ጉድ ሆንኩኝ Hanna Yohannes:

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 483

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 Год назад +160

    ሀኒ መቀነሷ የተስማማው በላክ😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @alemabera3458
      @alemabera3458 Год назад +4

      ሁሉ ያምርባታል የኔ ድቡሽቡሽ

    • @kabetube
      @kabetube Год назад

      በጣምቀንሳለች

    • @rabiayamer501
      @rabiayamer501 Год назад +1

      ሆዷን በቀበቶ አሥራው ነው እንጅ አልቀነሠችም

    • @merontube6916
      @merontube6916 Год назад

      ​@@alemabera3458 ትክክል

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Год назад +98

    ሀኒን አይቶ ምንም ቢከፋ ይስቃል ፍልቅልቅ ናት እኮ

    • @haniemayu2239
      @haniemayu2239 Год назад +1

      በጣም እኔማ ሞቼ ነው የምወዳት ሀኒዬ ውድድድድ ነው የማረግሽ

    • @mekyamekya
      @mekyamekya Год назад +1

      ተጨማሪ ጀግናም ናት

  • @asni5084
    @asni5084 Год назад +34

    አረቦች ሀገር ያየነው በሀገራችን በማየት ደስ ሲል ይመቻቸ♥♥

  • @user-ih5tx7jr8m
    @user-ih5tx7jr8m Год назад +45

    ሀንየ የኔ መልካም የምር ዛሬ በጣም ደብሮኚ ነበር ፈገግታሺ እራሱ ድብርት ያላቅቃል የኔ ልዩ ትለያለሺየሀኒየን ሳቅ እደኔ እምትወዱት እስኪ በላይክ አሳዩኚ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ

    • @taru9241
      @taru9241 Год назад

      inam inda anch alopiran tagalbito 72 saw motwal inam saw ager naw yalut batam farichalu lamanaghum gata yimasikan damo hanicho inbayin abishigh

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Год назад +21

    😄😄😄😄😄 ወኔ ደስ ስትሉ የኔፍልቅልቅ ሀኒቾ ስንቴ ስወዳችሁ💐💐💐💐

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Год назад +13

    በፈጣሪ በሳቅ ሞትኩ በጣም ከባድ እኮ ነው ሃንዬ ግን ልክ ናችሁየ ሕይወትን ፈተና ለማስተማር ስለሞከራችሁ እናመሰግናለን ስንቴ 😄

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Год назад +20

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Год назад +11

    እረ ወይኔ ሀንዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😂😃😄😆😀😀😂😂😂😂😂😂😂😂ከነልጆቼ በሳቅ ገደላችሁን እኮ!!!

  • @zm3020
    @zm3020 Год назад +22

    አንድ ሺ ለሞምላት 100 ሰዉ ቀረኝ ተባበሩኝ ዉዶች በቅርቡ ጥሩ ጥሩ ድራማዎችን ይዤ እመጣለሁ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Год назад +4

    ሁለት የምወዳቺሁ ሰውቺ ደስ ስትሉ አየ ስቴ ስራ ስሪ አላለም 😆😆😆😆❤ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤️

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Год назад +4

    የሣኩበት ልቤን ተሠማኝ ሐንየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤ሥንቴ ነፍ አመት ኑሩልን

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Год назад +6

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ።።።።።አረ የዛሬው የሌለ ነው አቦ ይመቻችሁ ሁለት የሳቆቻችን ምንጭ በጣም ነው የምወዳችሁ ሀኒ ጥሩ ቅርፅ እየያዝሽ ነው በርቺ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Год назад +7

    😁😁😁😁💛❤️💛💛አረ ወየ አሳቃቹሁኝ ደሞ ሁለታቹሁም እወዳቹሀለሁ እነጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ💚💛❤️💚💛❤️💛❤️

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Год назад +3

    ሀኒየ የኔ ልዩ ክክክክክክክክ በሳቅ ገደላችሁኝ ሺ አመት ኑሪልን የኔ ፍልቅልቅ

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 Год назад +9

    ሀኒቾ የኔ ፍልቅልቅ 😘😘😘

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +16

    የሀኒ የምትወድ 👍❤💋ቡና ፈልታል ወደቤቴ ጎራ በል ❤💋👍👍👏👏

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Год назад +3

    ጎበዝ ሃኒቾ ድምጽሽን አጥፍተሽ ለካ ስፖርትሽን እየሰራሽ ነው 😀 በርቺ 😍😍

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂አችን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ሁለታችሁም ታዝናኑኝ አላችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebleashagre2315
    @sebleashagre2315 Год назад +9

    እንዴት እደሳኩ 😂😂😂😂😂😂ሀኒ 💙💝❤❤

    • @tamryytube9793
      @tamryytube9793 Год назад

      ❤❤❤❤ሀንቾ
      ደሠይላል ሀገራችን እዲህ አይነት
      መጨወቻ መኖሩ ግንካልሢ ለምን አለበሳችሁት
      ሻቦሊንነው ቆጥቶ የሚይዝ አለ

  • @tigistgetaneh9671
    @tigistgetaneh9671 Год назад

    Can’t wait to try this with my family! Curious 👀 thanks Hani and sintye!

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад +7

    ደስ ስትሉ ዋው

  • @zegeguendalamaw289
    @zegeguendalamaw289 Год назад +5

    የኔፍልቅልቅ ሀና ታምራላችሁ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Год назад +2

    😂😂😂 መሞከር ነበረ የምፈልገው ይህንማ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Год назад

    ሃኒየ በርች አይዛሺ ጥሩ ነው

  • @getnetminale8352
    @getnetminale8352 Год назад

    Hanii, Bertuuu.....Koy 1 qen enem emokrewalehuu!

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 Год назад +1

    ሀንየእግዚአብሄርእረጅምእድሜናጤናይስጥሽ

  • @GirmaB
    @GirmaB Год назад +1

    ሀንዬ ምርጥ ነው ከባድ እስፖርት ነው አዝናናችውኝ ምርጥ ሰው መርጠሻል ደሞ ስንቴ ይችላል ጎበዝ ነው እቺ ይህማ ሸንቀጥ ያረጋል ሰው ግን ስንት ብር ነው ለመጫወት በሰአት ነው ወይ ?? አስረጂ እስኪ ልጆቼን ይዤ ልምጣና ይሳቁብኛ ህህህ ደስ ይላል

  • @user-vp4ml7sv3m
    @user-vp4ml7sv3m Год назад

    እናመሰግናለን ሀንየ ያች ዩቱብ ይሻላል ቀጥይበት

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +3

    የኔ ቆንጆ....!
    😂😂😂
    "ለዚህ ግን ዳይፐር ቢደረግ..." 🙈
    አንበሶች!
    👌👍
    'ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ'
    ጤና ወሳቅ!
    ☺️😉

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +1

    ወይ ሀኒ።ካየሁሺ ቆየሺ እደ ቀንሰሻል የኔ።ድቡሸ በሳቅ እህህህ ሀኒ ዳይፐር አላለችም በሳቅ ሀሀሀ

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Год назад +2

    እኔ በሳቅ ሆዴ የቆሰለ የእናንተ እንዴት ትሆኑ ሀኒ ምርጥ ሰው አገኜሽ ሁለት ፍልቅልቅ

  • @jemandsara
    @jemandsara Год назад +2

    እኛም ካረብ ቤት ስራ ተላቀን ላገራችን አብቅቶን እንደዚህ የምንዝናና በትን ቀን ያቅርብልን ወገን እስኪ በቅንነት ደምሩኝ

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Год назад

    ሀንይዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወድእሽ ጎብዝ ሰአቅሽ ትጋዝንየስረሳል የእውነት በእድሜ በጤነ ትጠብቅሽ እመብርሀን

  • @user-sv6do8ft2s
    @user-sv6do8ft2s Год назад

    Haniye sewdshi eko ♥️😀😀😀😀

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Год назад

    ዋው ሀና እውነት ለውጥማ አለ አይዞሽ በርች እዳታቋርጭ እሽ

  • @user-kh9py1er2p
    @user-kh9py1er2p Год назад

    ሀንየ እማይየ ቀጥይበት ስወድሽ

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 Год назад +3

    😂😂😂😂😂 ወይኔ አረ በሳቅ ሞትኩ ሀንቾየ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Год назад

    ሀንቾ በርች በጣም ደስይላል ዘና አረጋቹኝ❤❤❤

  • @sofiababy6052
    @sofiababy6052 Год назад

    Courage yagere lijoch

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 Год назад

    ሃንዬ ፍታ አርጋችሁን
    የኔ መልካም እንዴት እንደምወድሺ

  • @munabelay6364
    @munabelay6364 Год назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ሀንዬ የኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z Год назад +1

    ሀኒቾ እንዴው ስወዳቹህ የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +1

    ሀኒዩ የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ነዉ የጠፋሺው 😂😂😂😂 ሰወደችሁ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Год назад +2

    ወይኔ ሀና የኔ ፍልቅልቅ በሳቅ ገደላችሁኚ ወይኔ

  • @fethyafethya8782
    @fethyafethya8782 Год назад +1

    ውይይይሃኒቾአዝናናሽኝወላሂሆደንነውያሳመማችሁኝ በመሳቅበጣምነውየምወድሽየኔፍልቅልቅ

  • @workiegizatie3235
    @workiegizatie3235 Год назад

    ፍልቅልቃ ሀንየ ስወድሽ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Год назад

    ሀኒዬ የኔ ቆንጆ ሰወድሸ እኮ የኔ መልካም

  • @gegez3074
    @gegez3074 Год назад

    ሀንዬ፣የኔውድ፣እንኳን፣ደህና፣መጣሾ

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 Год назад

    የኔ ፍንድሻ ሀንዬ በሳቅ ገደላቹኝ..... ባለፈው ለውጥሽን አይቼዋለሁ በርቱ 🥰🥰🥰

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Год назад +2

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Год назад +2

    ሀኒ እንኮን መጣሽልን የእኔ ማር

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Год назад

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሉን ትችያለሽ

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад +2

    ሃኒቾዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ደግሞ ሽንቅጥ ብለሻል ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Год назад +1

    ሀንዬ እንወድሻለን

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Год назад +1

    Very good hanna,if its no trouble try swimming with a professional person.

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад +1

    እድሜሽ ይርዘም ማርያምን ፈታ አረግሺኝ❤❤❤😂😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Год назад +1

    ቀንሰሻል ሀኒቾ የኔ ውዴ

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l Год назад +2

    ሀኔ የኔ ማር ስወድሽ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወፈረት ከአንች ላይ ብቻ ያምረኛል እኔም እየወፈርኩኝ ነው ሀገር ስገባ አንች ጋር ነው እንደዚህ እምስራው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Год назад +1

    ሀኒቾ የኔ ፋኖ ሥወድሺ

  • @user-de6kv4sh7i
    @user-de6kv4sh7i Год назад +5

    በስመአብ በሳቅ ገደላችሁኝ 😁😁😁😁❤️

  • @makitube2116
    @makitube2116 Год назад +2

    አንዳንድ ስድቦች ቢታረሙ ጥሩ ነው ሀንቾ። ከቀረጻ በኋላም እንዳይሰሙ ማድረግ ይቻላል። ለምሳሌ ቅሌታም ፥ ነውረኛ ምናምን የሚሉት ቢታረሙ።

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Год назад

    Wow that is nice. Really you are enjoying I am so happy
    when I saw you and wish you a long love life. HANI, you are right life is too short.

  • @belayneshgedefaw3732
    @belayneshgedefaw3732 Год назад

    ሀኒ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Год назад +2

    አኒየ ፍልቅልቅ❤

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Год назад +11

    😂😂😂ሀኒ የኔ ሳቂታ ከመዳሜ ተጣልቼ ደብሮኝ ነበር እናተን ሳይ የተናደድሁትን እረሳሁት

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Год назад

    ወይኔ ሀንየ ስወድሺ እኮ

  • @hanan574
    @hanan574 Год назад

    Hany yena feleklek enebay eskmefas naw yasakchehuq

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የእውነት ዘና ነው ያረጋችሁኝ ቀላል የሚመስሉን ነገር ስንሞክራቸው ግን ቀላል አይሆኑም የእውነት ሆዴ በሳቅ ቆስሎል ሀኒ ውዴ ደግሞ ጠፍተሻል አትጥፊ በብዙ ስንቴ ምርጥ ሰው።

  • @rukyamosa3099
    @rukyamosa3099 Год назад

    ዋው ሀኒ ቀንስሻል ቀጥይበት ዋዉ

  • @Mahi-rr8mr
    @Mahi-rr8mr Год назад

    የኔማር ሀኔ ሰወድሺ ወላሂ

  • @bvvgg3834
    @bvvgg3834 Год назад +3

    እደዛሬስቄአላቅም

  • @user-zf4we6hf7s
    @user-zf4we6hf7s Год назад +2

    ወረወረችውና ቅሌታም ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት😂😂😂

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад

    Kkkkkkk uuuuuffy wayi zemen egziho merana kirsitos hunet Ena enaten ye iyayu ferahut 😍😍😍

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +4

    ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ😍 ሰወዳች ፈታ አረጋችሁኝ

  • @bezamarte1677
    @bezamarte1677 Год назад

    Hanye u are looking so cute yene konjoo

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад

    ሰላም ሀኒና ሰንቴ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኛል

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 Год назад

    Wowo bachi xurunoo hode 👍👍👍👍👏👏😃😃😃😃😃

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen356 Год назад +1

    ሀንየ የኔ ድቡሺቡሺ ትንሺ ፈታ አረጋችሁን በድጋሜ በሌላ ጨዋታ እጠብቃለን

  • @alemhabeshwit
    @alemhabeshwit Год назад

    ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-cv9kg5zb2j
    @user-cv9kg5zb2j Год назад

    ወይ ሀንየ በሳቅ ገደላቹህኝ አቤት የድሮ መልክሺ መጣ በጣም ቀንሰሻል እዴት እዳማረብሺ ሁሌም ሳቂልኝ 💃🏽💃🏽🥰

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ

  • @semubahilu3188
    @semubahilu3188 Год назад

    ትክክል ብለሻል

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s Год назад

    ስንትየ ሀኒየ ስወዳችሁ💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-nl2xl2jj1u
    @user-nl2xl2jj1u Год назад

    ሀንዬ ሞቼ ነው የምወድሽ የኔ አሰል😘😘😘😘😘😘😘

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Год назад +1

    ኪኪኪኪ ገራሚ ነበር 🌺

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Год назад

    የኔ ፍልቅልቅ ሃኒዬ አትጥፊብን

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Год назад

    ሀኒቾ በጣምለውጥአለሽ ሼፒሁነሻል በጣምነውየቀነሽው ማሻአላ አምሮብሻል

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Год назад +2

    ሀኒ የኔ እሕት ዘና አልን ኑሩልን ማን ፈታ ያደርገናል

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад

    ውይ. ውይ. ብዙ. አልሰቅም. በሳቅ. ገደላችሁኝ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Год назад

    ሀኒቾ ደስ የምትይ ልጅ

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss Год назад

    Hanicho besak gedelachihun yene sakita

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Год назад

    ውይ ሀኒቾ ስወድሺ ከልቤ ነው ቀጮ ልቶኝ ነው ግን ባቀንሺም ያምርብሻል💚💚💚💚💚💪

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Год назад

    የኔ ፈንዲሻ ሀንየ ይሄን ሳቅ ከ እንተዋወቃለን ወይ በኋላ ድጋሚ ስለሰማሁት ደስ በሎኛል ኘሮግራምሽ ያዝናናል አሁንም እንደዚህ ዘና የሚያደርግ ነገር ይዘሽ ብቅ በይ ሳቅ ናፍቆናል 💞 ስንቴ እድሜና ጤና ይስጥህ የሳቄ ምንጭ

  • @user-oq8pr4db7j
    @user-oq8pr4db7j Год назад +1

    ሀኒየ ይቀጥል

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Год назад

    ሀኒቾ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ 😍😍😍😍💚💛❤🌹ሰውየው ደሞ ሲያስቀኝ እኮ ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል 😂😂😂

  • @selambahta4905
    @selambahta4905 Год назад

    ሀኒየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ❤❤❤

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 Год назад

    ውይይይይይወላሂ ሆደ ነፈረ በሳቅአቦ ይመቻችሁ እምባየ እስከሚረግፍ ነው የሳኩት

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Год назад +1

    ወይ ሀንቾ በሳቅ ገደልሽን በጣም ጎበዝ ነሽ ሽቀጥ ብለሻልም

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ቅመም❤❤❤🌷🌷🌷

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁 ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ደስ ስትሉ ሐኒቾ ሁሌም አብራችሁ ስሩ በጣም ነው ደስ የምትል እወዳችሁ አለሁ😍❤🌹😍❤😘😘🌹🌹😘😍😍😘🌹
    አወ ሐኒቾ ሞክሩ ሌላ ደሞ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад

    ሀኒየ ሰወድሺ የኔ ፍልቅልቅ