ድፍን አገር ያስለቀሰ እምባ እንደጎርፍ የፈሰሰበት የአስተማሪዋ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ‪@erq-maed-TV‬
    ✅ ባለቤቷ ከመለሰላት ያልተጠበቀ አስገራሚ ምላሽ ጋር
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 269

  • @lovelove-gg6fh
    @lovelove-gg6fh 3 года назад +32

    ምንም አልልህም የስራህን ይስጥህ አላህ አይዞሽ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +34

    ታሪኩን ሰማሁት እንጅ አሁንስ ስለፍቅር ስለባልም ስለ ትዳርም ስለ ምንም ማሰብ አልችልም ከሀገራችን ጉዳይ ውጭ ወሎ ላይ ከሚሰቃዩት ቤተሰቦቻችን ውጭ ምንም ማሰብ አልፈልግም😭😭

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 года назад +25

    ወንድ ልጅ በመጀመሪያው እጁን ሲሰነዝርብሽ እንዳማይተው መታወቅ አለበት ።
    ስለዚህ ምንም እንኩዋን ብትወዱትም መለያየቱ ጥሩ ነው። ምክንያቱም እንደዚህ አይነት አብውዝ ምንም ለውጥ አያመጣምና፣
    በውጭው አለም ተራፒ ያስተካክላል። የኢትዮጵያ ወንዶችን ግን አሁንም አይሰለጥኑም።
    ስልጠናው በልብስና በፀጉር ስታይል ብቻ።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +62

    እንዳልክ አትጫናት ቢጨንቃት ነዉ የመጣችዉ አትመልሱዋት ሰዉየዉ ይቀጣ አስመሳይ ነዉ

    • @saramekonen6760
      @saramekonen6760 3 года назад +3

      በትክክል ቃልዬ

    • @genetsilay9151
      @genetsilay9151 3 года назад +1

      Mematat Sus new lehiwetwa betam ago sew new

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад

      Ehetie endaleke serawe masemamate newe ke balemoya ga tenegagerewe yelewetale yemayelewete negere yeleme telewetwe wedemelekame negere yemelesate dese yelale akeseta agota yebareku

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 3 года назад +11

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጁግና ነሽ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ እንኳን ስራ ኖረሽ እሱን በሩቁ

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +46

    ሰውየው የተናገረው ሁሉ ማመኑ ይከብዳል በፍፁም አላመንኩትም ባሏን ብድንብ ታውቀዋለች አስመሳይ ነው ወይ ሴት ልጅ የማይደርስባት ችግር የለም እመቤታችን በሰላም ታገላግልሽ 🙏🏾አይዞሽ አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን

    ለዳች አይነት ሰው አላዝንም ባይገርምሽ የእኔ አጎቶች የነሱን ልጆች እያስተማሩ ለኔ ባል ያመጡልኝ ነበር እኔ ግን አላገባም ብዬ ትምህርቴን እደምንም ብዬ ተምሪ ስራ እየሰራሁ ነው ፈጣሪ ይመስገን ።ብዙ ያበላሹብኝ ነገር ቢኖርም ባለማግባቴ ደስተኛ ነኝ ዛሬ። አዳደየ ህይወት እድህ ናት አትገጣጠምም አሁን ነው የተሰማሽ ያነማ ልብሽ ተደፍኖ ነበር አስተምረው አስመርቀው ትተሻቸው ወጣሽ ልጁን ከፈለግሽው በክብር ሽማግሊ አስለከሽ ማግባት ትችይ ነበር።በነገራችን ላይ እድህ አይነት አጎት ዘመድ ያላችሁ ወገኖቸ እድለኞች ናችሁ።

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 года назад +2

      ዝም አትያትም ዘልዛላ

    • @flower525af4
      @flower525af4 3 года назад +1

      Ere atfred new yemilew mexaf...man feraj aderegachu....Tru neger kelelachu zim belu ehitoche please 🙏 ♥

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад +2

      ኧረ አረጋጊው እህቴ...🙄🙄🙄
      ከባሏ ወጥታ በዚህ ጊዜ ከነልጇ ቤታቸው ያስጠጓትን ሠዎች "የነሱ በደል እና የሥራ ጫናው ስላንገሸገሸኝ እቤቱ ገባሁ።" ትበል?
      🤔🤔🤔
      በዛ ላይ የዘመዶቻቸውን በደልም ቢኖር በጎ በጎ ነገሮች ብቻ እያሠቡ የሚኖሩ ብዙ መልካም ሴቶች አሉ።
      ልክ እንደሷ።
      ስላስተማሯት አመስጋኝ ናት!
      ከጠለፋ ጋብቻ ስለአዳኗት አመስጋኝ ናት!
      ሌላው ቀርቶ በስራ ብዛት ደክማ ማጥናት ያለመቻሏን እንኳ በመንገዱ ርቀት እና ስራው በራሱ ስለማያልቅ እንጂ 'ስራው ስለሚበዛብኝ ነው።' ብላ በተጣመመ መልኩ አልተረዳችውም።
      ይህ በጎ ህሊና እንዳላት የማያሳይ ነው።
      ብዙ ጊዜ ትላልቅ ከተሞች የሚኖሩ ዘመዶች ከክፍለ ሃገር የዘመድ ልጆች አምጥተው "ከልጆቻችን እኩል እናስተምራለን ።" 😊🤨
      ሲሉ አስቤዛ የሚያድፋፉ ፣ የማያስቡላቸውን ሠራተኞቻቸውን አሠናብተው ፤ በሴት ልጆቻቸው ሊፈጠር የሚችለውን ጫና ሌላውን ያሸከሙት በማይመስል መልኩ በዘዴ ቀለል ለማድረግ ነው።
      በርግጥ ሙሉውን ሃላፊነት አሸክመው ዞር ብለው ከማያዩት እና በዛ ላይ የትምህርት እና የወደፊት ትዳር እና ኖሯችሁንም እኛው እንመርጣለን እንወስናለን ከሚሉት ሺህ ጊዜ ይሻላሉ።
      መሠረታዊ ፍላጎታቸውን አሟልተው በትክክል አደራቸውን የሚወጡ በጣም ጥቂቶች ናቸው።

    • @ሐገሬኑሪልኝ
      @ሐገሬኑሪልኝ 2 года назад

      @@Ewoyn_Tewod_84 በጣም ጥሩ ተገንዝበሻል። በተቃራኒው መልካም ዘመዶች አሉ። እንዲሁም ይከፋሉ ብለው ከወለዱት በላይ የሚወዱና የሚንከባከቡ። እንደነዚህ አይነቶቹ ደግሞ ጥቃቅኑን ነገር እየፈለቀቁ በግድ ተበዳይ እንሁን የሚሉ አሉ።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 года назад +27

    በጣም ያሳዝናል ለሴት ልጅ ኑሮው እራሱ ዱላ ነው የምን ተጨማሪ ዱላ ያስፈልጋል

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +35

    እየደበደበ አፈቅርሻለሁ ማለት አለ እንዴ ? ኧረ ድጋሚ አትኑሪ ይገልሻል እንዴዬዬ የፈለገ ቢሆን መማታት ምን ሚሉት ነው ? እንዳልክ ባልየውን ለምንድነው ምትመታት ብለህ አልጠየከውም : በቴሌፎን ይቅርታ ስላለ ተመልሰሽ ኑሪ አይከብድም ? ተመልሳ ስትሄድ ሚዲያ ላይ ሄድሽ ብሎ እንዳይገላት ነው ምፈራው

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 года назад

      እሷም እኮ ዱላው ናፍቋት መታረቅ ፈልጋለች ። እንዳልክ ምን አግብቶት መሀላቸው ይገባል ።

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 3 года назад +17

    የሚሰርቅ ሰው ሁሉም ሰው እንደ እራሱ ይመስለዋል ትላለች አያቴ እራስህ ከሴት ጋር ተጋድመህ አይታህ ይቅርታ አድርጋልህ አብራክ ስለሆነች እንደ ዳይመንድ አንግሰህ ነበር እሷን ማኖር ያለብህ ውይ ወንዶች 😤😤

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад +11

    ውይ ወዶች ምን ይሻላችሀል እኔ ወድልጅ እደዚህ ሲያስለቅስ ስሰማ የማስበው ወድሞቼ ነው ካሁኑ መምከር ጀምሬ አለሁ

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    አሳዘነችኝ ኧረ ተው እንዲህ እያለቀሰች ፈጣሪህን ፍራ ሚስትህ አካልህ ናት እንዴት የገዛ አካልህን ታሳዝናታለህ አይዞሽ ውዴ 😢😢😢

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 3 года назад +3

    የመጣችው ጭንቀቶን ለወንድም እና እህቶ ለመተንፈስ ወይም በህግ እንዳግዛት እንድትጠይቁላት ሊሆን ይችላል እርግዝናው እራሱ ስንት ጭንቀት ያሳድራል እባክህን እንዳልክየ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ እና ካለህ ግዜ አካፍለህ ችግሮን ተጋራት. 🙏🏿 እመቤቴ ትቅረብሽ አይዞሽ አይደለም ችግር የሰው ልጅም ያልፋል

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +25

    በጣም ከባድ ነው ግን የሷም ችግር አለባት ከሌላ ሴት ጋር ካየቹሁ የምን ፍቅር ነው እሱ ለሴት ልጅ ክብር የለውም ደሞ ምንም ቢሆን ባለ ሁለታሽን ማማከር ነበርብሽ ።ሲጀመር አንቺ ነሽ እስከ ቤት የሄድሽው እሱ አለሌ ነው የትዳር አላማ የለውም አሁን ጠንካራ መሆን አለብሽ የምን ማለቀስ ነው ገና ወጣት ነሽ ።ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ ፍቅር እና ትዳር ይለያያል ።

  • @maqdesc4380
    @maqdesc4380 3 года назад +37

    ጋዜጠኛው በፈጣሬ ስም ተዋት ሰውየው አስመሳይ ነው አወቆነው የሚዘላብድ😥😥

    • @JffdkdfjjfDddj
      @JffdkdfjjfDddj 2 месяца назад

      እሶ አስታርቁኚ ባየዋ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад +5

    አይዞሽ አሁንም አልረፈደም አጎትሺን መካስ ትችያለሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +30

    የቤት ውስጥ ቀጋ
    ለውጭ ደግሞ አልጋ ነው እንዲህ አይነት ወንድ 😢😢😠አባቴን ትዝ አስባለኝ

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 года назад +1

    ተባረኩ እንዳልክዬ ለብዙ ዓመታት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትሉ ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው፡፡ ባለቤቷም እግዚአብሄር ያክብርህ አንቺም እህቴ እንደኔ እንደኔ የሚሉሽን ስሚና ታረቂ የምክር አገልግሎቱንም ውሰጂ ለልጃችሁ ስትሉ መስዋእትነት ክፈሉ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ፡፡

  • @loveritra7504
    @loveritra7504 3 года назад +11

    የንየ ቆንጆ ባጣም ነው ያስላቀስችኝ😭😭ኣይዞሽ ሰት ልጅ ማከራዋ ቡዙ ነው ወንዶች ስደት ላይም እየሳቃዩን ነው ኣላህ ልቦና ይስጣቹ ኢባካቹን ሰት ልጅ ኣታሳቃዩ

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 года назад +13

    እንዳልክ አታስገድዳት በዚህ በሰለጠ ዘመን ሴት ልጅ ትደበደባለች ባለጌ ነው እረዳሻለሁ አትበል ብትረዳ እኔጋር ለምን መጣሽ ምን እንዳረግልሽ ትወጃለሽ ጥያቄ ጥሩ ነው ግን ውሳኔዋን ለስዋ ተውላት ገና ወጣት ናት

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 года назад +7

    ይኼ ሰው አስመሳይ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል ወደ ሚዲያ ስለመጣች በዚያው ወደ ህግ እዳትሄድ ፈርቶ እንጂ እሷን ወዶ አይደለም አሁንም እቤቱ ከገባች ቦኃላ እንደለመደው ሊያገበግባት መሆኑ ያስታውቃል ከማያልፍ ችግር የሚያልፍ ችግርን መጋፈጥ ይሻልሻል እህቴ ድህነት በስራ ያልፋል

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 3 года назад +6

    ፀበል ግቢ ወዴ እዲህ እሚያስለቅሠዉ ሳይጣን ነዉ በራሴ ስላየሁት ነዉ

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash1190 3 года назад +14

    እቤት ስትሄጅ እንደሚደበድብሽ አትርሺ አመል እስከ መቃብር ነው ክስ ፍራቻ እወድሻለው የሚልሽ በደንብ መርምሪ ልታስገድላት ነው እንዴ እንዳልክ ተው እወድሻለው ስላለ ታረቁ ተው

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 года назад +1

    Allah kenate Gar Yihun Ayizosh Etalemye Benatk Atmtat 🤲 La Allah Blek Ebakihn Wedimachin Ebawa Yakatilikal

  • @QwerQwer-pt1dr
    @QwerQwer-pt1dr 3 года назад +12

    ይቺን ሴት ታረቂ ብላችሁ እንዳታስገድልዋት

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +1

    እግዚኦ ምን አይነት ጨካኝ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ሰው ሆነው እደሰው የሚያስቡት መቼ ነው

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 3 года назад +4

    በመማታት ችግሮች አይቀረፍም እረ ባካችው ወዶች በሴት ላይየምታረጉት ስቃይ መከራ መቆም አለበት ፍቅር ግለጫ በጣም ደስ ብዙ ነገሮች አሉ ወድ ልጅ አንዴ እጁን ካነሳ በምንም ታምር አያቆምም ከዛም አልፎ እስከመግደል የሚደርስበት አለ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 года назад +1

    እግዛብሔር መሀላቸው ይግባ አንችም ይቅርታ ጠይቃል አንድ እድል ሰችው አይዞሸ ወንዶች አሰቸጋር ናቸው ፈጣር ልቦና ይሰጣችው

  • @yyyy1372
    @yyyy1372 3 года назад +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ይቀየረል

  • @maki4428
    @maki4428 3 года назад +2

    ወይኔበተአክልዬ 😭😭😭አፈርአባቱያሰበላው የኔአይነቱ ጨካኝ አይዞሺእህቴሁሉምያልፋል ነፍስይዘሺአታልቅሺበማሪያም

  • @mulumg6853
    @mulumg6853 3 года назад +2

    ደግሞ እንደዚ አታልቅሺ ጠንከር በይ።

  • @flower525af4
    @flower525af4 3 года назад

    Mechem mechem bihon yeset lij emba aytewihim,, Egziabher yikotral....Ayzosh yene enat kechalin enagizat...Yihe asmeaay sew new...Endalik bewinet betam anadehegnal..beka lijituan enagizat..atichanat

  • @khadijasulaiman5362
    @khadijasulaiman5362 3 года назад +1

    አይዞሽ አታልቅሽ አላህ በሰላም ምትወልጅ ያርግሽ ጋዜጠኛው ከሱ የመጣው ሁላ የግድ መታረቅ የለበትም ካቅሞበላይ ሰለሆነ በህግ እንድትረዶት ነበር አንተ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 3 года назад +3

    አይነጥላ ነው እንዲህ እሚያደርገው እህቶች እሷ ትዳር እንዳትይዝ እና እንዳትደሰት በኑሮዋ ባልይው ላይ እየተቀመጠ ያጣላቸዋል የቀድሞው ጓደኛዋን እንዲሁ እንዲለያዩ እና ጥርጣሬ በመፍጠር ያጣላል ስለዚህ ሰለ መናፍስት ካላወቅን በስውር እንደዚሁ እያበጣበጠ ይኖራል ።ተመልከቱ አስታርቁኝ ብላ መጥታ ከዛ ደግሞ አልፈልግም ትላለች መንፈሱ እየገረገረባት ነው እባካችሁ ፀልዩ ስገዱ እግዚአብሔርን ለምኑ በፀሎት። ስለ አይነጥላ የተሰጡ ትምህርቶችን ተከታተሉ በተለይም መምህር ሄኖክ ወልደማርያም ፣እና መምህር ተስፈየ አበራ የሚል ዩቲብ ገብታችሁ ተማሩ ንቁ!!

  • @mekdesmelkam7585
    @mekdesmelkam7585 2 года назад +1

    አይዞሽ ለፈጣሪሽ ንገሪው አሁን ላይ ሁሉም እንዳንች ነው ማለት ነው 😥😥😥

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 года назад +20

    ሰውየው ወረኛ ቢጤ ነው ግን ሴቶች እስከመቸ ነው የምታለቅሱት ለምን ቁማችሁ አትቀሩም ይሻላል በትንሺ እድሜ ተቃጥላችሁ ከምትሞቱ ለምን ቆራጥ አላማ ስለሌላችሁ

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 3 года назад +4

    አይ ትዳር ቢቅርስ እንዲ ዬሚሆን ከሆነ ግን ሴቶችዬ ከወድዱ አንዴ ነዉ ። ወድንዶች ስንተ ግዜ እንድሚወዱ እስከአሁን የሚታወቅ አይመልኚም እንድ ወንዶች ቢልያይም አብዛኛዉም ግን ተመሣሣይ ናችዉ ።
    ና ሴቶች ከመወድዳችሁ በፊት ድጋግማችሁ ድጋግማችሁ አስር ግዜ አስቡበት እሸ
    አጎትሸ በጣም ጡሩ ስዉ ናችው ይቅርታ ብትጠይቂዉ ና በታመሠግኚዉ ጡሩ ነዉ ።አንቺም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ነገር አላፊ ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ከአልፈዉ ሰተትሸ ተመረሸ ምኖር ትቺያልሸ ።
    ወዶች ግን እያጠፋችሁ ይቅርታ ማለት ይድብራል !!

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +5

    ሴቶችን የምታስለቅሱ ወንዶች እናንተም በዓይናችሁ እምባ ሳይሆን ደም አልቅሱ

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 3 года назад +6

    ወይ ዘንድሮ አሁንስ የትዳር እሮሮ ሁሌ መስማት ሰለቸኝ ከዘንድሮ ወንዶች ለብቻን መኖር በምን ጣእሙ ተቃጥሎ መሞት ሆነ ትዳር ሆሆሆሆ

  • @almealme6531
    @almealme6531 3 года назад

    የኔ ቆንጆ በአጎትሽ እድለኛ ነሽ የኔ አጎት
    ሰራተኛ ገረዱ አርጎ ነው ያሳደገኝ

  • @Beki6D
    @Beki6D 3 года назад +1

    እዳልክዬ በጣምነው ጥሩስራነው እየሰራያለኸው አምላክ የፍቅር ጸጋ ያብዛልህ መላውባልደረቦችህ ቃላት የማይገልጸዉ ትርጉምያለው ስራነው ለነፍስም ለስጋም የምሆን በርቱ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 месяцев назад

    አረ እኔም የፍቅር ታሪክ አለኝ የምተነፍስበት አጥቸ ነው፡፡❤❤❤😢😢

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 Год назад +1

    የኔ እናት😭😭😭😭💔በእጅ በእግር ብሎ በጃቸው ያስገቡና💔

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 15 дней назад

    ልጂቱ ከሀዲ ብትሆንም አጎቷግን አጎት ብቻአደለም አጎት አባት እናት ጭምር በጎሰው ነው በጣም ጥሩሰውነው

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 2 года назад

    Uffff ahunes set mehonen telahut minew sekayachn beza ear tewu wondoch chrashi ejachuhn eyansachu betefi enda aheya enkuan ematemtabet zemin lay daresnal eko egizabher yesirahen yeseteh tefiseturan endzeh taselekisataleh aye menew fetarachn endnzeh aynat wondochn betatfalen

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 года назад +10

    ሌባ አጭበርባሪ ነው
    በጣም አስመሳይ ነው
    መለያየቱ ጥሩ ነው
    ልጅ ነሽ ገና ብዙ ጥሩ ነገሮች ወደፊት ይጠብቅሻል፣
    አንድ ተብዳቢ ወንድ መጨረሻ ላይ ይገድልሻል ወይም አካልሽን ያጎድለዋል
    ምክንያቱም በራሳቸው የማይተማመኑ ውስን አእምሮ ስላላቸው።
    ሳይቃጠል በቅጠል።

  • @فاطمهفاطمه-ش5ه
    @فاطمهفاطمه-ش5ه 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +10

    ሁሉንም ወንዶች አላልኩም
    ወንድን እና ድመትን እባብን አይታመኑም

    • @wowwow5399
      @wowwow5399 2 года назад

      😅😅😅 ትክክል

  • @hananhanan1028
    @hananhanan1028 3 года назад +3

    አራ ወንዶች ድንጋይ ተሸክሞ ሁለተኛ ከነካዋት እንደዝህ ድንጋይ ያርገኝ ብሎ ይምሉና በሳምንቱው ምልሶ ስደበድቡ ይታያሉ
    አላህ አደብ ይስጣቸው

  • @saaara7869
    @saaara7869 2 года назад

    ይሀ,,ሰውየ,,አባቴ,,ቁጭ,,ማርያምን,,ግን,,እኛ,ስናድግ,,ሰላም,,ሆነ,,,እናንተም,,ሰላም,ይላክላቹ,,ልጅ,,ሲያድግ,,ራሱነው,,ሚያስታርቃቹ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 года назад

    Ayizoshi yene wud ❤️🙏emebetachin beselam tagelagilishi 🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +3

    ኮመንት ፅፌ ፅፌ ይጠፋል 🤔🤔
    እናመሰግናለን ሳሚ ፣እንዳልክ፣ አለምሰገድ
    ግልፅ ሁነሽ ስህተትሽን ስለነገርሽው በሽታ እንዳመጣሽበት እንችን ይኮንናል ግን እሱ በላይሽ ላይ ሲደርብብሽ ምነው አልተሰማው?
    ደግሞም የአረዳድ ችግር ነው ዶክተሩ ያለውን በስነስርአት አልተገነዘበም ። አባላዘር በወንዶች ላይ ምልክቱ ቶሎ ሲታይ በሴቶች ላይ ይዘገያል ይህንን ሲልህ ነገሩን አዞርከው ። ዱላ መፍትሄ ይኖራል ሚስት ልጅ ካላት ጥሩ ባል ካላት ምን ፈልጋ ወደሌላ ትሄዳለች እጅህን ሰብስብ ።ልጅህ አግብታ ባሉአ ሲቀጠቅጣት አስበው በልጅህ ቢሆን ግፍ ደግሞ በልጆች በምትወዳቸው ነው የሚደርስ ።
    እህቴም ጠንከር በይ እንዲህ ካለቀሽ ለሱ ደድታው ነው ገና መሳደብ ሲጀምር ወንድ ልጅ በቃህ ሊባል ይገባል ። እኔ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ እየተሳደበ እየተደባደበ ልጅ ሲወለድ ይገርመኛል በፍቅር ነው ልጅ የሚወለድ ብዬ ስለማስብ እና ይሄ አስገድዶ መድፋር አይሆንም 🤔?
    ትንሽም ግራ ተገብተሻል እንዳትተይው የልጆችሽ ጉዳይ እንዳትታረቂ ዱላ እና ስድቡ አሳስቦሻል እንዳልክም "እና ምን ፈልገሽ ነው" ችሎት ነው እንጂ አብሽቀሽዋል ሌላው የገረመኝ ጥሩ ጎኑን ንገሪኝ ሲልሽ "ልጁን ይወዳል " በጣም ገረመኝ ልጅ መውደድ ግዴታው መስሎኝ አይ ብቻ ምስኪን ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለሱም ልቦና ይስጠው ።

    • @iskadaralm9364
      @iskadaralm9364 3 года назад

      ሐንዬ፡ሠላም፡መልካም፡የሆነውን፡ምክርሽን፡እዳናነብነውዴ፡ምቀኛየዋነው፡አይዞንበርቺልን

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

      @@iskadaralm9364
      እስኩዬ የኔውድ ሰላም ነሽ 😘😘ስንት ቀን መሰለሽ የሚጠፋክክክክክክ አሰልች ስለሆነ መሰለኝ ለምዶብኝ እረጅም ነው የምፅፍ

    • @iskadaralm9364
      @iskadaralm9364 3 года назад

      @@ሐናሐና-ቘ3ከ ሐንዬ፡ሠላምሽይብዛ፡ምንችግርየለም፡ቢረዝምም፡አስተማሪነው፡የምፅፊ፡በርቺ

    • @mahiyefanaye7492
      @mahiyefanaye7492 3 года назад

      ምርጥ ሀሳብ

  • @zeditube4463
    @zeditube4463 3 года назад +3

    እፍፍፍፍፍ ስታሳዝን አይ የሴት ልጅ ስቃይ

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 3 года назад +1

    እንዳልክ
    አለምሰገድ
    ከዛ ቤት ሁላችሁም ልጅ ይውጣላችሁ ህግ ሳይሆን ጉልበት በሚገዛት አገር ላይ የእናንተ የአስታራቂነት ሚና ብዙ ወገን አትርፎልናል
    በተረፈ የዛሬወቹ ባለታሪኮች ግን በእኔ እምነት ከሁለቱም ጋ ጥፋት አለ በትዳር ላይ ድብብቆሽ መጨዋት ይህ ሁለቱም ተማምነው በይቅርታ ቢተላለፉም ሁልግዜ ግን ያገረሽባቸዋል በፍቅር መሀከል እምነት ማጉደል መጨረሻው መበተን ነው ግን ብትለያዩም በዚህ ዘመን የተሻለ አይገኝም ከስራ ውጭ ያለውን ግዜያችሁን ከልጆቻችሁ ጋ ሁናችሁ ቤተክርስቲያንም ሳትርቁ ልጆቻችሁን ፍቅር ሰጥታችሁ አሳድጉ የእናንተ ፍቅርም ይመለሳል ደግሞ እኮ አንድ ወቅት ላይ ሁሉም ጉድፍ ነክቶ ነው የሚያልፈው አይዟችሁ ተቀይራችሁ በሌላ ግዜ ለመስማት ያብቃን

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    ሆሮምኛ የሚታዉቅ አትመስልም ምርጥ አማርኛ ነዉ የሚታወራዉ

  • @meron-fit1303
    @meron-fit1303 3 года назад +8

    ምን አይነት ገገማ ነህ በዚህ ዘመን ሴት ልጅ ትመታለህ

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 года назад +4

    ልጁ ንግግሩ አልሳበኝም ሴት ልጅ ምንም ብታጠፋ መምታት የለብህም በመነጋገር መፍታት አለበህ።ለመጨረሻ ቻንስ ስጭዉና ካልተለወጠ ወዲያዉ ተይዉ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 года назад +1

    እቺን ልጅ ለፌክ ቢሆንስ ቢገላት ማን ነው ሀላፊነቱን የሚወስደው እቺ ልጅ ከምንም በላይ በሳይኮሎጂ ተጎድታለች ተዋት እሱም ትንሽ ግዜ ይብረድለት እንደኔ ከሆነ እሷ ባለ ስራ ናት ምን ያረግላታል ይቅርብሽ ባልን ለመፍታት ሴሚናር አያስፈልገውም ልቦና ይስጠው ምን ይባላል

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 2 года назад +1

    ምንም ቢሆን ሴትን እንዴት ትመታለህ 😔😔☹️እናትህን አታከብርም ማለት ነው እንደዚህ አይነት ወንዶች የምር መቀጣት አለባቸው

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 3 года назад +2

    የኔ እናት መምህር ተስፈዬ አበራ ጋር ሂዱ ንስሐ ግቡ ስለምትዋደድ ሰይጣን ተናዶ ነው ስለዚህ ተመካከሩና መንፈስን አሽነፎት።

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 3 года назад +4

    ሴቶች አይደል እጁን ሲሰድበኝ ራሱ አለቀውም አይደል መቶኝ ቢመታኝማ አናቱን ለሁለት ነው ማካፍልለት እንዲስመኝ እንጂ እንዲመታኝ አላገባውትም እናቱን።

  • @rozagirma1631
    @rozagirma1631 3 года назад +3

    Endalkege mertu selam

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

    እህቴ ለአንቺ ጥያቄ አንድ ስው የሚማርው በወር ደሞዝ ለማግኘት ብቻ ነው????!

  • @mahilove2070
    @mahilove2070 3 года назад +2

    ቆይ ስራ አለሽ ምን ፈለግሽ ተይዉ ልጁን ይርዳ ተይዉ ወንድ እና ድመት የኔ ነዉ አይባልም

  • @TikTok4k0
    @TikTok4k0 3 года назад +1

    I love you 💓💓

  • @semirahabi
    @semirahabi 3 года назад +1

    Setzne Azoshe 🙁😭😭

  • @meruyatwahdooleggg6858
    @meruyatwahdooleggg6858 2 года назад

    የኔ እናት አይዞሸ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад +10

    ወይኔ እንዳልክ ዛሬ ምን አይነት አፈ-ጮሌ ነው የገጠመህ?
    እኔ ልጅ ሆኜ በዘጠናዎቹ የምትደበደብ የነበረች ዝምታዋ እርጋታዋ ለመሬት የከበደ ሌላ መምህርት ታሪክ አስታወስከኝ።
    ከጅምሩ እንደዚህ ዓይነት ሾላካዎች ዓይደለም ለትዳር ለምንም አይሆኑም።
    በዛ ላይ የዚህ ዓይነቱ ካገኛት ጋር እየተጋደመ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ
    "ስለምትወደኝ እንጂ እኔ አልፈልጋትም..." እያለ የምትወደውን መላልሶ የሚዋሽ...
    በፈረቃ እኮ ነው ሲያመላልሳቸው የኖረው።
    እሺ እዛ ጋር ልጅነትም ይዟት ቤቱም ጠቅልዬ ስላልገባሁ ይሆናል ብላ ተሸወደች።
    እንደዛ ሲንዘላዘል የኖረ ሠው የአባላዘር በሽታ ሲገኝበት ዞሮ "አንቺ ነሽ ያመጣሽው... ይሄን ያህል ብር ከፍዬ አሳክሜሽ የትም አትሄጃትም..." ሲል ያለባት ግራ መጋባት😭😭
    አባላዘር በሽታው ቀድሞ የተገኘበት እሱ ነበር አይደል?
    ልክ ነው በወንዶች በሁለትና ሦሥት ሣምንታት ጊዜ ውስጥ የሚታዩ ምልክቶች ለሴቶች ተጨማሪ ከ4-6(8) ጊዜም ይፈልጋሉ።
    ያ ማለት ግን አንቺ አምጥተሽዋል ማለት አይደለም።
    ህክምናውን መውሰድሽ ግድ የሆነበት ዋናው ምክንያት ልቅ የወሲብ ግንኙነት ስላላችሁ እንጂ በዛ ላይ በጊዜ መታከም የሚችለው ዘግይቶ ሲገኝብሽ ላንቺም እስከ የማህፀን በር ካንሰር ለማምጣት የሚደርስ አደጋ ስላለው ነው። አንብቢ እንጂ የኔ እህት ። መምህርነት በአንድ የትምህርት ዓይነት ተወስኖ ለመቅረት ብቻ አይደለም። የተለያዩ እውቀቶች የሚጨምሩልሽን መፃህፍት እየፈለግሽ አንብቢ። ሃኪሙንም ቢሆን ራስሽ ነው ማናገር የነበረብሽ እሱ ማን የሚሉት አስተርጓሚሽ ነው? በየትኛው እውቀቱ ነው የሚያስተነትንልሽ?
    በወቅቱ አልተገኘብሽም። የመያዝ እድልሽ ግን
    100 በ 100 እንደ ነበር እኔም አረጋጥልሻለሁ።
    ደግሞ ፀያፍ ስራውን ለመሸፈን ቀድሞ በር ላይ እንዳስቀመጡት ውሻ "ኡኡኡኡ... !"ይላል እንዴ?
    🤔🤔🤔
    ይህ ሠው አንችን የመውደድ ስሜት ይኖረው ይሆናል። (በዚህ ዘመን እንደ አያቶቻችን ጊዜ ከዱላ እስከ ክብረ-ነክ ቃላት አስተናግዳ ተመልሳ "ቤቴ ቤቴ" የምትል እንዳንች አይነት ሴት ያለመውደድ ሰይጣንም አይቻለውም!!!)
    ወይም ደግሞ "ዋጋ ያወጣሁብሽ ነሽ!" (ለህክምና 3000 ብር 🙄🙄🙄 ስላለ እንደምትገቢው ሊያስብ ሁሉ ይችላል። ግን ፈፅሞ አያከብርሽም ...
    ትዳር ውስጥ ፍቅር ፣ መደማመጥ ፣ መከባበር ፣ መተሳሰብ ከሌለ አከተመ።
    መጋጨትማ በአንድ አካላችን ላይ የተፈጠሩ ሁለት እግሮችም ይገጫጫሉ።
    ጋዜጠኛውም ብትሆን ያው የወቅቱን ትኩሳት አይተህ ልታድበሰብሰው ሞከርክ እንጂ...
    "ዘሬን መርጬው የተወለድኩ ይመስል.. .እሱን እያነሳ.." ስትል በጆሮዬ ገብቷል።
    እንደዚህ ዓይነት ደካማ አስተሳሰብ ያለው ትምህርት ቤት አናቱ ላይ ቢሰራም አይገባው።
    በምንም ዓይነት ሚስቱን የሚወድ ባል እጁን አይሰነዝርም።
    ለዛውም በነፍሰጡር እና አራስ ላይ።
    🙈🙈🙈
    ልጅ በሽታ አይደለም። ፀጋዎችሽ ናቸው። እነሱን በስርዓቱ አሳድጊ። የራስሽን ስህተት በልጆችሽ እንዳትደግሚ ተጠንቀቂ።
    ሆኖልሽ ተስተካክሎ ልጆች በወላጆች መካከል ቢያድጉ መልካም ነበር።
    ያ ካልሆነ ግን የዕለት ዕለት ግጭታችሁን እያዩ ከሚያድጉ እናንተ ተለያይታችሁ እንደወላጅ ግን የሚገባውን እያደረገላቸው ቢያድጉ ነው የሚሻለው።
    እናቱ ስታለቅስ የማረበሽ ህፃን የለም።
    ልብሽን እና ጤናሽን ጠብቂ።
    ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ።
    ፈጣሪ ይርዳሽ!
    🙏🙏🙏

    • @lideyaaman6860
      @lideyaaman6860 2 года назад +1

      Thank you

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 года назад +1

      ማሻላህ ወንድም ስለማብራሪያህ እናመሰግናለን

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад

      @@Tube-uj6rt
      ኧረ ሴት ነኝ።
      😊🙈

    • @Tube-uj6rt
      @Tube-uj6rt 2 года назад +1

      @@Ewoyn_Tewod_84 ወላሂ ይቅርታ የኔማር እናመሰግናለን ጊዜ ሰተሽ ይንን ለፃፍሽልን ምክርሸ ጥሩ ነዉ

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 2 года назад +1

      በጣም በሳል ሰው ነሽ ። ተባረኪ ።

  • @selamawitnebiye7762
    @selamawitnebiye7762 2 года назад

    የራስሽ ገቢ አለሽ ልጆችሽን ከቤተሰብ ጋር ሆነሽ አሳድጊ። የአምሮሽን ጤና እባክሽን ጠብቂ። ልጆችሽን አስቢ። ከፍቅርም በላይ ለትዳር መከባበር ይበልጣል።

  • @sasi849
    @sasi849 3 года назад

    የሴት ልጅ/ የእናቶቻችን ጥቃት እንዴት ያማል

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 года назад +1

    ባልዮው ጥሩ ሰው አይደህም እውነቱን ዕውቅ አስመሳይ ነገር ነህ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ሴት ልጅ ካልተበደለች እንደዚህ አታነባም ስለ እግዚአብሔር ብለህ ልጅቷን አታሰቃያት አንም ሴት ነው የወለድከው ጭካኔ ለማንም አይጠቅምም

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 года назад +3

    እንዳልክ እግዛብሔር እናንተን ይጠብቅልን ያናንተ ልዪ ነው

  • @ሰአድ-ዸ6ኸ
    @ሰአድ-ዸ6ኸ 2 года назад +1

    ውይ ጋዜጠኛው እስኪ ዝም ብለህ ለማዳመጥ ሞክር ጡጡጡጡጡ እኝክ

  • @finfinneemultimedia
    @finfinneemultimedia 3 года назад

    Dulawun weddesh new ?

  • @SeadawedaySeada
    @SeadawedaySeada Год назад

    ጥያቄ አታብዛ ወዱሜ አታደናግራቸዉ ቀስ😊 በነገራችላይ የሚገርም ታሪክ ነዉ 😮

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    አይ ይሄ ጥቅሙን እንጅ እሱዋን አይፈልግም

  • @זאתלםבלילינג
    @זאתלםבלילינג 2 года назад +1

    እንዳልክ አልገባኝም ታበዛለህ ከልብህ አዳምጥ አልገባኝም እየሰማህ ነው እያሉኝ ነው በአንተ የተነሳ ፕሮግራሙ አልገባኝም አሉት በፈጠረህ አዳምጥ ግልፁ ነገር እንዴት አይገባህም አትጣደፍ

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 3 года назад +5

    I used to have this kind of abusive relationship .when he came to the discussion he Always says I love you so much. This kind of man is so dangerous. He might kill her one day .weshetam

  • @medietube2282
    @medietube2282 3 года назад

    ሱበሀን አላህ የኔም ባል ካንች በሰልጋር ተመሳሳይ በሰህሪይ አላቸው ልጂንበጣም ይወዳታን እኔንም ይወደኛንግን እንዳችው ሱቅ እንኳን ሂጀ ለምንቆየሽ ይለኛን ግን እኔም እወደዋለሁ ግንበጣም አዝንበታለሁ አሂንም እኔም በውጭሀገር ሁኘልጁን እንደናት እንደባት ሆኖእየሰሳደጋት ግንበምንአይነትመንገድ የባሌንባህሪይላስተካክለው

  • @solianacool3791
    @solianacool3791 3 года назад

    Am telling you again and again becarfull yekerebesh

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 года назад

    Errrrrr yederesech nefsetur endezih malikes yelebatim sensu yigodal

  • @hiwotbetekle8794
    @hiwotbetekle8794 3 года назад

    Asmesay new endalik atichanat dirom yemiwedat bihon ejun ayanesam neber asmesayoch wendoch

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ኸረ ኡ አዝግ ናት

  • @almazkebede6068
    @almazkebede6068 3 года назад

    Wonde legi setin kemta ayihonim selgig gazetgiw tewat yerson nunu Tinur Sara alat so legoan beslam tasdeg ayizosch echit egzabher kanschiga yihun 😇

  • @yyyy1372
    @yyyy1372 3 года назад

    ፈጣሪ ያስታርቃቹ

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 2 года назад

    እሄ ሰው አይደለም በትታረቅ የተሻለ ይመስለኛል አውሬ ነው ከኒግግሩ ያስታዊቃል ጨካኝ እንደሆነ ለመሆኑ እህት እናት አለው አፈር ብላ ተንሰፈሰፈች እግዛብሔር ያልታሰበ ነገር ይዘዝበት አቦ

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ 3 года назад +4

    ይህ ሠውዬ መልሶ በጅ አስገብቶ ሊያሻት ነው ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ነው አውቆ ነው አፋ ቅቤ የሆነው አር ሴቶች የተመራችሁትም ያልተማራችሁትም ሁሉ ልፋስፋሶች ቆፍጠን በሉ እስቲ

  • @chirstlove6233
    @chirstlove6233 2 года назад

    Wow salale ye abate hager new

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 года назад

    የሚናገረው የማያውቅ ይህ ሀላፊነት የጎደለው የሴት ክብር የሌለው ክብረ ቢስ
    አላጠፍሁም አጥፍቻለሁ ይቅርታ ይላል ሰካራም

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 года назад

    አይዞሸ እህቴ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሸ ወንድ ልጅ ማመን ይከብዳል ውሸታም አላምንም አሰመሳይ

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 года назад

    a👃d💚💛❤amen

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 3 года назад +6

    ቃጥላ ማርያም ይዘሽው ሂጂ በእርግጠኝነት ትዳሩን ሊያፈርስበት እየታገለ ያለ መንፈስ ነው። ይድናል ። ትዳርሽም ይስተካከላል

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +1

    የእኔ እህት ከዚህ አይነቱ አረመኔ ተለያይተሽ እየሰራሽ ልጆችሽን አሳድጊ ነገ አጉል ቦታ መቶ ገድሎሽ ለቤተሰቦቺሽ የእግር እሳት እንዳትሆኚ ከዚህ አይነቱ ባል ምኑ ነው ሚወደደው እወዳታለው ብሎ ይቀልዳል ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ሰው ለሚወደው ሚስቱ ቀርቶ ለሚወደው ውሻው እንኳን እጁን አያነሳም ጠላትህ እኮ አይደለሽም

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 года назад

    መደበቅያ ያደረገው ልጁን ነው እመኑኝ ታሪክ ልንገራችሁ ሚስት ባሌ ገደለኝ በቃኝ ስትል በፍርድ ቤት እወዳታለው ሚስቴን እያለ ዳኞችን ግራ ያጋባ ነበር አሁን እያረክ ያለውን አስበው ልጅ የጋራ ነው የሚወድ አይመታም በበኩሌ ይህ የዱላ ዘመን አይደለም መወያየት እንጂ መደብደብ በጣም የቀረ ነው እውነት ደግሞ አስፈላጊ ነው ።

  • @boontuuwallaggaa4771
    @boontuuwallaggaa4771 2 года назад

    Azoshi edemetashe yemekeral 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭edetemetat befetera yehenebiki

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z Год назад

    ሃሃሃሃሃሃ እኔም እንደዛው

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    ተሰርቶበት ነዉ በተለይ በልጅ ፍት መጣላት የልጅዋቸን አይምሮ ይጎዳል አትጣሉ ልጅ ፍት መልካም አይደለም

  • @boontuuwallaggaa4771
    @boontuuwallaggaa4771 2 года назад

    Azoshi
    Tero new beshe lilijuchishi mesetenet kefelachu

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 года назад +2

    ተፀፀተች እሺ ይለኛል ብላ አልጠበቀችም ነበር መሰለኝ

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 2 года назад

    አሁንም ሁለታችሁም ይህንን መወስለታችሁን ትታችሁ ልጆቻችሁን በስነስርአት አሳድጉ ይቅር ተባባሉ ወደፊትም እንዳትበዳደሉ ቃል ግቡ ለራሳችሁ በሀይማኖት ፅኑ መዋደዳቸሁ ብቻ ትልቅ ሀብት ነው