Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለ አንተ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያሬድ❤❤❤
የእግዛብሄርን ቃል በተለየ መልኩ ስለምታቀርብልን እና እንድንወደውም ስላደረከነ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ያሬዶ
" ወንድም ያሬድ ጥላሁን አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሞላብህ. በናዝሬቶ ጌታ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን !!
Amen Holy Spirit minister me, not only my thought but my emotions too. Yaredye tebarek
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
Wow! Yaredo siwedih timihirtih iyasadegegn new igziabher indet iyetetekemebih indale iwek. Geta tsegawun yabzalih.
Amen tebarek
እግዚአብሔር አብ አምላክ ይባርክህ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ፀጋውን ያብዛልህ
He who preach and explore the the nonperishable glory is blessed. God bless you!!!
አሜንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይውን ።ፓስተርዬ እሄን መልክት ከተጫነበት ጀምሮ ለመስማት በዙ አጋጣሚ አስቸግሮኝ ነበር። አውን ግን ጌታ እረዳኝ ተባረክ ።ሰማውት ።በጣም ነበር የሚቆጨኝ።እግዚአብሄር ግን እግዝአብሄር ነው።♥♥♥♥
መንፈስ ቅዱስ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ኦ አምላኬ ተባረክ።ወንደም ያሬድ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልክ።ቃሉ እንደንካፍል ያደረገ አምላክና አባት ይባረክ። God belss you pastor
Geta yibarek silante le 2 giza new mayew adiss new hula ye Geta kal tebarek bebizu .
አሜን ጸጋ ይብዛልክ
what a powerful meesage of God! more belssing and grace be with you!
አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርሥቶሥ እየሡሥ ፀጋውን ይጨምርልህአንተ የተባረክ ነህ ብሩክ ሁን ወንድሜ ያሬድ፡ቃሉን የገለጠልህ አባታችን እግዚያብሔር ሥሙ ይባረክ አሜንከሣውዲ
ዋው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ተባርክ በጌታ ስም ፀጋ ይጨመርልህ
እግዚብሄር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እርሱን የመረዳትና የማወቅ ጸጋ ያብዛልክ ወንድም ያሬድ በእውነት ነፍሴ ተባረከች ጌታ እየሱስ በሁሉ አብዝቶ... ይባርክህ
wow ውስጥን የሚያረሰርስ የእውነት ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ጌ ያሬድ ዘመንህ ይባርክ።
God bless you and your family and friends amen amen. ..I am blessed with you very very good sebakat god bless you and thank you very much
Amen endezihi timhirt yibzaln betam desi yilali bekalu wist fews, desita, selam ......yeminfelgew negeri hulu ale.
Gata Eyesus tagawn yabzalah paster yaried
Amen Zemnhe yebarek Yegzabher sew!!!
ትምህርቶችህን በተገለገልኩ ቁጥር በህይወቴ አንድ እርምጃ ወደፊት ያራምዱኛል፡፡ ሰዎችን ይበልጥ ከእግዚአብሄር ጋር እያስተዋወቅክ እንደሆነ ልገልጽልህ አእወደዳለሀሁ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
Herooooo man master key for gospel
egzabher yegeltelken kal legnam selgeltken GOD BLEASE U MORE
oh Geta hoy sela wandmy amsgnlaw Bless you Betam wast yamgb qal
Amne wow God bless you men of God
ተባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እውቀትን ጥበብን ማሰተዋል ይሰጥህ ከዚህም በላይ!!!!
Ameeeeeen Ameeeeeen tebarek Begeta sim tebark
G b u yared
በጣም ልብ የሚነካ መልክት ነው ተባረክ
አሜን ፀጋ ይብዛልክ
yardya god bless you
God bless you
GBU more und more
very very amazing God bless you more and more.exact life you are sharing.
Kebr hulu lgeta yihun
God bless you more
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ቃል ነው መንፈስ ቅዱስ ይክበርአንተም ዘመንክ ቤትክየረገጥከው ሁሉ ይባረክአሜን እምነት ይብዛልኝ
ብዙዎቹ በንድ ጊዜ ሊካፈሉት የሚችሉት መንፈስ ቅዱስ! አንድ መንፈስ የህይወትናት ሮል ለሁሉም የምሆን
Gbu!!! pastor
tebarek betam des ylal!!!
WOW!!!
God bless you!
አሜን
“ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ”በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ስለአገልግሎቱ በጌታ ኢየሱስ ስም ሁላችን በጌታ ስም ልናመሰግነው ያስፈልጋል ወንጌላዊ ያሬድ በሚገርም ሁኔታ የእግዚያብሔር የትምህርት ጸጋ በብዛት ያለበት እረኛ ነው:: እኔ ስለ እሱ ብመሰክር የእኔን የክርስትና የእውቀት ህይወት ከለወጡት እረኞች መካከል ዋናውና አንደኛው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው:: ስለ እርሱ አምላኬ እግዚያብሔርን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግነዋለው:: ወንድማችን ያሬድ ይህንን ድንቅ ትምህርት በግልጽ ስላካፈልከንና ስላስተማርከን በጌታ ፍቅር እንወድሀለን:: ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ:: ማራናታ !
Tabarku
ከዚህም በላይ መንፍስ ቅዱስ ይጨምርብህ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ትልቅነት እንድትናገር ስለረዳህ ክብር ሁሉ ለትልቁ እግዚአብሔር ይሁን።
GBU !!!
25:00 starts
10Q!
እንደው ምን ይሻልሃል ያሬድ ግን??? ምን አይነት መገለጥ ነው?! ተባረክ እንጂ ምን ይባላል
wendm yarad ende betekrstiyan shemaglanetk betam memker ena yam antena ya cheger kegetemew besteker lelaloch meglet asfelagi aydelem famili kemekerk/kegesesk/ behuwala enkuwan chgroch wedeandnet endimetu blbh teshekmek meseley sigebah and wengalawi yeglesebochen mister meglet sayhon meshefen metamen mechal alebh ahun yhen yesema hulu chger bidersbet endat beglsnet liyaweruh ychlalu degmom rasen megzat: yetbebna yemegeleten menfes endisetk atbkeh lemen degmom ante erasek lemegenbat behiwetk asbek takalek manghawem amagh paster wengalawi astemariwec ena tebakiwech lemehon megenbat alebn keziya new melak mastemar yemnchelew shmaglam mehon
. d
God bless you more &more
Shalom selate Geta yebareki
Sara Dinsa
ስለ አንተ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ያሬድ❤❤❤
የእግዛብሄርን ቃል በተለየ መልኩ ስለምታቀርብልን እና እንድንወደውም ስላደረከነ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ያሬዶ
" ወንድም ያሬድ ጥላሁን
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሞላብህ.
በናዝሬቶ ጌታ በኢየሱስ ስም አሜን አሜን !!
Amen Holy Spirit minister me, not only my thought but my emotions too. Yaredye tebarek
ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
Wow! Yaredo siwedih timihirtih iyasadegegn new igziabher indet iyetetekemebih indale iwek. Geta tsegawun yabzalih.
Amen tebarek
እግዚአብሔር አብ አምላክ ይባርክህ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ፀጋውን ያብዛልህ
He who preach and explore the the nonperishable glory is blessed. God bless you!!!
አሜንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ይውን ።ፓስተርዬ እሄን መልክት ከተጫነበት ጀምሮ ለመስማት በዙ አጋጣሚ አስቸግሮኝ ነበር። አውን ግን ጌታ እረዳኝ ተባረክ ።ሰማውት ።በጣም ነበር የሚቆጨኝ።እግዚአብሄር ግን እግዝአብሄር ነው።♥♥♥♥
መንፈስ ቅዱስ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ኦ አምላኬ ተባረክ።ወንደም ያሬድ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልክ።
ቃሉ እንደንካፍል ያደረገ አምላክና አባት ይባረክ። God belss you pastor
Geta yibarek silante le 2 giza new mayew adiss new hula ye Geta kal tebarek bebizu .
አሜን ጸጋ ይብዛልክ
what a powerful meesage of God! more belssing and grace be with you!
አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርሥቶሥ እየሡሥ ፀጋውን ይጨምርልህ
አንተ የተባረክ ነህ ብሩክ ሁን ወንድሜ ያሬድ፡ቃሉን የገለጠልህ አባታችን እግዚያብሔር ሥሙ ይባረክ አሜን
ከሣውዲ
ዋው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን ተባርክ በጌታ ስም ፀጋ ይጨመርልህ
እግዚብሄር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እርሱን የመረዳትና የማወቅ ጸጋ ያብዛልክ ወንድም ያሬድ በእውነት ነፍሴ ተባረከች ጌታ እየሱስ በሁሉ አብዝቶ... ይባርክህ
wow ውስጥን የሚያረሰርስ የእውነት ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ጌ ያሬድ ዘመንህ ይባርክ።
God bless you and your family and friends amen amen. ..I am blessed with you very very good sebakat god bless you and thank you very much
Amen endezihi timhirt yibzaln betam desi yilali bekalu wist fews, desita, selam ......yeminfelgew negeri hulu ale.
Gata Eyesus tagawn yabzalah paster yaried
Amen Zemnhe yebarek Yegzabher sew!!!
ትምህርቶችህን በተገለገልኩ ቁጥር በህይወቴ አንድ እርምጃ ወደፊት ያራምዱኛል፡፡ ሰዎችን ይበልጥ ከእግዚአብሄር ጋር እያስተዋወቅክ እንደሆነ ልገልጽልህ አእወደዳለሀሁ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
Herooooo man master key for gospel
egzabher yegeltelken kal legnam selgeltken GOD BLEASE U MORE
oh Geta hoy sela wandmy amsgnlaw Bless you Betam wast yamgb qal
Amne wow God bless you men of God
ተባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ እውቀትን ጥበብን ማሰተዋል ይሰጥህ ከዚህም በላይ!!!!
Ameeeeeen Ameeeeeen tebarek Begeta sim tebark
G b u yared
በጣም ልብ የሚነካ መልክት ነው ተባረክ
አሜን ፀጋ ይብዛልክ
yardya god bless you
God bless you
GBU more und more
very very amazing God bless you more and more.exact life you are sharing.
Kebr hulu lgeta yihun
God bless you more
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንቅ ቃል ነው መንፈስ ቅዱስ ይክበር
አንተም ዘመንክ ቤትክ
የረገጥከው ሁሉ ይባረክ
አሜን እምነት ይብዛልኝ
ብዙዎቹ በንድ ጊዜ ሊካፈሉት የሚችሉት መንፈስ ቅዱስ! አንድ መንፈስ የህይወትናት ሮል ለሁሉም የምሆን
Gbu!!! pastor
tebarek betam des ylal!!!
WOW!!!
God bless you!
አሜን
“ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ”
በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ስለአገልግሎቱ በጌታ ኢየሱስ ስም ሁላችን በጌታ ስም ልናመሰግነው ያስፈልጋል ወንጌላዊ ያሬድ በሚገርም ሁኔታ የእግዚያብሔር የትምህርት ጸጋ በብዛት ያለበት እረኛ ነው:: እኔ ስለ እሱ ብመሰክር የእኔን የክርስትና የእውቀት ህይወት ከለወጡት እረኞች መካከል ዋናውና አንደኛው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ነው:: ስለ እርሱ አምላኬ እግዚያብሔርን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አመሰግነዋለው:: ወንድማችን ያሬድ ይህንን ድንቅ ትምህርት በግልጽ ስላካፈልከንና ስላስተማርከን በጌታ ፍቅር እንወድሀለን:: ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ:: ማራናታ !