Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ሰበር ዜና-|ከሲኖዶሱ ስብሰባ ጉድ ተሰማ-|ሽመልስ ስሜታቸውን መቆጣጠር አቃታቸው-በን*ዴት ተናገሩ-|ቪዲዮው ቁ(ጣ አስነሳ-|በአማራ ክልል 11ኛው ሰአት ደረሰ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

Комментарии • 58

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ የሁላችንም ሀገር ናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን ናት ሀይማኖታችንን አትንኩ

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 2 месяца назад +5

    "የማያድግ ልጅ እዳሪው እጅግ ብዙ ቦታ ይይዛል" አሉ።

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p 2 месяца назад

    የሚመካ፡በግዚሐቤሄር፡ይመካ፡፡፡አማራን፡አጠፋለው፡ሰትል፡ሸመልሰ፡ጋላ፡እዳይጠፋ፡ፍኖ፡በርታ፡ጌታ፡ይርዳቹ፡፡ያተቄሩ፡ቀቅለከ፡፡ብለከ፡፡

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 2 месяца назад +4

    ወይዘነድሮ ቤተክርስቲያኒቷ ምን እያደረገች ነው መንግስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ምን አገባው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +7

    ትናንት "እየተመናመነ" ለሚሉት ፋኖ ዘጠና ሽህ የህፃናት ለብለብ ተጨማሪ ጦር ማስገባት ለምን አስፈለገ? ዕውነቱ ግን ፋኖ በየቀየው የተደራጁ የታጠቁ ልምድ ያካበተ ብዙ መቶዎች ሰራዊትና የህዝብ ሙሉ ድጋፍ ያለው ስለሆነ እያርበደበዳቸው ስለሆነ ነው።

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 месяца назад +4

    ሽመልስ. የዳቢሎስ. መንፈስ. ተላብሶ. ቢደነፌም. ሀያል. አምላክ. ይቀድመዋል።
    ዳቢሎስ. ሀይል. የለዉምና. ይጥለዋል ።
    የአማራ. የመጨረሻ. ፍልሚያ. ለምን. ? ፍልሚያዉ. ለአማራ. ብቻ ?
    እየሞተ ያለዉ. የሁሉም. የኢትዮጵያ. ተወላጅ. ነዉ. ። እየወደመ. ያለዉ. የኢትዮጵያ. ሕዝብ. ንብረት. ነዉ. ።
    እሳቱና. መከራ.ዉ. በአማራ. ወገኖቻችን. ቢበረታባቸዉም. ቸሩ. መድሀኔ. አለም. በጥበቡና. በቸርነቱ. ብዛት. ይታደጋቸዋል. ።
    ይሕ. በዚሕ. እንዳለ. አማራን. ሊጨፈጭፍ. እየሄደ ያለዉ. ኢትዮጵያዊ. ለምን. ወዴት. የሚለዉን. ጥያቄ. እራሱን. ጠይቆ. ከግፈኞች. መንገድ. መቆጠብ. ይጠበቅበታል. ። ሲቻል. አገርን. እያወደሙ. ያሉት. ለዜጎች. ቦታ. ያልሰጡት. የራሳቸዉን. ጥቅም. ለማግበስበስ. በአማራሕዝብ. ላይ. በከፈቱት. ጦርነት. ሽፋን. ተጠቅመዉ. የአገሪቷን. ሀብት. አሟጠዉ. እስኪጨርሱ
    ሕዝብን. ከሕዝብ. እያባሉ. ያሉትን. ለመፋለም. ሁሉም. ኢትዮጵያዊ. ሳይዘገይ. ሳያመነታ. ለሕልዉናዉና. ለአገር. አንድነት
    ለሃይማኖቱ. ከነዚህ. ከዘመናችን. ፈርኦኖች. እየተፋለሙ. ካሉት ከአምሐራ. ሕዝባዊ. ፋኖ. ጎን. ተሰልፎ. በዘር ፖለቲካ. የተጠመቁትን. ለአንዴና. ለመጨረሻ. ጊዜ. አጥፍቶ. ወደ ቀድሞ. አንድነቲና. ሰላሙ. መመለስ. ይጠበቅበታል. ።

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @Sebscraib
    @Sebscraib 2 месяца назад +6

    ሺመልስ የሚባል ቅዘናም አስክሬን እያመላለሰ ዝም ብሎ ይፎክራል

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 месяца назад

      ያንተስ ማን አይቶት ነው😒

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 2 месяца назад +3

    የጎጃም ጅብ ይብላህ ለምን አተሒደህ ተዋጋ ምን አይነት ሰው ነህ ጌታ እባክህ ዝም አትበል መልስ ስጠን ፈጣሪ

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 2 месяца назад +3

    ብርሃኑ ጁላ ያስታጥቃል የአማራው ወጣት ይማርካል አካሄዱ በዚህ መልክ ይቀጥላል

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 2 месяца назад

    ሽመልስ ወንድሜ እባክህ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ።

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 2 месяца назад

    ይሔማ ግልፅ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነው መላው ኦርቶዶክስ ሊያወግዝ ይገባል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 месяца назад

    ፍኖን አጥፍተናል እያለ ምምን አሁን ህጻናትን መልምሎ ለጦርነት ይገባሉ አይወጡም

  • @ZeynbYusuf-vs5nb
    @ZeynbYusuf-vs5nb 2 месяца назад +2

    የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የፍየል ልጅ በግ የበግልጅ ፍየል የሆነበት የአማራ ግዞተኛ ሆዳም ባለስልጣናት ከሽመልስ ንግግር እንኳን ትምህርት የማይወስዱ የበግልጆች ,ይገርሙኛል,እንደሃገር ነው ጦርነቱ ወይስ የኦሮሞ ጎመኖች ምንም እንደማያመጡ አውቃለሁ,

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 2 месяца назад

      እኔም ቅጥል የምለውበነዚ ጅቦች ነው አንድ እኳን ሐሞት ያለው ሰመጥፋቱ ነውየገረመኝ እዴ እኛ እኮ የአበሠቶቻችን ልጆች ነን ወድ የሆነ ገብቶ መሞት ልብያለው ደሞ እጅ መስጠት ነው ዝም ብሎ መፈራገጥ ዋጋ ያስከፍላል

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 месяца назад

    አስቸዋይ ጊዜ አዋጂ ለአማራ ምንም አይደል ሽመልስ አሁን አማር ታጥቆል ካሁን በፌት ምንም አልነበረውም ባዶ እጅን በድጋይ ነው ሲዋጋ የነበር አሁን እድድሜ ለጅላ ታጥቆል የፈለገውን ያምጣ ይህ ብልጽግና አብቅቶለታል

  • @TilahunTadesse-zm3us
    @TilahunTadesse-zm3us 2 месяца назад +1

    Neftegna Gena yanafitihal!!

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 2 месяца назад

    ኦሮሞ አማራን በውጊያ ማንም አይችለውም ኦሮሞ ይጠፍል እኮን ሊዋጋ ዋዋዋዋዋዌ

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo Месяц назад

    የሚያሣዝኑኝ በዘረኝነት ልባቸዉ በተደፈነ ባለስልጣናት ምክንያት የኦሮሞ የደም ልጆች ማለቃቸዉ ነዉ

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges5926 2 месяца назад +2

    አቶ ሽመልስ እግዚአብሔር አይደለም ግለሰቡ ምንም ይበል የትም አይደርስም ።

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 месяца назад

      ወደድክም ጠላህም እየጨፈጨፈህ ነው፣ ከአምስት አመት በላይ በጅምላ አጭዶሃል፣ ወሬኛ! አቶ ብለህ ስትጠራው ራሱ ምንኛ ደደብና ሽንታም መሆንህ ያስተውቃል፣ አመንክም አላመንክም እየተፀዳዳብህ ነው😒😒😒

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 2 месяца назад

      እና. ፕሮፌሰር. ይባል. ዶክተር. ? አቶ. አይደለም. እንዴ. ?​@@giraffe.21

  • @user-mi7yl8pb5f
    @user-mi7yl8pb5f 2 месяца назад

    Yeseyetane kurach egezabeher yeferedebachue

  • @suraflsemu4784
    @suraflsemu4784 2 месяца назад +1

    የሀይማኖት አባቶች መንግስት መምከር ለመንግስት መፀለይ እንጂ በሌላ ወጌን መቆምና መወገን መንግስት መርገም ማዉገዝ የሀይማኖት አባቶች ኔን ከምሉ አይጠበቅም እናተ ለፂዲቅ እንሴራለን የምትሉ እንደዝህ አይነት ተቃዉሞ ብገጥማችሁ ትቀበላላችሁ። ነገሩን አሬጋጉት እናንተ ለሴላምና መሬጋጋት ትልቅ ዲርሻ ትጫዎታላችሁ መንግስት አክብሩ ፀልዩለት። ከፒሮተስታንት ወንዲማችሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 месяца назад

    ሽ ዋሽ. ወይም ሽመልስ አብዲሳ የጣረሞት ቅዥት ቢደነፋም በቅርቡ ባለበት በጀግኖቻችን አንገቱ ይቆረጣል

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 месяца назад

    ይሄን ሽመልስ በህግ እሚጠይቅ ኢቶቢየለም

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 месяца назад

      ኦረሞና አማራ ለማጫረስ ሆብሎ የተነሳ ዳቢሎስ

  • @robertaalt
    @robertaalt 2 месяца назад +1

    ይህን ሰይጣን ምነው አንድ ወንድጠፋ???

  • @derejeassamnow8010
    @derejeassamnow8010 2 месяца назад +2

    አንድ ሚሊየን ቦታ ይቆራርጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 месяца назад

    ጠፍተካል ወድሜ በሰላም ነው

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 2 месяца назад

    መንግስት አገር ሐይማኖት ማፍረስ ሆነ ነው እንዴ ስራው?

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 2 месяца назад

    Yasazenale 😢Meng. Serawe Lela Haymanote Serawe Lela Mene Agenaghachewe ? Abi Pente Newe Ke Orthodox Laye Lemene Ayweredeme ? Orthodox Ye Erasewa Seletan Yenurate . Pente Teketayoch Orthodox N Tefatu . mekeghenet ( j ) Yeteme Ayadereseme . T.Y.

  • @yererterara6698
    @yererterara6698 2 месяца назад

    አይ ሽሜ ምኞትህ ህልም ባይሆን ኖሮ በሞኝነትህ አለም መሳቂያ መሆንህ ነው የሚገርመኝ አይ ሽብሌ እብድሰው።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 месяца назад +1

    አቡነ ሩፋኤል፣ለኦርቶዶክስ ፣በግልፅ እንደዚህ መንግስት ተስማሚ ወቅት አልነበረም እያሉ የኦርቶዶክስን ዶክትሪን ለመናድ፣ጊዜው የኦረሞ ነው፣ኦረሚያ የራሷን ሲኖዶስ ታቋቁማለች ብለው እንዳልነገሩን ፣አሁን የሲኖዶስ ጉባኤ አቅራቢ ሆነው ሊመረጡ??እረ እንዴት ሆኖ??!!!

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 2 месяца назад +2

    ሽመልስ እባክህ ልብ ይስጥህ እስኪ ከአተ ወድም ወይም ልጅ አሰልጥንና ስደድ እባክህ የእርኩስ መንፈስ ከጭቅላትህ አውጣ

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 2 месяца назад

    አይኦሮሞሁሉየኛማለትአያሣፍራችሁምከብቶችናችሁኦሮሞበመሆኔአፈርኩ

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 2 месяца назад +1

    አተ ጥብጋላ ፈጣሪ የሎለ መሰለህ እዉነትም ጋላ ቢማርም ጭቅላታችሁ መሀይም ናችሁ

  • @anondes1099
    @anondes1099 2 месяца назад +1

    ተራ አሉባልታህን አቁምና ድምጹን አቅርብ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад +1

    #ETHIOPIA AMHARA MILTRAY SOIDLER ARMY ATTACK WAR ETHIOPIA PRIME MINISTER ABIY AHMED ALI GUILTY MILTRY LEADER AND BAD HUMAN RIGHTS LEADER

  • @danadkw9918
    @danadkw9918 2 месяца назад

    Please tell Scheme to register me. I am 62 and will volunteer to go 100% confirmed.😅

  • @RahelGetenet-th2mo
    @RahelGetenet-th2mo Месяц назад

    አይጥ ሞቷን ስትሻ

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад

    #ORTODOX CHIERCHE NEWS NOW ETHIOPIA NATIONALITY PEOPLES LEADER AMAN NEW PM ETHIOPIA NOW ERITREA OUT FROM ORTODOX CHIERCHE GUILTY PEOPLES ERITREA PEOPLES LIVE NO

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges5926 2 месяца назад

    አሁን መሣደብ እያሥፈልግም መሥመሩ ላይ ሲደርሥ እንገናኝ ኦረሞ እያልክ የምትሣደብ ዶማ ተጠንቀቅ ሽመልስ ብለህ ግለሰቡን መሣደብ ትችላለህ ካልሆነ ጥሩ አይደለም ተጠንቀቅ ።

  • @aregaemoges5926
    @aregaemoges5926 2 месяца назад

    እኔ እምለው ይህ ዜና ማስፈራሪያ ነው ?ዜና ለምንሥ የሲኖዶሱን ሥራ ለመሥራት ትሞክራላችሁ

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 месяца назад

      የምን አባህ ሲኖዶስ ነው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር እንደረገማት ዛሬም አልገባህም? የውሸት መለኮሳት፣ ቄሶች፣ እባብ ጳጳስ፣ ሃጥአተኛ ምእመናን፣ ኢትዮጵያ 24/7 የሚፀለይባት አገር ናት ግን ቀሳውስት በሙስና ፣ ጥቅም፣ ምንዝርና የተጨማለቁ ስለሆኑ ፀሎታቸው ኢምንት ነው፣

    • @aregaemoges5926
      @aregaemoges5926 2 месяца назад

      @@giraffe.21 አንተ ደነዝ መናፍቅ እግዚአብሔር የለም ልትል ፈልገህ ነው እንዴ ?