#ቅዤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
    ቸር አይለፈን 🙏
    ክፉ አይንካን 🙏
    🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
    ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
    የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
    / @arsobelemedia21
    • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
    • Video
    • ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...
    የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
    t.me/+uVnWM0WQ...
    👉 t.me/+FvqGMJe_...
    የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
    የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....

Комментарии • 172

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 6 месяцев назад +8

    ወይኔ በሳቅ በተሠቀለዉ አለችዉ በዛዉ ክክክ ተከታታይ ፊልም ስሩልን እኛ እራያወች በጉጉት እጠበቃለን ዉበታችን ማንነታችን ታሪክ ባህላችን ደስ የሚልነዉ በቸፈጥሮ ዉበት ያጌጠ በርቱልን❤❤።

  • @hiah4344
    @hiah4344 6 месяцев назад +9

    እምርም ቅዠት❤😂😂😂

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም 6 месяцев назад +4

    😁😁ይሻላል ያዉ በተሰቀለዉ😂😂😂😂😂ኧረ ቀጣይ አፍጥኑት

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 6 месяцев назад +4

    እዉነትም ቅዠት ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 6 месяцев назад +3

    ወይኔ በሳቅ 😁😁🙈 ቆመጣት እኮ 🙈 ሴቶችየ ከዚህ እንማር ጸባያችን ከተቀየረ ቀትር አለው 😁
    በርቱ ❤❤❤

  • @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
    @መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 6 месяцев назад +3

    እረ ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂

  • @MulatAbate-hy8mh
    @MulatAbate-hy8mh 6 месяцев назад +2

    በርቱልን

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 6 месяцев назад +2

    ቅዥትምቅዥት😂😂😂😂😂

  • @AllBaad-c1z
    @AllBaad-c1z 15 дней назад +1

    አረተዋት በተሰቀለው አንተየ😂😂😂😂😂😅

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 6 месяцев назад +2

    በጣም ነዉ የምታምሩት በርቱ አክሊሉዬ

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l 6 месяцев назад +1

    ውይ ትዝታ የስራህን ወላሂ ወንዙን ሳይ ወዴኋላ መለስ ብዬ ሳስበው ያሳለፍኩት ላይፍ አስለቀሰኝ😢😢

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 6 месяцев назад +1

    ኸረ እምርም ቅዤት 😂😂😂ስሞት ቀጡሉበት ትችላላችሁ😊

  • @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
    @ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ 6 месяцев назад +2

    ኧረ ወዮ በሳቅ ኧረ ባክህ በተሰቀለው ትለዋለች አለጋውን አንስቶ ያው በተሰቀለው 😂😂😂😂

  • @azmeraadino7766
    @azmeraadino7766 6 месяцев назад +3

    አክሊሉየ በርቱ ትዝታዋ ሀገሬ ጎሊና😢❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 6 месяцев назад +3

    ማን እደሀገር ለሚለሚቱ እማማ ኢትዮጲያ ሰላምሺ ይመለስ❤😢

  • @JdfjfjNdndn
    @JdfjfjNdndn 6 месяцев назад +4

    በሳቅ😂😂😂

  • @Dfffgg-m4d
    @Dfffgg-m4d 5 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉ሌሎች ክፍልይኑረዉ ደስይላል ባህላችንን❤❤❤❤

  • @SamriSamri-uc5kr
    @SamriSamri-uc5kr 6 месяцев назад +2

    😅😅😅ቅዠት ጠላሁ 😂😂 ጡሩ ነው part 2
    entebkalen

  • @safety7842
    @safety7842 6 месяцев назад +2

    ወይኔ😂😂😂😂😂

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 6 месяцев назад +1

    አሪፍ ድራማነው ቀጥሉበት

  • @SaadaMohammed-x5s
    @SaadaMohammed-x5s 6 месяцев назад +3

    ቅዠት ነው😂😂😂

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ኸረ በሳቅ በርቱ ቀጥሉበት ጎበዞች ለምለሟ ሀገሬ❤

  • @mesimohammed-go3lz
    @mesimohammed-go3lz 6 месяцев назад +2

    ቅዠት ነዉ ደስ ይላል መጨረሻዉ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 6 месяцев назад +1

    ኸረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx 6 месяцев назад +1

    ያው በተሰቀለው😂😂😂

  • @TgTube-mw9je
    @TgTube-mw9je 6 месяцев назад +2

    ራያየ አይይይ ሁሌም እኮ ለምለም ናት❤በርቱ ምርጦችየ

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ
    @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ 6 месяцев назад +2

    ወይኔ በሳቅ በርቱ ጡሩነዉ😂😂

  • @NadiaDabash
    @NadiaDabash 6 месяцев назад +1

    .ኢትዮጲያ.ሀገሬ.አላህ.ሠላምሺን.ይመልሠዉ.ልዦችሺ.ሠላም.ወተዉ.ይግቡ.ያረቢ.ያአላህ

  • @SaadaMohammed-x5s
    @SaadaMohammed-x5s 6 месяцев назад +3

    ወዬ መጨረሻው😂😂😂

  • @temesgenmolla-qk5bz
    @temesgenmolla-qk5bz 6 месяцев назад +1

    ቅዠት ነው😂😂😂😂😂 😂😂😂
    ዋው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ።

  • @ማንእደናት-ፈ2ለ
    @ማንእደናት-ፈ2ለ 6 месяцев назад +2

    መጨረሻው 😂😂😂😂በተሰቀለው 😂😂😂ይሄው በተሰቀለው😂😂😂

  • @GgHh-f3w
    @GgHh-f3w 5 месяцев назад +1

    እደው ወይኔ በተሠቀለው አለይ😂😂😂😂 እየው በተሠቀለው😂😂😂😂

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 6 месяцев назад +1

    እባክህበተሠቀለዉ😂😂😂😂😂

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ 6 месяцев назад +1

    ይህንማ ቅዠት ቡቻ አይገልፀውም😂😂😂😂😂
    ቦታውግን ዶሮግቡር ወይም ወደመርሳ አካባቢ
    ይመስላል❤❤❤

  • @ስአዳ-ሰ8ኸ
    @ስአዳ-ሰ8ኸ 5 месяцев назад +1

    አይይይ ትዝታ ብቻ😥♥️♥️❤️

  • @ThUg-d8g
    @ThUg-d8g 6 месяцев назад +2

    የኔ ውድ ኖህዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @LijSuzi
    @LijSuzi 6 месяцев назад +3

    የምር በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እራያ ቆቦይ 😢😢

    • @DihejDbjdj
      @DihejDbjdj 6 месяцев назад +3

      ኧረ አራድሞች ናቸው😅😅😅😅

    • @ሳራሰራ-ገ6ጠ
      @ሳራሰራ-ገ6ጠ 6 месяцев назад +4

      እና አራዱም እራያ ቆቦ አይደለም እዴ አየሰው

    • @Aendys-wx8pb
      @Aendys-wx8pb 6 месяцев назад +1

      ​@@DihejDbjdj ምን ይለየዋን እማያቅማ ትሸዉዳላቹህ ጉድኮነዉ

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl 6 месяцев назад +3

    ለሚለሚቱ አራዱም ሀገሬ 😮😢

  • @desurayamedia
    @desurayamedia 6 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው አክሊል በርታ

  • @uukk5985
    @uukk5985 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂ኧረ ወየው በሳቅ

  • @AduMessi-ff3ro
    @AduMessi-ff3ro 4 месяца назад

    ኧረ ትግስት ሸጋ መምር የኔ ቆንጆ በርቺ ትርጎየ😂😂😂😂😂

  • @GgHh-f3w
    @GgHh-f3w 5 месяцев назад +1

    አይ ትዝታ ብቻ ጎሊና የምወድህየ❤❤❤❤❤

  • @JdV-hd7zc
    @JdV-hd7zc 6 месяцев назад +1

    የኔ ልይወች

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m 6 месяцев назад +2

    ይችን አለጋ ስፈራት 😂😂😂

  • @Zmzm3211
    @Zmzm3211 5 месяцев назад +1

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 6 месяцев назад +2

    ክክክህ😂😂😂😂😂😂 ወየው

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 6 месяцев назад +1

    ገጠርእዉሥጤነዉ

  • @suuebees4868
    @suuebees4868 6 месяцев назад +3

    ወይኔ ምን ጩደስሲል😢😢

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 6 месяцев назад +2

    ቅዠትነውአላለም😂😂😂😂😂😂

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 6 месяцев назад +2

    ይቀጥል❤❤❤

  • @ነኚየናታናፈቅት
    @ነኚየናታናፈቅት 6 месяцев назад +2

    ኣይይ.ታዚታ ቢቻ😢😢❤❤❤❤❤😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GhxfdDtygf
    @GhxfdDtygf 6 месяцев назад +2

    አራዱሞች በርቱልኝ የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 6 месяцев назад +1

    ዉይየራያሤቶች
    ከወገባቸዉቅጥነታቸዉሢያምር

  • @belen-e8d
    @belen-e8d 6 месяцев назад +1

    ኖህየ የኔ እቡጥ❤ ቲጂየ የሰፈሬ ልጆች❤❤

  • @zedraya8818
    @zedraya8818 6 месяцев назад +2

    እውነትም ቅዥት ነው 😂😂😂

  • @Genet-lb3rq
    @Genet-lb3rq 6 месяцев назад +2

    ክክክክ😂

  • @Smahahmad-p9t
    @Smahahmad-p9t 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mylove-vr6bs
    @mylove-vr6bs 6 месяцев назад +1

    አሪፍነው ቀጥሉበት

  • @GgHh-f3w
    @GgHh-f3w 5 месяцев назад +1

    ኸረ ቀጣይ በሞቴ😊😊😊

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 6 месяцев назад +2

    አራዱሞች አልተቻላቹህም በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mitiku-ee8vm
    @Mitiku-ee8vm 6 месяцев назад +1

    Betam new yem yamrew bertu👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 6 месяцев назад +1

    ወስኮዉን ተቀበለችህ ብየ ቃቅቸ ነበር አይይ ትዝታ እኔ ባሌን እቀበለዉ ነበር❤❤😢😢

  • @BuzensheTadass-ii5sc
    @BuzensheTadass-ii5sc 6 месяцев назад +1

    ቅዠት,አፋጃቸው,😅😅😅😅😅😅😅

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 6 месяцев назад +2

    ኸረ ወይኔ 😂😂😂

  • @hdhd6322
    @hdhd6322 6 месяцев назад +1

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @belen-e8d
    @belen-e8d 6 месяцев назад +2

    ኖህየ የሰፈሬ ልች ችሎታክን ሳላደቅ አላልፍም❤🎉

  • @AyalawSesay
    @AyalawSesay 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ 2:54

  • @Ggg-i4j
    @Ggg-i4j 6 месяцев назад +1

    አረ አለክሥየ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @E685-v8m
    @E685-v8m 6 месяцев назад +1

    ኧረቀጣይ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 5 месяцев назад +1

    እኮንሠላምመጣችሑ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraAhmed-on9ip
    @SemiraAhmed-on9ip 6 месяцев назад +1

    ዋው❤❤❤❤ ደስ ይላል

  • @E685-v8m
    @E685-v8m 6 месяцев назад +1

    ያገራችንባህልአይ😂😂😂😂😂

  • @TsehayDebebe-zy4bo
    @TsehayDebebe-zy4bo 5 месяцев назад +1

    Wow kwtlubet endatakomubn bertuln

  • @Smahahmad-p9t
    @Smahahmad-p9t 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😅

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu 6 месяцев назад +1

    እራያየ ሰላምሽ ይብዛ ልን❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @toibamohamad4691
    @toibamohamad4691 6 месяцев назад +1

    በሩቱእራያወችበጣምያምራልእንወዳችሁሀለን

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ 6 месяцев назад +2

    እራያየ ሀላምሽናፈቀን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 6 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ ❤
    አንድ አስተያዬት አለኝ በመሃላ ሲይዟችሁ ከድርጊታችሁ ብትታቀቡ ለምሳሌ በተሰቀለው ብላ እየለመነች ነገሩን ቀልብሳችሁ ይሄው በተሰቀለው ብላችሁ ስራችሁን ቀጠላችሁ እምነትልችሁ ኦርቶዶክስ እንደመሆኑ ይህንን ነገር ብናስተውል እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ በተረፈ እውነትም ቅዠት ነው ባል ይዞ ሌላ ፍለጋ ሆ! ክክክክክ

  • @አልሃምዱሊላህስሉሁምነገር

    ኣይይይይ ትዝታ😢😊

  • @Etyt-q4y
    @Etyt-q4y 6 месяцев назад +1

    ሸጋ ጌታቸው የኔቅመም አችብቻ ፊልሙን ስሪው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 6 месяцев назад +1

    ተመቸኝ መጨረሻው የመቺህ

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu 6 месяцев назад +2

    እራያየ 😢😢

  • @احمدالطراونه-ب3ر
    @احمدالطراونه-ب3ر 11 дней назад

    እረ ደሰ ሲለ

  • @ሰአሊነነቅድስትስአሊነነቅ
    @ሰአሊነነቅድስትስአሊነነቅ 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂

  • @AsdAdf-c3i
    @AsdAdf-c3i 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @SekhHossain-hj5zi
    @SekhHossain-hj5zi 6 месяцев назад +1

    😮❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 6 месяцев назад +1

    ጭራሽ ቅዱስ ሚካኤልን አላለችም ሃሃሃሃ አየ ሰው😂

  • @Ggg-i4j
    @Ggg-i4j 6 месяцев назад +1

    የኔ ውዶች😂😂😂😂😂😂

  • @SonySony-qv8bz
    @SonySony-qv8bz 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammadHossain-jq1lf
    @MuhammadHossain-jq1lf 6 месяцев назад +1

    የአገራችንን በሀል አታበላሹ አትችሉም😅😅

  • @samerhhh774
    @samerhhh774 6 месяцев назад +2

    ለምለሟ አገሪ አራዱም 🌽🌽🌽🌽🌽

  • @Smahahmad-p9t
    @Smahahmad-p9t 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AaSs-it7us
    @AaSs-it7us 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @fikadumola-n2b
    @fikadumola-n2b 21 день назад

    በርቱ

  • @GDb-mk6bd
    @GDb-mk6bd 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 6 месяцев назад +2

    ቅዠት😅😅😅😅😅😅😅

  • @TigistMlse-ev6zu
    @TigistMlse-ev6zu 6 месяцев назад +2

    እውነት ም ቅዠት

  • @TigstAshagrie
    @TigstAshagrie 6 месяцев назад +5

    ቶቶለልቀቁ

  • @sarhSAR-y6q
    @sarhSAR-y6q 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤