የኪዳን ጸሎት መቅደም ትርጓሜ በአቡነ ሰላማ | Abune Selama | kidan tirguwame | ortodox tewhdo sibket 2023 | EOTC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 25

  • @NobamawiZRaguel
    @NobamawiZRaguel Год назад +7

    ታላቁ የጸሎትና የበረከት አባት የዕድሜ ባለጸጋው አንጋፋው ብጹዕ አቡነ ሰላማ ሊቀ ጳጳስ መላ ዘመናቸውን ያገለገሏትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ዘወትር በጸሎት ጠብቁልን።ቅድስት ጸሎትና በረከታቸው ከደዌ ሥጋ ወነፍስ በእውነት ይጠብቀን።

  • @gionmediazetwahedo811
    @gionmediazetwahedo811 Год назад +8

    የታላቁ የፍቅር አባት ብፁዕ አባታችን አቡነ ሰላማ (በምንኩስና ስማቸው አባ ሐረገወይን) ንፅህይት የምትሆን እምነታቸው፣ ፀሎታቸው፣ በረከታቸው በኛ በልጆቻቸው ላይ ትደር። አሜን። ብዙ ትምህርትና ምክር እናንተጋ ይኖራልና መክሐ ደናግል ሰንበት ት/ቤት በርትታችሁ ልቀቁልን እንጠብቃለን። አምላከ ቅዱሳን ከእናንተ ጋር ይሁን። አሜን።

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Год назад +1

    ወይ ጌታዬ ሰምህ ይባረክ ሰለነዚህ ቅዱሰ አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ተመስገን እኘህን የመሰለፃድቅ ስላሳየኸኝ ተመስገን

  • @dawithailu5093
    @dawithailu5093 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @danieltekalign5535
    @danieltekalign5535 4 месяца назад

    በረከታቸው ይደርብን።

  • @ShimelesSilshei
    @ShimelesSilshei Год назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @genetmekonen30
    @genetmekonen30 Год назад

    አባታችን ብረከቱይደረብን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Год назад +2

    ወይኔ ፀጋ ወይነ ፀጋ እግዚአብሔር እባክህ የቀሩትን አባቶች ፍቅርህን ፀጋህን አብዛላቸዉ ፣ አቤትተመሰጦ

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የክብር አባታችን በረከት ከሀላችን ጋር ይሀን ።
    አገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን አሜን አሜን ።

  • @abiyhailemarkos9816
    @abiyhailemarkos9816 Год назад

    ግሩም ዕፁብ ድንቅ አቤት መታደል!አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን አሜን!!

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Год назад

    የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን ነፍሳቸውን በዐፀደ ገነት ያኑርልን አሜን::

  • @janbodesta-jl7oi
    @janbodesta-jl7oi Год назад

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @dawithailu5093
    @dawithailu5093 Год назад

    ልዪ አባት በረከተዋ ይደረበን

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባተችነ በረከተዎት ይደርብን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад

    አሜን አሜንአሜን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @abelshif
    @abelshif Год назад

    በረከታቸው ይደርብን! አሜን !!

  • @aynalem63
    @aynalem63 Год назад

    Amen

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Год назад +1

    በረከታቸው ይደርብን !!!!

  • @girmayedesalegngergi7345
    @girmayedesalegngergi7345 Год назад

    Abatachin bereketachew yiderbin

  • @SelamChala-oh9yj
    @SelamChala-oh9yj Год назад

    Abatachen edema yeseteln yanuere len

  • @berkutitadess
    @berkutitadess Год назад

    አሜን አሜን አሜን በረታቸዉ ይደርብን

  • @ሃይማኖቴኦርቶዶክስተዋህዶ

    በርከቶት ይደርብን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!

  • @senaitgizaw3942
    @senaitgizaw3942 Год назад

    አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደረብን

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን!!!