በ 800000 ብር ቤት መስራት ይቻላል ? ኣሁን ጊዜ ያለው ዋጋ ምን ያህል ነው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • እንድንሰራላቹ ምትፈልጉትን ቪዲዮ ከስር ማስቅመጥ ኣትርሱ
    ማንኝውንም ጥያቔ ከስር ኣስቀምጡ

Комментарии • 52

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 3 года назад +5

    ሳላመስግናችሁ አላልፊም Information is money ገንዘብ አየስጣችሁ መሆኑን አትርሱ የበርና የመስኮት አይነቶች ከነዋጋቸው ስትችሉ ከእውቀታችሁ አካፊሉን 🙏🏿
    ከምንም ብላይ ረጋ ብለህ ነው የምታስረዳው አስተዳደግህን ይንፀባርቃል !!!!
    I like it

  • @hamadaldhmani5106
    @hamadaldhmani5106 3 года назад +3

    በጣም ጠቃሚነገር ነውየምታቀርበው በርታ እናከአድስ አበባ ውጭ ሌሎች የክፍለ ሀገር ከተሞች ውስጥ ሄዳችሁ መስራት ትችላላችሁ

  • @tigistanbese3079
    @tigistanbese3079 3 года назад +2

    እኒ አሁን መስራት እፍልጋለሁ ያሁን ዋጋ ማወቅ እፍልጋለሁ እንደሚመስለኛ ይህ የተስራው ክእመት በፍት ነው እባክህ የቅርብ ግዚ ካ ተባበረኝ

  • @empa5487
    @empa5487 3 года назад +2

    Blessed you more good information you give us

  • @አባድላየሀራውፍቅር
    @አባድላየሀራውፍቅር 2 года назад +2

    ጠክር ወደሜ

  • @رزانسعيد-ب9م
    @رزانسعيد-ب9م 3 года назад +4

    እኔ ማወቅ የምፈልገው እናተ ወዴ ክፈለ ሀገር ድረስ ሄዳችሁ መስራት ትችላላችሁ? ወይስ ግዴታ ከተማ ብቻ ነው? ለምሳሌ እኔ መስራት እፈልጋለሁ ግን እኔ የክፈለ ሀገር ልጅ ነኝ ምን ማድረግ አለብኝ? ከቻልክ የት የት እንዴምትሰሩ ብታብራራልን ደስ ይለናል።

  • @youtubezinetyoutube5098
    @youtubezinetyoutube5098 3 года назад +1

    አምስት ክፍልቤት ለመስራት ስንት ቡልኬት ይበቃናል ያስፈልገናል

  • @ታደሰሰይድላይኛዉአጣዬ

    በፉቅር ነዉ የማዳምጠዉ ግን ሰዉ በእመምነት ስራልኝ ብሎ ሲሰጥህ ለእምነትህ በደብ ስራ ተመችቶኛል። በርታ

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      በየጊዜው ያለው ዋጋ ስለሚቀያየር ነው

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ

    ሰለም ይናዎች እንደኤት ናቹ እኔ መስራት እፈልጋለው ቁጥራችሁን ላኩልኝ እባካቹ

  • @alemnewmossie1221
    @alemnewmossie1221 3 года назад

    YNA samuna kureti yalehon 13.69 be 10.37 kumet 9.81 be 7.4 m2 yehon bota laye G+3 T ga yal bota lay endet yal beat mesirat endmichal betasayen

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Eshi Aseralew

  • @melakuayecehw1095
    @melakuayecehw1095 3 года назад +1

    Balefewm teyake nebr G+1 bet 140m2 ly men yahel birr yefjale average negergi

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      3.5 million

  • @asmaasmaaa7828
    @asmaasmaaa7828 3 года назад +1

    Enamesegenal👍

  • @amdatubeall30
    @amdatubeall30 3 года назад +2

    ሌላኛው ቻናል ስሙን pls🙏🙏

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      co design

  • @ledetkiros2671
    @ledetkiros2671 3 года назад +1

    Can u do all the design like this which we will see now or just sample?

  • @tedlamesfin1059
    @tedlamesfin1059 3 года назад +1

    How does one can get in touch with you for business

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      0910191192 contact number

  • @kidistalelign4407
    @kidistalelign4407 3 года назад +2

    ስለ ቀለም አይነቶች እና አማራጭ ብታወሩን

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      eshi enseralen

  • @maseretabebe9706
    @maseretabebe9706 3 года назад +2

    be 140sqm bet lemesrat

  • @bekaabdu9561
    @bekaabdu9561 3 года назад

    Foke lemeserat wed tach sente metir yikoferal G +1

  • @pathummapathumm9500
    @pathummapathumm9500 Год назад

    ምነው ጌም እና ትክክለኛ ቤት አያውቁም ያለክ😁😁😁😁😁😁ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ

  • @srwshtgull6523
    @srwshtgull6523 3 года назад +1

    ስልክህን አሥቀምጥልን

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 года назад

    Korikoro sint new simtos be Ahun seat?

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      Kensual gn bzu ayihegnim

  • @ምሕረት
    @ምሕረት 3 года назад +1

    የተሰራ አሳየን

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад +1

      be krbu Anlekalen

  • @Warkinesh-g3v
    @Warkinesh-g3v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 года назад

    👍👍

  • @aregashe419
    @aregashe419 Год назад

    መገኛ ቁጥራቹህ

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 3 года назад +1

    betam tekam adia new

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 3 года назад

    Wow

  • @አባድላየሀራውፍቅር
    @አባድላየሀራውፍቅር 2 года назад

    ስልክህነ አኑሩልን

    • @ynacon
      @ynacon  2 года назад

      0910191192

  • @kayradinlamboro2849
    @kayradinlamboro2849 3 года назад

    hii

  • @aregashe419
    @aregashe419 Год назад

    በምን ትገኛላችቹ

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 3 года назад

    I love

  • @sbeamd8352
    @sbeamd8352 3 года назад

    Bemen contact enaregeh

    • @ynacon
      @ynacon  3 года назад

      0910191192