ማሻአላህ የወደፊቷ የሴት ዳኢያችን ማሻአላሕ ተመልከቷትና ማሻአላህ በሏት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 906

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 7 лет назад +64

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ አቺ ልጅ ስወሽኮ ማር ነገር አላህ አድሎሻል እህ ታድለሽ አላህ ምንይቸግረዋል እኛንም ሊወፍቀን ይችላል ተስፍማ አልቆርጥም አወቆ ከማሳወቅ የሴት ዳኢ ምኞቴ ነው

    • @madinajuhar3504
      @madinajuhar3504 7 лет назад

      ZED bint yimam ማሻ አላህ

    • @اسياعلي-ز5ظ
      @اسياعلي-ز5ظ 7 лет назад

      ZED bint yimam ማሻኣላህ እኛ። ቢያልፈንም ልጆቻችን እደዝህ አርጎ ለማሳደግ ያብቃን ያረብ

    • @zedbintyimam1197
      @zedbintyimam1197 7 лет назад +1

      اአማረኛسيا علي አሚን ንንን ያረብ ግን አላማ ካለን አሁንም እደርስበታለን እዴሜ አይገድበውም ዋናው የአላህ እርዳታ ነው ከኛ የሚጠበቃው ተስፍ አለመቁረጥ ነው ሰበቡን ማድረስ የረብ እርዳን ለድናችን ትጉ አድርገን ልባችንን አቃልን አም ግዜያችንን በአግባቡ የምንጠቀምበት አድርገን መልካም ሰርተው ጀነት ከገቡት አድርገን መልካም ነገሮችህን አትፈገን የአላህ ያረብ

    • @ShanShan-ck6xk
      @ShanShan-ck6xk 6 лет назад

      ZED bint yimam ማሽአላህ

    • @dhjd2571
      @dhjd2571 6 лет назад

      ማሻአላህ ተባረከላህ
      አላህይጨምርላችሁ

  • @saadabintabdu1993
    @saadabintabdu1993 7 лет назад

    አሏሁ አክበረ ማሻአሏህ ትባረክ ረህማን አሏህ የጠብቅሽ ውዷ ሱመያችን ኢስላም ያፈራሽ ባለሽበት ቦታ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @rahmamohmed4097
    @rahmamohmed4097 7 лет назад +23

    አላህ ያህፍዚኪ ሀቢበቲ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ብትመነ እንዳንቺ አይነት ልጂ አላህ ይለግስኚ
    እስኪ ድአ አዲርጉልኚ

    • @ghsksjiod4922
      @ghsksjiod4922 7 лет назад +1

      ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hdjdhdhdjdjd3889
    @hdjdhdhdjdjd3889 7 лет назад +2

    ማሻ አላህ የኔ ቅመም ያርብ አላህ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት እኔም የሴት ዳኢ መሆን ምኞቴ ነው ግን ገና ቁረአንኳ ከፋቲሀ ጀመርኩ በጣም ከብዶኛል ይሳካልኝ ይሆን ወይስ አይሳካም አላህ ያውቃል እህት ወዲሞቸ ዱአ አዲርጉልኝ ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @zedmarehhg9390
      @zedmarehhg9390 7 лет назад

      toyiba ty ይሳካል አብሽሪ ከኛ የሚጠበቀው ሰበብነው አላህ ያግራልን የገዘን ያረብ

    • @እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ
      @እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ 7 лет назад +1

      +zed mare Hhg አላህ ያበሽርሽ ኢዱኒያ ወል አኼራ ኢሸአላህ አሚሚሚሚሚን አሏሁመ አሚን እህትየ

    • @ggl22
      @ggl22 7 лет назад

      ማሻ አላህ

    • @touybafekado2895
      @touybafekado2895 7 лет назад

      አብሽሪእህቴ እማይሳካ የለም ዱአ አድርጊ አላህ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን አላሁመእሽረህ ሠድሪ ብልቁርአን አላሁመአሚን

    • @እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ
      @እስከሚያልፍያለፋል-ሰ2ሠ 7 лет назад

      +touyba fekado አላህ ያበሽርሽ ኢዱኒያ ወል አኼራ እህት ኢሸአላህ ለዱአሽ አሚሚሚሚሚን አሏሁመ አሚን

  • @rozz269
    @rozz269 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ ከሰዉ አይንም ይጠብቅሺ እኔም የወደፊት ምኞቴ ነዉ ያሳካልሺ በሉኝ እህት ወዲሞቼ

  • @ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ

    ማሻአላህተባረከላህ አላህይጨምረላችሁለኔምአላህያግራልሺብላችሁዱአአድረጉልኝ

  • @sameraahmed15
    @sameraahmed15 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኛንም አላህ በችሎታዉ ልክ እንዳንቺ ዉድ ዳኢ ያድርገን አሚን

  • @fathimaseidfathima2164
    @fathimaseidfathima2164 7 лет назад +3

    ሱባነ አላህ እንዳቺ አይነት ልጅ ይስጠን ረበና አላህ ያሳድግሽ ሀቢበቲ

    • @mekiyanasir9806
      @mekiyanasir9806 4 года назад

      ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እረጅም እድሜና ጤና ያረብ

  • @نتاالنىى
    @نتاالنىى 7 лет назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ
    ማሻአላህ በጣም ዴስ የሚል ዳእዋ ነው ሺኩረን ጄዛኪአላህ ህይር

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 7 лет назад +24

    ቁረጥ የኔልጂ ማለቴ የወደፊት አግብቸየምወልዳትን አቤት መመሳሰል ኮሜተሮች ማሻአላህ በሉልኝ

  • @امسعدالشمري-ر2و
    @امسعدالشمري-ر2و 7 лет назад +1

    የኔ እህ አላህ ይጨምርልሽ ማሻአላህ ያረብ እንዳችአይነትልጂ ላልወልድነውም ይወፍቀን ለወለዱትም እንዳች ያሉ ሀገርየሚመሩ ያድርጋቸው ለኛም ቀልባችን ይመልሠን

  • @tygytrfd2033
    @tygytrfd2033 7 лет назад +59

    በዱአችሁ አትርሱኝ ዉዶችየ ቁርአንን እንዲያገራልኝ

    • @aishaaisha5105
      @aishaaisha5105 7 лет назад

      لاالاة ايللاح Geto
      አሏህ ያግራልሽ አሏህ ሱ ወ ቁረአንን ገር አዲረግነው ብሏል ገር እንደሆነ አምነሽ ቅሪ ለማወቁ አትጨነቂ ምክንያቱም በአሏህ ንግግር አምኖ የቀረበውን አሏህ ይቀርበዋል ኢንሻአሏህ

    • @mabtube9941
      @mabtube9941 7 лет назад

      لاالاة ايللاح Geto ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር

    • @makka5117
      @makka5117 6 лет назад

      ማሻአላህአላህይጨምርልሽያአላሽ

    • @ghghhg3947
      @ghghhg3947 6 лет назад

      ማሻኣላህ

    • @Cg-hr2ee
      @Cg-hr2ee 4 года назад

      ቁረኣን ትግል ይጠይቃል በመሰልቸት አደለም አላህ ሱረቱል አከቦት ላይ እዲህ ይላል ወለዚና ጀሀዱ ለነህደይና ሱቡሉና ለመአል ሙህሲኑን ይላል

  • @እሙሲሃም-ዐ6ሰ
    @እሙሲሃም-ዐ6ሰ 6 лет назад +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ኢላሂ እውቀትን ለግሰን ያረብ ኢላሂ ሶሊህም ልጅ እንድትወፍቀኝ እለምንሀለሁ ያረብ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 лет назад +4

    ማሻ አላህ የኛዋ ብርቅዬ የኢስላሟ ባንድራ አላህ ይጨምርልሽ
    ውዶቸ ከ♥ባችሁ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን ከብዶኛል የከላህ ኢንሻ አላህ ልጆቸን እኔ ባደኩበት አላሣድጋቸውም አሊሥና ሀፊዝ እንድሆኑ በቁረአን መድረሳ እየተኮተኮቱ እንዳድጉ ነው የማደርገው ያረብ ሷሊህ ባልና ሷሊህ ልጆችን ወፍቀኝ
    አላሁም ኢሽራህ ቀልቢ በልኢማን
    ማሻ አላህ አሌኩም

  • @ያሙቀሊበልቁሉብሠቢትቀልቢ

    ማሻአላህ ተባረክ ራህማን አላህ ይጨምርልሽ እድግበይ

  • @فاطمهعبدالله-ب6ع
    @فاطمهعبدالله-ب6ع 7 лет назад +3

    ወአለይኪሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻ አላህ አለይኪ ያኡክቲ አላህ ይጠብቅሽ

  • @hbintmohammed6853
    @hbintmohammed6853 4 года назад +1

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ለኛም አላህ ቁርአንን ያግራልን

  • @richtube6240
    @richtube6240 7 лет назад +6

    ወዳጆቼ ዱአ አድርጉልኝ ቁራአን እድገባኝ ላአላህ በላችሁ

  • @semiraassefaassefa9548
    @semiraassefaassefa9548 7 лет назад +1

    ማሻላህ
    ማሻላህ
    ማሻልህ ያኡምሪ አላህ ያሳድግሽ እኛንም አላህ ይወፍቀን ቁራን

  • @በድሪያኢስለምነውህይዎቴያ

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ
    አለህ ያሰድግሽ እህቴ በረካለሁ ፍኪ
    አለህ ይጨምርልሽ ለኛም አለህ ይወፍቀን
    ያረቢ አለሚን

  • @fatimaFatima-of3oj
    @fatimaFatima-of3oj 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ እህቴዋ እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ ተሰፊ አለኝ አላህ ያስተሀቅልኝ ያረብ

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ
    @እስልምናዬውዱእምነቴ 7 лет назад +24

    ማሻአላህ የኔ ውብ አላህ ያሳድጋቹ!

  • @ፋጡማቢንትኢሥላምየረሡልወ

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ያረብ ለኛም ያግራልን ጌታችን

  • @bashaermobile9465
    @bashaermobile9465 7 лет назад +11

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት

    • @fdjdjdsuzhdhdd7840
      @fdjdjdsuzhdhdd7840 7 лет назад

      Bashaer Mobile ማሻአላህ ተባርክአላህ ማሬ

    • @hdjdnd7197
      @hdjdnd7197 7 лет назад

      Bashaer Mobile ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሺ

    • @benatbeyan1825
      @benatbeyan1825 7 лет назад

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ እኔንም ፡ለወደፊት እምወልዳቸዉን ልጆች ያችን አይነት እዉቀት ይወፍቀኝ እሻአላህ ማሻአላህ ታድለሽ

  • @shituhabib9758
    @shituhabib9758 7 лет назад +5

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ.
    ማርች

  • @ያአላህባሪያ-ሸ7ደ
    @ያአላህባሪያ-ሸ7ደ 7 лет назад

    ማሻ አላህ ይጨምልሺ በጣም ጣፋጭ ነሺ አላህ የኔንም ልጅ ሀፊዝ እዲያደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ ውዶቸ

  • @zulfamohamed8219
    @zulfamohamed8219 6 лет назад +5

    መሻ አላህ የነ ማር ማሻ አላህ

  • @ghxjghbd1847
    @ghxjghbd1847 7 лет назад +1

    መሸአለሀ አለሀ ይጨምርልሽ አንቺን አይነት ልጆ አለሀ ይስጠን ያረብ

  • @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
    @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 7 лет назад +23

    ማሻ አላህ 23 አመት ቡሀላ ሂፍዝ አለ ብየ ባልጠብቅም ልጆቼ እንዳንቺ ያርግልኝ ክክክክ አሎለድኩ ለቡሀላው ነው

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 7 лет назад +1

      እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ እህት አእምሮአችንን እዬነገርነው እንጅ ሠሀቦች እኮ ሁሉም ትልቅ ሁነው የሀፈዙ ብዙዎች ናቸው እህት

    • @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ
      @እናቴህይወቴ-ቸ6ጐ 7 лет назад +1

      +Zebiba Mohammed ልክንሽ ማማየ ቁራአን አክትሚያለሁ ሂፍዝ ነው እቢ ያለኝ ዱአ አርጉልኝ

    • @اسماءاسماء-ث2ه9ف
      @اسماءاسماء-ث2ه9ف 7 лет назад

      እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ

    • @ፋጡማ-ቨ5ሸ
      @ፋጡማ-ቨ5ሸ 7 лет назад

      እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ አሠ እህት ተስፋ መቁረጥ አይገባሽም ተሥፋ መቁረጥ የሸይጧን ነው 70 አመት ሁኖቸው የሃፈዙት ነብያቶሥ40 አመታቸው ነው የተላኩት እኔም እዳችው ነኝ ግን እታገላለሁ በሥደት ሃገር ሁኘ እና አብሽሪ ካጠፋሁም ይቅርታ

    • @محباستاذعبدالمجدرحمهالله
      @محباستاذعبدالمجدرحمهالله 7 лет назад

      እናት አለሚቱ ማሬ ወተቲቱ
      Ke allah tesfa aetkurechi aenchim mehon tchiyaleshe

  • @salihasaliha996
    @salihasaliha996 6 лет назад

    መሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ ልዩ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ ያረብ

  • @lubabayesuf2662
    @lubabayesuf2662 7 лет назад +5

    አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድድድድ

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረከረህማን አላህ ይጨምርላት ቅመም 👍👍👍🌹🌹🌹💕💕💕💕

  • @zedmarehhg9390
    @zedmarehhg9390 7 лет назад +2

    ሀቆቃ ይችልጂ ዳእዋ ስትናገረ ሰውነቴን ይነዝረኛል አላሁአክበረ
    አላሆይ ለመላው ሙስሊም ኡማ እውቀት ስጠን አላህ ይጨምረላችሁ የኛ አበሶች

  • @eefhrrghjk4596
    @eefhrrghjk4596 7 лет назад

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርልሽ ውዷ ያረብ

  • @reemyousef8248
    @reemyousef8248 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባርክ እሮህማን።.እድግ በይ

  • @ኢስላምነውሂይወቴማሚንናፉ

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሽ እህትየ ያረብ መሰሎችሽን ያብዛልን

  • @aishaaisha5105
    @aishaaisha5105 7 лет назад

    ማሻአሏህ ካሁን በፊት የማውቀው ቂሷ ቢሆንም በአንቺ አነጋገር ግን በጣም ደስ ብሎኝ ተመስጨ ሰማሁሽ አሏህ ሂዳአ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ባረከሏህፊኪ

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 6 лет назад

    ማሻ አላህ ምልሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያሳድጋችሁ እኛንም አላህ ያግራልን

  • @zinetfentaw8552
    @zinetfentaw8552 6 лет назад

    ማሻአላህ ሀያቲ እደግ በይ ለኡማው የምታገለግሊ አላህ ያድርግሽ ውድድድድ

  • @حيريحسن
    @حيريحسن 5 лет назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአ ላህ አላህ ይፉዝኩም አጅመኢን ኡስተዝ ኸይር ጀዘህን በዱንየም በአኬረም ኸይሩን ነገር ይወፉቅህ ለኘም እንደዚህ አይነት ኸይር ስረ አላህ ይወፉቀን

  • @fatumaseid3710
    @fatumaseid3710 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ ያረብ ለእኛም ከእውቀትህ ለግሰኝ

  • @ፍጣሪአላህብቻነውአልሀምዱ

    ማሻአላህ። እህቴ አላህ ይጨመረለሽ አንዳች አይነት አላህ ያብዘለን

  • @እሙሙሀመድዳውድእሙ
    @እሙሙሀመድዳውድእሙ 7 лет назад +1

    ማሻላህ አሏህ ያሳድጋችሁ ማሮች ያረብ እኛንም አግራልን

  • @hawaseid4658
    @hawaseid4658 7 лет назад

    ያሀቢበቲ ያረቢ እንዳቺ ልብ ያላት ልጂ እንዲወፍቀኝ የዘላለም ምኞቴ አላህ ያሳድግሽ

  • @jihadasiwe4567
    @jihadasiwe4567 7 лет назад

    ማሻአላህ በጣም ታሥቀናላቹ አላህን የሙሥሊሙ ኡማየምታገለግሉ፡ያለማገልገል ያብቃቹ

  • @yyugfy1219
    @yyugfy1219 6 лет назад +1

    ያረብአላህያሳድግሽ እኛንም ጠቃሚ እውቀትስጠን ያርቢ

  • @حوىاثيوبيا
    @حوىاثيوبيا 6 лет назад

    ማሻአላህ ጣፋጭአደበትሺ ደስስትይ
    አላህዬጨምርልሺ

  • @mereamawelmeramaawel667
    @mereamawelmeramaawel667 7 лет назад

    ማሻአላህ አሏሁ አክበር የኔ ቆጆ አላህ ይጨምርልሽ እኛን አላህ እልምን የሰዉቀን

  • @mohmmadmohmmad7542
    @mohmmadmohmmad7542 4 года назад +1

    አላህ እዳች አይናት ልጂይስጠኝ ደአጉልኝ አስቲ

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 2 года назад

    ማሻ አሏህ ዛሬ ነው ያየሁሽ ስታምሪ የኔ መር አላህ ያሳድግሽ ለእኔም ያግራልኝ ያረብ

  • @that0neguy216
    @that0neguy216 7 лет назад +1

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ እውቀትሽንም ይጨምርልሽ

  • @ኡሙሰላሀድንነኝልጇንናፍቂ

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም አላህ ያግራልን

  • @zedhabeshawit8401
    @zedhabeshawit8401 2 года назад

    ማሻአላህተባረክእረህማንአላህይጠብቅሺየኔጀግና

  • @ffcc6909
    @ffcc6909 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ ህት አለም አላህ ይጠብቅሽ አለሁ አክበር

  • @zeyinebaseid7697
    @zeyinebaseid7697 6 лет назад +1

    አላህይጨምርልሺ የኔቅመም ያቺእናትናባትምንኛ የታደሉናቸው
    አላህለኛምለልጆቻቺንምእውቀትንእድጨምርልንበዱአሺአትርሺንየናልዩ

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 5 лет назад

    ማሻ አላህ የኔ እህት አላህ ይጨምርልሽ ያረብ እረኛንም እንደዚች ልጅ አድርገን ያኢላሂ አተ ምን ይሳንሀል ያረብ እህት ወድሞቼ በዱአችሀ አትርሱኝ እናተም አላህ ሀፊዘል ቁረአን ያድርጋችሁ ኢንሻ አላህ

  • @ተወከልናአለላህ
    @ተወከልናአለላህ 7 лет назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህይጨምርልሽ አላህይጠብቅሽሁቢ ዉስታዞችምአላህይጠብቃችሁበያላችሁበት እኛንም ተምረዉጥሩደረጃ ከሚደርሡትባሮቹይበለን ድናችንን አላህያግራልን

  • @muhammedyasin999
    @muhammedyasin999 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ አሏህ ይጨምርልሽ. ያኡክቲ

  • @ekrammohamed2071
    @ekrammohamed2071 6 лет назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ አሏህ ይጨምርልሽ አላህ ከመጥፎ አይን ይጠብቅሽ

  • @gshfffgxgff1581
    @gshfffgxgff1581 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሺ ያረብ
    ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሺ የኔ ማር

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢቢቲ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ኡስታዞች እኛም ከስደት መልስ አላህ ይወፍቀን

  • @aelahwekilaelahwekil161
    @aelahwekilaelahwekil161 7 лет назад +1

    አላህ ይጨምርላቺሁ ማሮቼ የአላህ እኛንም ወፍቀን ያረብ

  • @እስልምናኩራትነውአM

    ማሻአላ ተባረከአላህ ያረብ ቁራአን ሀፋዘ አድርገኝ ያረብ ያረብ ሱሊህ፡ የሁነውን ልጅ ወፍቅኝ ያረብ ሳሊህ የሁንን፡ባል ወፍቀኝ ያረብ ያረብ የአላህ አተወፌቀኝ

  • @foziyaseyd7778
    @foziyaseyd7778 7 лет назад

    አለህ የጨምርልሽ ከፈተናም ይጠብቅሽ ያሳደግሽም

  • @ፅዋውመራራነው
    @ፅዋውመራራነው 4 года назад

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ አድሎሻል እኔም አላህ እዲያድለኚ የዘወትር ድአየ ነው ይወፍቅሽ በሉኚ

  • @uaeuk9077
    @uaeuk9077 4 года назад

    omu hayat
    መሻዓላ አላህይጨምርሽ ሐያቲ

  • @ቤትመሀመድ
    @ቤትመሀመድ 6 лет назад +1

    መሻአላህ ተባረከላህ ያረብብብ ኧረ አንተ አይቸግርህም እኔንም ልቤን ክፍት አድርግልኝ እንዳች ያለውን ያብዛው ውው

  • @sadaimam6100
    @sadaimam6100 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት እኔም ይህነው ምኖቴ ሙስሊም የሆናችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ሶላትንና ቁርአንን እንዳገራልን ለአላህ ስትሉ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያርብብብብ

  • @اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ل8ط

    ማሻ አላህ
    አላህ ያሳድግሺ የኔ ቅመም
    አላህ እንዳንች ያሉትን ያብዛል
    ያረረረረረረረረረረረረረብ

  • @አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ
    እህቴዋ አላህ ይጨምረልሺ የኔ ሱስስስስ

  • @hayatseman7147
    @hayatseman7147 7 лет назад

    ማሻአላሕ
    ማሻአላሕ
    ማሻአላሕ
    አላሕ ይጠብቅሽ
    እ ዳቺ አይነ ልጆች
    አላሕ ያብዛልን
    ያረብ እኔም እደዚ አይነት
    ወድል ጅ አተ ወፍቀኝ

  • @zumitube
    @zumitube 7 лет назад

    አላህ ኢልምን ይጨምርልሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ

  • @وبتوبتويت
    @وبتوبتويت 4 года назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላሁክበር አላህ ይጨምርሽ አላህ ይጠቅሽ
    ውድዋ እህቴ

  • @lm6771
    @lm6771 6 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔንም ተሥፋ አልቆርጥም ኢሻአላህ የኔውም ቢሣካ የምመኘው ነው ካሣካልኝ ከዛ ለምወምዳቸው ልጆችም ያረብ በመጀመራው ልጅ ጀምሮ ለዲን ተቆርቋሪ እዲሆን እፈልጋለው ላሁኑ ልጅ የለኝም እኔም ገና ነኝ ኢሻአላህ ያረብ ያሠብነው ያሣካልን ውዶች አሚን ያረብላለሚን

  • @ssMerhi
    @ssMerhi 7 лет назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አላህያሳድግሽ
    አላህይጨምርልሽ.የኔማር

  • @sofiyabinteyimer3537
    @sofiyabinteyimer3537 7 лет назад

    ማሻ አላህ እህት አየ እውቀት ማሰደሰቱ አለሁመ ሪዚቅነ ኢልምና ናፊአ ።የአላህ ምን ይሳንሀል ያረብ ሰተህን እምንጠቀምበትና ለኡማ ምነናሳወቅ አርገን።አል ኢልሙን ኑረን እውቀት ብርሀን ነው በዱአችሁ አትርሱኝ አለሰህ ኢልም ይስጠን ጀሚአን ።

  • @sahadasahada8792
    @sahadasahada8792 4 года назад

    ያአላህ ልቤን ነካሽው ያረህማንንንንን ያረብብብብብያዚዙ ያከሪሙ ያረብብብብብብብብ ለህቶቸም ለኔም ቁርአንን አግራልን አውቀው ከሚሳውቁት አርገን ያረብብብብብ አተ አይሸግርህም

  • @ساعدنييارحمنساعدنييارحمن

    አላህ ይባርክሽ ሀቢቢቲ ደሥ ሥትይ አላህ ይጨምርልሽ

  • @rahmay5057
    @rahmay5057 7 лет назад +1

    ማአሻአላህ። ማሻአላህ ያሰድጋችሁ እንኛንም አላህ ይምራን ያረብ

  • @የአሏህባራያነኝጦይባየሀራ

    ማሻአላህ። አላህይጨምርልሽ የሀያቲ

  • @ሀዩያባቷልጅአባሳቅህናፈቀ

    ማሻ አላህ አላይኪ አላህ ይጨምርልሽ
    ልዩ ነኝ አላህ አክበር
    እኛልም ልባችን በቁርአን አብራልን
    ያርህማን ያ አዝዚ

  • @mohmmadmohmmad7542
    @mohmmadmohmmad7542 4 года назад

    ማአሻአላህ አላህ እዲሜና ጤናይስጥሽ እህቴ

  • @waleed6062
    @waleed6062 7 лет назад +1

    ያኡምሪ እድትደሥእዳልሽኚ አላህይጨምርልሽ ማሻአላህ

  • @ኡሙሷሊሀኑርየነኝየሴትዳኢ

    ማሻአላህ ቅመምዊየሽ አላህይጨምርልሽ ከወለዱአይቀርእንዳንቺያለልጂ ነውአላህእኛንም በድናችን ጠንካራ ሴቶችያድርገን

    • @amnaabdulla3463
      @amnaabdulla3463 7 лет назад

      Rabia Nurye ማሻአላህአላህያሳድግሽ

  • @ሳአዳነኝያራህማንባረያአል

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሀቢብቲ አላህ ኢጨምረልሽ እዳቺም ያለውን አላህ ያብዛልን

  • @عبودجلادببجي
    @عبودجلادببجي 7 лет назад

    ማሻ አላህ
    አላህ የጠብቅሽ ይጨምርልሽ

  • @rihana1232
    @rihana1232 4 года назад

    ማሺአላህ ሀያቲ አላህ እኛንም ያግራልን ያረብ

  • @የቡታጀራዋየሱንዮችወዳጅ

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ያሣድግሽ አላሁ አክበር አላህ ይጨምርልሽ

  • @mangokwt2140
    @mangokwt2140 7 лет назад

    ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህበሰላምያሳድጋችሁ

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 7 лет назад

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርልሺ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 года назад

    መሻላህአላህየጠብቅሙሥሊሙንኡማይረብመሻላህአላህይሣድግሽ

  • @loveu-mw6wy
    @loveu-mw6wy 7 лет назад

    Masha,allah masha,allah masha,allah hayatiiiii allah yasadigesh elimeshme yasifalesh ustazochachinim allah yetebikachu

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 7 лет назад

    ውዴ አላህ ያሳድግሽሽሽሽሽይጨምምምርልሽ የኔጣፍጭ

  • @ይሁንለበጎነው-ለ9ተ
    @ይሁንለበጎነው-ለ9ተ 6 лет назад

    ማሻ አላህ ያረብ በዚህ እድሜ እንደት ደሥ ይላል

  • @rehimaabdi5602
    @rehimaabdi5602 7 лет назад

    ማሻላህ አላህ ያሣድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @ኩንፈየኩንየማሚናፋቂ

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ድስስስስ ስትሉ እስኪ ለኛም አሏህ እደነዚህ ያሉ ልጆች እንድሰጠን ዱአ አድርጉ ያበናት

  • @dfahfd1049
    @dfahfd1049 4 года назад

    ማሻአሏህአሏህይጨምርልሺእኛንምአሏህያሳውቀንያረብ

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ አላህ አመለ ሳሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቀን እንደ እናንተ አይነቱ ያረብ ምኞቴን ሙላልኝ ረበና ማሬ አላህ ይጠብቅሽ ሁቢ ጀዛኩመላ ኸይረን