Ethiopia: “..... ጃንሆይ አምላክ ናቸው ብዬ እንዳምን ያደረገኛል!!” ደራሲ ዘነበ ወላ ስለ ራስተፈርያን የተናገሩት አስገራሚ ንግግር!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 70

  • @eheteagedei7204
    @eheteagedei7204 5 лет назад +6

    ጃንሆይ እምላክ ነኝ እላሉም እንደውም ጃማይካ ቤተ ክርስትያናት ለመጀመሪያ ጊዚ አሰርተው ክርስትናን ለማስተማር ሞክረዋል

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 лет назад +4

    ክርስቶስ እየሱስ ቀይ ነው ደም ቀይ ነው በአለም ውስጥ ከቀይ ደም ውጪ ደም ያለው ሰው የለም በሉ ክርስቶስ እየሱስ ሰማይ እና ምድርን የፈጠር ታላቅ ሃያል ሁሉን ቻይ ነው ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ሰው ናቸው ግን በእምነታቸው ጠካራ አምላካቸውን እሚፈሩ ሙህሮቻችን አስተውሉ ምንም ድቆሮ ብንሆን እኔ በተርዳሁን ነው ይህን ማለቴ ጀማይካዊያን ከባርነት ስላወጡአቸው ነው ይህን ማለታቸው አምላክ ፈቅዶላቸው ነፃ እደወጡ ስለማያውቁ።

  • @asmerashikor6640
    @asmerashikor6640 5 лет назад +4

    ብዙ ነፍሳቸውን የበላችው ሰይጣናዊ መሪ ነበሩ ብትል እናምናለን ኢትዮጵያን ቁልቁል እየከተታት ያለውን እንዚ አስተሳሰቦች እስካሁን መኖራቸው ነው

    • @henokt3206
      @henokt3206 5 лет назад +2

      Meches ke Esayas aybsum.

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 5 лет назад +2

      ጡት ቆረጡ ልትል ነው አንተም

    • @asmerashikor6640
      @asmerashikor6640 5 лет назад

      ክክክክክክክ ወያኔዎች ጌና

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር ❗️

  • @ahmedsemir4929
    @ahmedsemir4929 5 лет назад +3

    ኢትዮጵያን እየ ጠፋ የለው እንደዚህ አስተሳሰብ አሁንም መኖሩ ነው በስንት ኢትዮጵያን ደም የተጨማለቀ ሰው አምላክ ስትሉ አታፍሩም

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 5 лет назад +2

    ይገርማል ! እናቃጥራለን ሲሉ የማታ ማታ ራታቸውን ከልክለው ዝንጀሮነታቸውን አሳወቋቸው አይደል!!?? በነገራችን ላይ ዘነበ ወላ ማለት ምርጥ የኢትዮጵያ ኩራት ነው።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад +1

      ሲጀምር ፡ አምላክ ሰውን አክብሮታል ። ሲቀጥል ፡ የዱር እንስሳው ዝንጀሮ እራሱን ይመግባል እንጂ በሰው አይቀለብም። በመጨረሻ፡ አፄ ኃይለ ሥላሴ ብዙ ህዝብ ወጥቶ የክብር አቀባበል በአሜሪካን እና በአውሮፓ ሲያደርግላቸው የነበረው እኩልነታቸውን ስላመነበት ነው።

  • @gradinurallwowannniyana70
    @gradinurallwowannniyana70 5 лет назад

    ይህችን ምድር በእግዚያብሄር እንድትረገም የሚያረጉት እንደዚህ አይንት ሰዎች ናቸው። ሃይለስላሴ ማለት ሰይጣን አምላኪና ለሰይጣን በየሳምንቱ ደም እየገበሩ ንግስናቸውን የሚቃወሙዋቸውን በእጅ አዙር እያስገደሉ የኖሩ ሰው ነበሩ። ይህንን ነው አምላክ የምትሉት። እግዚያብሄር ይቅር ይገላችሁ።

    • @itsyaya6277
      @itsyaya6277 3 года назад

      amlak endalhonu manm yakal gn lalkew neger masreja aleh/alesh weyes were becha nw?

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር ❗️

  • @yagersew437
    @yagersew437 5 лет назад +1

    can anyone tell me where i can get this book?

  • @ane9216
    @ane9216 2 года назад

    ወላሞ ሽዋ ይወዱት ዘንድ በድፍረት መዋሸትና መጃጃል አለበት

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Год назад

      Sint aynet dedeb sew ale min aynet chikilat binorachu minm yebaygebachu dedeboch yehonachut esti anbibu tinsh bigebachu!!!!!!!!

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y 5 лет назад +2

    ወሎ በረሀብ ሲያልቅ የደበቀ ማነው ? አርጅተሀል ልቀቅ ሲባል አለቅ ብሎ ለወታደራዊ አገዛዝ አሳልፎ የሰጠን ማነው?

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር

  • @meskeltube5531
    @meskeltube5531 5 лет назад +4

    ግሩም አገላለፆ !

  • @ethioyabikonjochannel2278
    @ethioyabikonjochannel2278 5 лет назад +2

    እማታመጭው የለሽ ወይዘሮ ልኬልሽ አለ ያገሬሰው አትፈላፈስ ።

    • @solomonkidane3264
      @solomonkidane3264 5 лет назад

      በመጀመሪያ አትፈላፈስ ። #አይባልም say አትፈላሰፍ!!

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 5 лет назад +1

    What a waste of time.

  • @anteneh41
    @anteneh41 5 лет назад

    ዘኔን በደርግ ግዜ ነው የማውቀ አንድ ክፍል ስጥ ነበርን በጊዜው

    • @robiaddis1438
      @robiaddis1438 Год назад

      እኔ ደሞ በ 1996 Et calander tourism we study together! መማር ይወዳል ይደንቃ

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 5 лет назад +1

    Comment sechwech mannetachun mermru enante nachihu seyitan amlakiwech ye sew Dem techwech. hizbachnin beterara tsehay belachu

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      እራስን መርምሮ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መፃፍ አዋቂነት ነው።

  • @tademahi857
    @tademahi857 5 лет назад +1

    kkkkkkk ወይ ጉድ እግዝ/ር ይቅር ይበልህ!! እያሰገዱ ስለገዙዋቹ አይፈረድባችሁም

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር

  • @hassenyasin3713
    @hassenyasin3713 5 лет назад +4

    ከ አንድ የ ስነፅ ሁፍ ሰው ሃእለስላሴ አምላክ ነው አሳፋሪ ነው

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 5 лет назад +1

      መጀመሪያ ሊናገር የፈለገው ነገር ምን እንደሆነ እወቅ ጃማይካኖች አምላክ ነው እንዲሉ ያደረጋቸው በነጮች ይደርስባቸው የነበረው በደል ነው አንድ ጥቁር ንጉስ ሆኖ በዛን ዘመን ሲያዩ ጥቁሮች ሁሉ በነጭ ባርነት ስር ስለነበሩ እንደ ተአምር ነው እኔም በነሱ ቦታ ብሆን አምላክ ነው እል ነበር አለ እንጂ ጃንሆይ አምላክ ናቸው አምንባቸዋለሁ አላለም

    • @hassenyasin3713
      @hassenyasin3713 5 лет назад

      @@elishamasreshatesema1963 ሲጀመር አምላክ በ ሰው አይገለጥስም የ ጀማይጫ ህዝብ ከተሳሳተ አሱም መሳሳት አለበት?

    • @yassinali6288
      @yassinali6288 5 лет назад +1

      Haiti የምትባለው የካሬቢያን የጥቁሮች ሃገር በ1800 መጀመሪያ ላይ የፈረንሳይ ነጭ ቅኝ ገዢ ጦር ድል አድርገው የራሳቸውን ግዛት መስርተው ንጉሥ ሰይመዋል ፣ እና ለምን ኃይለ ሥላሴ በጃማይካ የሃይቲ ጎረቤት አገር በሆነችው እንዳ አምላክ ተወሰደ ። ስለዚህ የአድዋም ድል የመጀመሪያው የጥቁር ድል ነውን?
      ሺ መፅሃፍ ቢጽፍም መሃይም ነው ፣

    • @elishamasreshatesema1963
      @elishamasreshatesema1963 5 лет назад +1

      @@hassenyasin3713 እል ነበር በሚለውና ነው?በሚለው መካከል ያለውን የአማርኛ ልዩነት ተማር ሌላው ነገር ሰው ድንጋይ ወይም እሱ የተመቸው ነገር አምላክ ነው የማለት እናየማመን መብት እንዳለው መቀበል አለብህ ።በአለም ላይ ስንት ዓይነት እምነት እንዳለ የማታውቅ አይመስለኝም?ሌላው የአንተ እምነት ለአንተ ትክክል እንደሆነ የሁሉም እምነት ለአማኙ ትክክል ነው።እንደኔ እምነት በሰውየው እውቀት የሚለካ አይደለም።እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ 99% የሚሆነው ሕዝብ እምነቱን የሚቀበለው በውርስ ነው።ለምሳሌ አንተ ቺ እስልምናን ተመራምረሽ የተቀበልሺው እምነቶችን ሁሉ መርመረሽ አውቀሽ ህ ሳይሆን ከእስላም ቤተሰብ ስለተወለድሽ ነው።ከሌላ እምነት ቤተሰብ ብትወለጂ የሌላ እምነት ተከታይ ነበርሽ ለኔ በእምነቱ የሚመፃደቅ ሰው በጣም የዋህ ነው ።አንድ ሰው አምነዋለሁ የሚለውን አምላክ ከማይታየው አለም ወደሚታይበት አለም ተገልጦ በተአምራት ካሳየኝ ይሄ ታላቅ ሰው ነው መቼም ጥንት ሲሰራ ነበር ዛሬ ግን አይታይም ወይም ጥንት ሲናገር ነበር ዛሬአይናገርም ካልከኝ ያንተን እምነት ለአንተ ስል አከብራለሁ በተረፈ ግን ያንተ ከሌላው የተለየ ለአንተ እንጂ ለኔ ከሌሎች እምነቶች የተለየ ነገር የለውም ከሞት በኃላ ላለው ሕይወት እንደ አንተው እምነት የሌላውም እምነት የየራሱ መገለጫ አለው በተረፈ ይህን ሁሉ የፃፍኩት እምነት በእውቀት በምድራዊ እውቀት የሚገለጥ ከሆነ በሰለጠኑት አገር የተማሩ ሰዎች በእውቀታቸው ሲመኩ አምላክ የሚባል ነገር የለም አምላክ ሰው ራሱ ለራሱ አምላክ ነው ብለው የአለምን ስልጣኔ ነው የሚያሳዩህ

    • @yassinali6288
      @yassinali6288 5 лет назад

      @@elishamasreshatesema1963
      በእርግጥ ሁላችንም እንደ ሕፃን የቤተሰባችንን ሃይማኖት ነው የምንከተለው ፣ ግን ከልጅነታችን ጃምሮ
      ስለ ተፈጥሮ ፣ሰለ ፈጣሪ ፣ስለ ሞት ፣ ስለ ህይወት ወዘተ ውስጣችን የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች መልስ ማፈላለግ ግዴታችን ነው ፣ ግን ለጥቅም ፣ለስሜት ፣ለቤተሰብ ብለን እውነቱን መፈለግ ከተውን ፣ አደጋ ላይ ነን ማለት ነው
      አዎን!! እንደሙስሊም ፣ ከላይ ያልኩትን ፣ ተፈጥሯዊ ጥያቄዎች ፣ አሰበህ ጠይቀህ ተመራምረህ ፣ ከጥቅም ፣ከስሜት ከቤተሰብ ወዘተ ነፃ በሆነ መንገድ አሳማኝ መልስ ደረጃ በደረጃ አግኝቶ ማመን ግዴታ ነው፣ ዝም ብሎ ቤተሰብን መከተል ፣በጣም ደካማ ያደርጋል ፣ ለአደገኛ ለሰህተትም ያጋልጣል ፣
      ቁርአኑም፣ በዚህ በኩልም ግልፅ ነው
      2ኛ/ ኢስላም ፣ በጭፍን ቤተሰብን እንዳንከተል አጥብቆ ነው የሚያዘን
      3ኛ/ ሰልጣኔ ላልሽው ፣ በመጀመሪያ ፣የምዕራቡ ሥልጣኔ ቁሳዊ ሲሆን ፣ ሁሉም፣የአለም ህዝብ ድርሻ አለው ፣ መሰረቱን ከጣሉትም ውስጥ የሙስሊም ተመራማሪዎች ድርሻ አላቸው ፣ ሥልጣኔ ተጠልፎ በተወሰነ ቦታ ሆኖ የግፍ ና፣ የምዝበራ ፣ ኃይል ሆኖ፣ ሴይጣናዊ ተልኮ አራማጅ ፣ እንዲሆን ተደርጓል ፣
      የሃሰተኛው መሲህ አንጋሽ ሆኖ ሌላውን እየኮነነ የሞትና የሰቆቃ ምንጭ እንዲሆን ተደረጓል ፣
      በሕይወት ሳለን በዘፈቀደ ነው የምኖረው ፣ ሰሞት ደግሞ፣ለእያንዳንዱ ድርጊት ፣በድብቅ ያደረግነው ጭምር ፈጣሪ ፊት ቀርቤ መልስ መስጠት አይጠበቅብኝም የሚትይ ከሆነና ውስጥሽም ካመነ ፣ መቀጠል መብትሽ ነው

  • @yassinali6288
    @yassinali6288 5 лет назад +1

    Haiti የምትባለው የካሬቢያን የጥቁሮች ሃገር በ1800 መጀመሪያ ላይ የፈረንሳይ ነጭ ቅኝ ገዢ ጦር ድል አድርገው የራሳቸውን ግዛት መስርተው ንጉሥ ሰይመዋል ፣ እና ለምን ኃይለ ሥላሴ በጃማይካ የሃይቲ ጎረቤት አገር በሆነችው እንዳ አምላክ ተወሰደ? ስለዚህ የአድዋም ድልስ የመጀመሪያው የጥቁር ድል ነውን? የእኛ ምሁራን ና የስነ ፅሁፍ ሰዎች ሃቅን የተወሰነ ርቀት ብቻ ነው የሚከተሉት
    ሺ መፅሃፍ ቢጽፍም መሃይም ነው ፣ ሰው ሌላውን ሰው አምላክ ብሎ ሲቀበል እስከደገፈ ድረስ፣ ያውም የጃንሆይን አይነት ሰይጣን

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      አስተያየትህ ላይ ሶስት የሚቃረኑ ሃሳቦች ይገኛሉ።
      አንደኛው፡ መሃይም እንኳን አንድ ሺህ ፡ አንድ መፅሐፍ ሊያነብና ሊፅፍ አይችልም።
      ሁለተኛ፡ ስዩመ እግዚአብሔር ክርስቲያን ንጉስ እና ሰይጣን አንድ ሊሆኑ አይችሉም።
      ሶስተኛ፡ ሃይቲ ስያሜዋን እና አስተዳደሯን ሰጥተው የቆዩት ፈረንሳውያን ነበሩ። በኋላ በእነሱ እና ከአፍሪካ በባርነት ካመጧቸው ጋር ግጭት ተፈጥሮ በጦርነት ተሸንፈው ተባረሩ። ነፃነታቸውን ያገኙት አፍሪካውያን የፈረንሳዊነት መገለጫቸውን ቀጥለውታል ። ልዩነቱ ግልፅ ነው ።

    • @yassinali6288
      @yassinali6288 5 лет назад

      @@tenalehulum
      የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ነው
      ንግስና፣ መፅደቅ አይደለም ፣ እነ ኃይለ ሥላሴ ፣ የወደቁበት ከባድ ፈተና ነው እንጂ ፣

  • @erihayet7566
    @erihayet7566 5 лет назад +4

    ምስኪኖች የጠንቋይ ዘር መንግስቱ ሃይለማርያም አንቆ የገደለው ሰውን አምላክ ትላላችሁ መሃይም

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад +2

      አምላኩ እየሱስ ክርስቶስን አዋርደው በተሸከመው መስቀል ሰቅለው ገለውታል። ታንቆ በመግደል ተገረምክ እንዴ ፧ የመሃይም ምሁራዊ አስተሳሰብህ ይገርማል። 😂

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር

  • @merhawitewelde7795
    @merhawitewelde7795 5 лет назад +1

    Janhoy sigibgib ina ras wedad nebere chaw

  • @user-dj8ex8is6p
    @user-dj8ex8is6p 5 лет назад +2

    ክክክክ ምድረ ጥንቃይ ጃን ህይ ማለት ኣንድ ቁሻሻ ሰው ነው

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ❓ የጣልያን አሽከር❗️

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 5 лет назад +1

    በጭበጭ...,.

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 5 лет назад

    ስለ ጋሞ ብሄር ንገረን እስኪ

  • @user-yx8sj3lz8d
    @user-yx8sj3lz8d 5 лет назад +1

    *Comment lay tegerwoch/Eritrean yenchachalu 🤣🤣🤣 meles ena issayasen yamelkalu*

  • @yosiefgebrezgi5173
    @yosiefgebrezgi5173 5 лет назад +1

    Ye amara fugera mecheresha yellowm siniqoy gud enisemalen janohoy amlak teballe...it's so funny ahiyoch.!!!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад +1

      ፎጋሪው ፦
      ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መፃፍ ሳትችል ምሁራንን ልትተች አትሞክር ። መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው።
      🐴 ፋንድያ ፦ 👈 😂

    • @yosiefgebrezgi5173
      @yosiefgebrezgi5173 5 лет назад

      Ante dedeb ahiya amara manu setteh ye giez fidoloch fogari leba ahiya be wishet menor aqua dedeb ahiya.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад +1

      @@yosiefgebrezgi5173
      የመሃይም መሃይም መሆንህን ማረጋገጫው ምን እንደሆነ ታውቃለህ ፧ ግዕዝ የጋራችን መሆኑን አለማወቅህ ፡ አስተያየትህ ቁም ነገር ሳይሆን ተልካሻ ስድብ ብቻ መሆኑን፡ መንፈሳዊ መጠሪያ ስም ይዘህ አስተያየትህ ግን ያልበሰለ ተራ ስድብ እና ወራዳ እንደሆነ ፡ ስለ ግዕዝ አንስተህ በፊደላቱ መፃፍ እንኳን አለመቻልህን፡ በአጠቃላይ ፋንድያነትህን ተረድተህ መጀመሪያ እውቀትህንና ዱካክ ባህሪዎችህን አሻሽል። ቂሎ ቀልቀሎ ፦🙃👺😠🙊

    • @yosiefgebrezgi5173
      @yosiefgebrezgi5173 5 лет назад

      @@tenalehulum ante sew neh weys fessam amara dedeb ahiya.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад +1

      @@yosiefgebrezgi5173
      ከእውቀት ነፃ በሆነው ጭንቅላትህ ውስጥ በአፍ በአፍንጫና በጆሮህ ንቦች እየተመላለሱ የማር እንጀራ ቢጋግሩበት ይሻላል።
      የሰው ልጆች ማፈሪያ ምን እንደሚመስል ማወቅ ከፈለክ እራስህን በመስታወት ተመልከት። 🎃👈

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 5 лет назад +2

    አስታፍሮላህ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 5 лет назад

      +Mankusa mankusa
      አልገባኝም

    • @henokt3206
      @henokt3206 5 лет назад

      @@hijerak5737 esu yetenagerewin muluwin satadamchi indet wede medenek rotsh?

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ የጣልያን አሽከር

  • @fikirabera437
    @fikirabera437 5 лет назад +1

    እረ በፈጠራቹ የሴጣን አምላኪና አስመላኪ ኢሉምናንት ነው ሀይለስላሴና ዘርማንዘሩ።እስከዛሬ ወጣቱን አሳውሮ ያለ ይህ የጥልቁ መንፈስ ነው ጃንሆይ ሲገብሩ ሲያስገብሩ የኖሩት።ይሄ ደሞ አምላክ ነው ብሎ ያወራል ትንሽ እንኳን አያፍርም።ይህ መንፈስ በ ኢየሱስ ስም ይወጋ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      [ ኢሉምናቲ ] የሚባሉት የመጀመሪያዎቹ በ፲፮ ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ እስፔናውያን መናፍቃን ሲሆኑ፡ ቀጥሎ የተሰየሙት ደግሞ በ ፲፯፸፮ ዓመተ ምህረት የአሁኑ ጀርመን ባቫርያ የሚባል ግዛት ውስጥ በሚስጥር የተደራጁት በእውቀት እና በአስተሳሰብ መጠቅን የሚሉ ቡድኖች ናቸው።
      ከአፄ ኃይለ ሥላሴ እና ቤተሰቦቻቸው ጋር ምንም አይገናኝም። ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ !

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ❓Barbarian❗️

  • @sisijemi1877
    @sisijemi1877 5 лет назад +1

    Haile Silase is not God. It's ok that you admire him but he was a human like you and he is dead now. I am sorry for those jamaicans who see him as God.

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 лет назад

    አምላክን እንደ ሀይለሰላሴ አጭር ጃጃታም አድርገ የምታሰብ ከሆነ ተሳሰተሀል ሠማይንና ምድርን በጥበቡ የዘረጋን አምላክ ደርግ ገድሎት ከወንበሩ ሰር ከቀበረው የጃጀ ሺማግሌ ጋር ፈጣሪን ታወዳድረዋለ ደደብ

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h 2 года назад +1

      ዝም በል አንተ የበታችነት ባርያ አንተ ምን አባትህ አደረግህ❓ የጣልያን አሽከር ❗️