የሐዋርያት ሥራ ጥናት || ክፍል 1 || መምህር አሰግድ ሣህሉ ||የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት|| Yehawariyat sera || ቃለ ዐዋዲ Kale Awadi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • SUBSCRIBE AND SHARE www.youtube.com...
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
    / kaleawaditv
    kaleawadi.net/

Комментарии • 10

  • @berhanezemichael2223
    @berhanezemichael2223 3 года назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ !
    በሌላ ያልተነገረውን የምፅሐፍ ቅዱስ ብርሃን በበለጠ ይብራልህ፥ እኛ እንድንጠቀም።

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 10 месяцев назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤

  • @ribkamessele4701
    @ribkamessele4701 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ !!!በትምህርቶች በጣም ተጠቅመናል ።

  • @bethelsl
    @bethelsl 4 года назад +2

    ቃለ አዋዲ የጌታችን ጸጋ እና ሰላም ይድረሳችሁ! እባካችሁን ትምህርቶቹን በ Playlist አስቀምጡልን::

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 года назад

    እግዚአብሔር። አምላክ ይባርክህ እንደው የኔን መፅሀፍ ቅዱስ አነባብን ነው የተናገርከው ከዘፍጥረት እጀምራለሁ እዛው ነኝ አምናም ካቻምናም ገና ምእራፍ 30 ተባረክ ።

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 года назад +1

    እናንተ ግን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብረሀን የተጠራችሁ የእርስን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ የንጉስ ካህናት ቅዱስ ህዝብ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ ፩ኛ ጴጥ፪፣፱ ተባረክ አሴ ሰላምና ፀጋ በረከት ይሁንልህ በኢየሱስ ስም

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 Год назад

    Geta tsegewn abzto ychemrlh

  • @henokmisrak6159
    @henokmisrak6159 2 года назад

    መምህር ሃዋሪያት ስራ ተከታታይ ትምህርቱን ብትለቁልን

    • @robeltadesse8370
      @robeltadesse8370 2 года назад +1

      Open channel > go to playlists. You will find it there.

    • @robeltadesse8370
      @robeltadesse8370 2 года назад

      ruclips.net/p/PLghwdu2UhVFu6Xg9oBM7lqXrBTinXIyBH