Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- የአገዛዙ ጦር በጎጃም ቲሊሊ እና ሰከላ ከፍተኛ ሽንፈት ገጠመው::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 сен 2024

Комментарии • 34

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад +4

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለገዳዩ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @seay2550
    @seay2550 3 месяца назад

    ኮሬ ኔጌኛ የዘሪቱን ልጅ መብላቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ!

  • @YHYTDBRyhytdbr8024
    @YHYTDBRyhytdbr8024 3 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 3 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖኖ💚💛♥

  • @RuurFu
    @RuurFu 3 месяца назад +1

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @KiberTemesigen
    @KiberTemesigen 3 месяца назад

    አንላቀቅም እንተያያለን

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 3 месяца назад

    ጎጃም ሁሌም የበላይ ነው

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 3 месяца назад +1

    Thanku ❤❤❤❤

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 месяца назад +1

    ኧረ እባካችሁ ቢያንስ በብልጽግናና በወያኔ እየደረሰብን ያለውን የዘር ማጥፋት ችግር በትክክኛ ቃል!በትክክለኛ ቋንቋ ግለጹት። የአብይ ወታደሮች ወንድ ሴት አረጋዊያንና ሕፃናትን የሚጨፈጭፉት በንዴት ሳይሆን!!!ሆን ብለው የአማራን ዘር ለማጥፋት ሰበብ በመፈለግ ብቻ ነው። ከንዴት ጋር አይገናኝም።

  • @JonsonFrank
    @JonsonFrank 3 месяца назад +4

    ማርሸት ደህና ነው? ሚድያ ላይ የስኩዋድ እና የግንባር ጆፌወች ጠምደውታል, በዚሁ አጋጣሚ ብዙ ጋርዶች ይመድቡለት, ህ/ሰራዊት ሚባልን በህዝብደም ሚቀልድ ስብስብ አትማሩ::

  • @NateErm
    @NateErm 3 месяца назад +1

    💚💛❤️

  • @AschaleBelete
    @AschaleBelete 3 месяца назад

    የኔ ስፈር እንዴት ነው

  • @DTFNews
    @DTFNews 3 месяца назад +3

    አቦ ስማቸወን አትጥራ ቃል አቀባያችን ብቻ እያልክ ጥራ ስም መጥራት ጥሩ አይደለም ያስጠቃል

  • @melesewenawgaw
    @melesewenawgaw 3 месяца назад +1

    Marshet yet hede

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 3 месяца назад

    ክብር ለዋሽንግተኑ የመነኮሳት ጉባኤ ውሳኔዎች እና ማስጠንቀቂያ ይሁንና ሲኖዶስ ተብየው የወያኔ ካድሬ ስብስብ፤ አቡነ ሉቃስን ከማውገዝ ታቀበ🙏🙏🙏💪💪💪

  • @habtamuyimer2904
    @habtamuyimer2904 3 месяца назад +1

    bertuln jegnoch

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 3 месяца назад

    በአማራ ህዝብ በምድር ላይ አይተን ሰምተን የማናውቀውን አረመኔያዊ ግፍ ፈጸማችሁበት፡፡ ትዕግስቱን ፍራቻ አደረጋችሁት፣ መልካምነቱ እና ደግነቱ ላይ ተዘባበታችሁበት፣ አሁን ትግስቱ አልቋል፡፡ ላይመለስ ተነስቷል!!! በምድር ላይ ምንም ሀይል አያሸንፈውም ፣ አያስቆመውም፡፡!!! ምክክር የለም፣ ሽምግልና የለም፣ የሀይማኖት አባቶችን መላክ የለም፡፡ ሁሉም ነገር አብቅቷል፡፡ አማራ አማራ ነኝ ብሎ ነፍጡን እና አምላኩን ይዞ ተነስቷል፡፡ ይሄ ጀግና ህዝብ አማራን እና ኢትዮጵያን ለማዳን ቆርጦ ተነስቷል፡፡ ኢትዮጵያን የሚያድነው ጀግናው የአማራ ህዝብ ብቻ ነው!!!

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 месяца назад +3

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KiberTemesigen
    @KiberTemesigen 3 месяца назад

    በለው በለው በለው አሁን እን ጋኔን ለቆ ይሔዳል

  • @wubeshi
    @wubeshi 3 месяца назад +1

    ጎጃም ሁሌም የበላይ ነው

  • @eztg2758
    @eztg2758 3 месяца назад

    የጎጃም ትግል የሚወራው በምዕራብ ጎጃም ብቻ ነው

    • @habtamuyimer2904
      @habtamuyimer2904 3 месяца назад

      hiden enagzachew?

    • @eztg2758
      @eztg2758 3 месяца назад

      @@habtamuyimer2904 ከልብ ለአማራ ትግል መሰዋት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ ነገርግን ገንዘብ ስልጣን የሚመኝ እነደ ዘመነ ካሴ ያለውን አልደግፈውም በተጨማሪም የአማራ ጀግኖችን የሚያዋርድ እጠላለሁ

    • @habtamuyimer2904
      @habtamuyimer2904 3 месяца назад

      @@eztg2758 yehonk kedada neger neh mesel.jegnan yeminager etelalehu eyalk ante jegna tsadebaleh ? tadia yetgnawun tgl new yemtkelakelew yefastal shekmun tgl new?kkkkkkkkk

    • @Elias44475
      @Elias44475 3 месяца назад

      ብአዴን አሁንም ለመከፋፈል እየሞከራችሁ ነዋ 😂, አይ ባንዳ

    • @eztg2758
      @eztg2758 3 месяца назад

      @@Elias44475 በቤተሰብ የለኝም ይልቁንስለአማራ ብትሰሩ ይሻላላ ከመንደርተኝነት