ኦርቶዶክሳዊዉ ዘማሪ እዉነትን ፍለጋ መጣ |ግሬስ ቲዩብ | ኤል ቃል tube | ተናገር እዉነቱን | መዝሙር | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Grace Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • "እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብከዋለን"1ኛ ቆ 1:23
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ይህ ግሬስ ቲዩብ የተሰኘ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምላሾች፣ዕለታዊ ሙግቶች እና የተለያዩ ወቅታዊ የክርክር ሀሳቦች ይቀርባሉ፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! This grace tube channel is the best channel where you can find biblical teaching , debates and preachings with other religious teachings.
    #faithline #ተናገር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ#elshaddaitube #ኤልቃልtube #abelabuna #ኤልቃልtube #ወንጌላውያን #amanshalom #መዝሙር #awtarukebede #christianeschatology #melos #ገድለል#ኦርቶዶክሳዊ

Комментарии • 28

  • @ዳማሪስሲዬ
    @ዳማሪስሲዬ 11 часов назад

    በናትህ ደሞ እንዴት ነዉ የሚጣፍጠዉ ዘለፋቹ ሀሀሀሀሀ
    ቆይ ሀዋርያት እየሳቁ ያስተማሩበት ስፍራ አለ እንዴ እንደዉ ብትነግረኝ ባባቴ ደሞ መቼም ቢሆን አልንቃቹም ምክንያቱም የኔ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን በስነ ምግባር ስላሳደገቺች you respect 😘

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 13 часов назад

    እባካችሁ ለሌሎች respect ይኑራችሁ። ትዕቢት አይጠቅምም። እርስ በእርሳችሁ ብቻ አትሞጋገሱ ሌሎችን ግን ታሸማቅቃላችሁ። ከጌታ ይህን አልተማርንም። ወንጌል በፍቅር ብቻ ይሰበካል። ትህትናን ከእናንተ ይልቅ ከኦርቶዶክሶች እያየሁ ነው ።

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 13 часов назад

    Poli እባክህ ተረጋጋ

  • @ዳማሪስሲዬ
    @ዳማሪስሲዬ 12 часов назад

    ደሞ ቻርጀር ዘግቶብኝ ነዉ የወጣሁት ለዚህም ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @h.t9207
    @h.t9207 8 часов назад

    ወይ ዘማሪው መረዳቱ ከወዴት ወዴት 😊

  • @Moonchild-tg3gb
    @Moonchild-tg3gb 12 часов назад

    እናንተ ተሳዳቢና ተቺ ትውልድ ፕሮቴስታንቶች ነን የምትሉ ከየት መጣችሁ? አሰዳቢዎች ናችሁ። እናንተን እየሰማ አንድም ነፍስ አትድንም።
    አንዳንዶቻችሁ እንኳ ስህተት የሆነውን ሰው ለምን ለማረም አትሞክሩም?

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    Yifredbeh alalem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    Dagiiii😂😂😂😂😂😂😂

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    😂😂😂😂😂😂degef bileh

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂arewoyne besak motku

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    Mut😅

  • @ELIZABETH-f9h
    @ELIZABETH-f9h 21 час назад

    Lijoch😂?