihaa❤❤❤❤❤❤

  • @محمرعلي-ر2ش
    @محمرعلي-ر2ش 4 месяца назад

    ያምራል❤❤❤❤

  • @mekdestade5316
    @mekdestade5316 3 года назад +5

    Ferha ena Emir fekir nachu

  • @foziy-d1s
    @foziy-d1s Месяц назад

    😢😢😢😢የሰሀራ ምክር ስማ እናቴ ናት ትዝየምትለኝ😢😢😢😢

  • @viciyvici2686
    @viciyvici2686 5 лет назад +5

    Sarpe layna ezhi lay yetrgemute gobezhoche navhu

    • @cifufuugifuguig6271
      @cifufuugifuguig6271 4 года назад +2

      እውነትም ተኩላ ይቺን ምንም የማታውቅ የቤት ልጅ አጠመድክ

  • @mulubayyeenamattitolajabad8174
    @mulubayyeenamattitolajabad8174 6 лет назад +11

    Ende Zara beteseb anjet yemibelu alayehum

  • @ኢማንሠይድመሀመድ
    @ኢማንሠይድመሀመድ 3 года назад +3

    ድህነት😭😭😭😭😭😭

  • @Mhrt-f2r
    @Mhrt-f2r 4 месяца назад

    ድህነት አይኑር ይጥፓ

  • @MekdesHailuTMichaelLecha-kc6pp
    @MekdesHailuTMichaelLecha-kc6pp 11 месяцев назад +4

    መጨረሻ ላይ ፈሪሀ መሞት አልነበረባትም

    • @MedinaA-q3m
      @MedinaA-q3m 3 месяца назад +1

      አወወላሂ ቀልብ ነው የሚዘነጥለው😢😢😢😢😢

    • @eluuuuuuuuyyy
      @eluuuuuuuuyyy 16 дней назад

      ቆይ ምኑን አሥተማሩን እንዴ ትምህርቱ አሪፍነበርግን ለፍቶ ለፍቶ መጨረሻዉ አበላሹት😢😢

  • @المازاالماز
    @المازاالماز 28 дней назад +1

    ልቤቱ አድስ ነኝና ላይክ አዱሩጉኝ ላይክ አደርጋለሁኝ ❤❤❤❤

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508
    @hunddahammatukoooromiyaa6508 4 года назад +4

    Kkkkk koray hande kalnder

  • @ekramekram2112
    @ekramekram2112 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @oromogirll5987
    @oromogirll5987 4 года назад +8

    Ebakechu Ka 173 gemaro lekakun

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 5 лет назад +20

    እፍፍፍፍፍፍ ደሀ መሆን በጣም ይከቡደል

  • @HaniKader-j6l
    @HaniKader-j6l 5 дней назад

    Woow❤❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪልየአላህመጨረሻየ

    ያምራል

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 5 лет назад +8

    Nice

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 5 лет назад +23

    በናታችሁ 74 ልቀቁልን ማሮች

  • @mihreta5069
    @mihreta5069 Год назад

    Ato riza betam yasazinal

  • @ahmatube2322
    @ahmatube2322 3 года назад +1

    ሁሉም dawlod ይሁንልን

  • @HanaHana-z6w7m
    @HanaHana-z6w7m 9 месяцев назад +1

  • @zabebahzzaabbhh4095
    @zabebahzzaabbhh4095 3 года назад +7

    ወይ ኢነት ኢንደ ጡቱዋ ሁለት አልሆነች

  • @p.7u
    @p.7u День назад

    ፈሪሀምወደውፊልምነው

  • @SeblaSebli
    @SeblaSebli 11 месяцев назад +2

    Atikurat

  • @tiztaendale2717
    @tiztaendale2717 6 лет назад +13

    bxame dse mele derama nwe ebakache tolo tolo lqqulene

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 лет назад +6

    ilove this baby

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад +2

    ወይ ጉዱ እንኳ ልጄ ተረፈል ነዉ የሚባለዉ

  • @ኡስማኢል
    @ኡስማኢል 3 года назад +2

    አይ ዳሀ💔

  • @fetimashallahbetamdesyelal5073
    @fetimashallahbetamdesyelal5073 4 года назад +2

    Emama Zara mert enate nat

  • @michealberhane990
    @michealberhane990 2 месяца назад

    wawww🇪🇷🙏👍☝🙌🇪🇷

  • @alodiwan1549
    @alodiwan1549 4 года назад +11

    ሀይ ድነት ሀይኑ ይጥፋ

    • @fjbfkfjcd2273
      @fjbfkfjcd2273 3 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mickeyjenade6553
    @mickeyjenade6553 4 года назад +3

    Good

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 лет назад +8

    ምስኪን አባት

  • @Zgba-vf7oj
    @Zgba-vf7oj 28 дней назад

    ❤❤❤

  • @SamiraS.e
    @SamiraS.e 2 месяца назад +1

    5 ግዜ ኣየሁት

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 3 месяца назад

    አየ አባት አጁገዘብ ሲጣ 😢😢😢😢😢😢😢