#አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 18

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abebutube
    @abebutube 8 месяцев назад

    ዋው ምርጥ ምግብ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን

  • @yohannatube
    @yohannatube 7 месяцев назад

    ሰላምና ጤና ይብዛልሽ እንኳን በደህና ቆየሽ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሪፍ ቆይታ ነበረን ቆንጆ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማጋራት እጅጉን መልካምነት ነውና ቀጥይበት

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ መሻአላ ባለሚያ ትስለሚ 🎉በርች ጠንክሪ እህቴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዱአ እንበርታ እጅለእጅ ተያይዘን እናድጋለን እንበርታ አብሽሩ ተስፋ እንዳንቆርጥ ጠንክረን መስራት አለብን ከሰራን እንለወጣለን🌹🌹🌹

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ አሰራር ነው የኔ በላሞያ በርች🎉🎉🎉

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 7 месяцев назад

    ሠላም እህት እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ ያሳየሸን እድህ እደሚሰራ አላውቅም ነበር

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ምርጥ ነው👌

  • @YeneYoutubeChannel
    @YeneYoutubeChannel 8 месяцев назад

    ሰለም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ኣሪፍ ቆይታ ሳብ መልሼ ኣለሁ በርቺ❤❤❤❤🎉

  • @dinkadink-iy7cx
    @dinkadink-iy7cx 7 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችን ብዝት ብዝዝት ይበል ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ እህታችን

  • @medinamustefayimer
    @medinamustefayimer 8 месяцев назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረኩም አሰላም መሸአላህ

  • @አህመድዩቱብ-ቸ5ጰ
    @አህመድዩቱብ-ቸ5ጰ 7 месяцев назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችን ይብዛ ዋው እህታችን በርቺ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 8 месяцев назад

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሸይብዛልየንመልካምዋዋ ማሻላህ በረችል

  • @GodisGood-ot3dz
    @GodisGood-ot3dz 7 месяцев назад

    Enkuan bedehina metash Selam yibzalish Arif sira konjo azegejajet new yasayeshin ejochish yibareku berchi widd❤❤

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 7 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 8 месяцев назад

    አህለን ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ ዋውውውው🎉🎉🎉

  • @rawdaskitchen2253
    @rawdaskitchen2253 7 месяцев назад

    Aselamualeyikum werahmetulahi weberekathu masha allah tenkrei berchi gobez ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontube7105
    @merontube7105 7 месяцев назад

    ሰላም ለዚህ ሰላም ለአገራችን ለምድራችን ኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እሱ ነው የሰረሹ ደሴ መለስ ራማውያን እሺ ዋው ዋው ዋው በሌላ ደግሞ እንገናኛለን ቤተሰብ ግዜ ነው በርቼ

  • @medinamustefayimer
    @medinamustefayimer 8 месяцев назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረኩም አሰላም መሸአላህ