🫏አቤል ለራይድ ስራ አህያ ገዛውለት ከቤቱ አባረረኝ..😂 ቤቱ ድረስ ሄጄ አህያ ሰጠውት..😂 ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • 🫏አቤል ለስራ አህያ ተገዛለት ከቤቱ አባረረኝ..😂 ቤቱ ድረስ ሄጄ አህያ ሰጠውት..😂 ​⁠

Комментарии • 1 тыс.

  • @Jahara-to1yc
    @Jahara-to1yc 4 месяца назад +164

    እዩ ለአቤላ ምርጥ አዝናኒዉ ምርጥ ጓደኛዉ ነዉ የምትሉ👍👍

  • @asrse539
    @asrse539 4 месяца назад +15

    ከነዛ ከሚናፋረቁብን እናንተ ፈታ ያላችሁት ይሻላል 😂😂😂😂

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 4 месяца назад +21

    ታምራላቹ ማሻ አላህ እዩ 100k እናስገባዉ የምትሉ👍

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +10

    እዩ ለአቤላ ምርጥ ጎደኛው ምርጥ ወድም ነው የምትሉ እስኪ 👍👍👍👍👍👍በላክ ደምሩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayattube8074
    @hayattube8074 4 месяца назад +7

    እስኪ እንደዚህ በሳቅ ቀይሩት ዩቱብ ሁሉ ለቅሶ ቤት ሆኗል😂😂😂😂

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 4 месяца назад +7

    እዩ ና አቤል ሁሌም አድላይ ሺዲዮ ይሰሩ የምትሉ👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 4 месяца назад +7

    ወንድሜ ደስ የሚል ስጦታ ነው 🤣መልካም የስራ ዘመን 😎

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @መቅዲYouTube-x4y
    @መቅዲYouTube-x4y 4 месяца назад +8

    ደምሩኝ የኔ ቅመሞች 1000 አስገቡኝ ደሀ እዳቅሙ ነው😂😂😂

  • @አያፋ
    @አያፋ 4 месяца назад +5

    እዩ ና አቤል ሁሌም አድላይ ቪዲዮ ይስሩ የምትሉ👍👍👍😂

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 4 месяца назад +6

    ማንም ሰርቶት የማያዉቅ እሪከርድ የሰበረ ቪድወ ሀሳብ የለለበት ለመዳም ቅመሞች የሚያዝናና

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 месяца назад +6

    ኧረ የዛሬዉ ይለያል ብሮ

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 4 месяца назад +3

    የእዩ ስቅ እደኔ ደስስ የምለዉ ወለሂ በረሱ ፈተ ኢለልየኔ ወድም እስኪ የምቶዱ ለይክ 🎉🎉🎉❤❤

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 4 месяца назад +2

    Eyu ትልቅ ሰው ካለበት ጭንቀት ለማውጣት የማያረገው ነገር የለም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ቤተሰቦች ይጠብቅልህ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 месяца назад +4

    እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂እደዚህ ፈታ አርጉን ስሞኑን ዮትዮብ ልቅሶ በልቅሶ ሁነ እኮ
    የኔ ማሮች ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ❤🎉🎉🎉

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 месяца назад +3

    እዮ ወንድምነቴ ግፈኛነህ በጧቱ ያሠብከዉን ሁሉ አላህ ያሣካል ማነዉ የሠዉ ዴሥታ የሚያሥዴሥተዉ😁😁😁😁😁😁😁

  • @bWorku
    @bWorku 4 месяца назад +2

    ይህ ልጅ ጉበዝ ነዉ ግን በደንብ አይታይለትም በቃ አንዷን ቆንጆ ያዝና ናና ፍቅርኛዬ ነች በልና አስተዋዉቀን

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 4 месяца назад +4

    እስኪ እናተኳን ፍታ አርጉን 😂😂😂 በለቅሶ።መከራችንን አየንኮ ወገን

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 4 месяца назад

      በጣም😂

  • @ዙዙ-የ2ኘ
    @ዙዙ-የ2ኘ 4 месяца назад +4

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂 ማነውእደኔእሚመሳሰሉባችሁ

  • @temimatube
    @temimatube 4 месяца назад +3

    የምር ናፍቃኝ ነበር አህያ ማየቴ ለራሱ እናመሰግናለን ሲቀጥል እዪ እናመሰግናለን

  • @AbelaTube40
    @AbelaTube40 4 месяца назад +8

    ሰራክልኝ😂

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 4 месяца назад

      አቤላ ቻለው እግዲህ ወድሜ😂😂😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 месяца назад +6

    ብቻየን ነበርኩ እዴት እንደሳኩ😂😂😂

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 4 месяца назад +2

    እዩዬ ፈገግታ ደስ ሲል አቤላ አዪደብረዉም የንተን ፈንዲሻ ፊት እያየ አይለያቹ ፈጣሪ

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 4 месяца назад +3

    ያህያዋ ውበት እንቁጣጣሽ መስላለች😂😂😂😂

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya 4 месяца назад +4

    ኧረ ለዚህ ቪድዮ 20kላይክ ይገበዋል

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz 4 месяца назад +5

    መጀመራ ኮማችነኝ ፍቅራቹ ያብቹ እደኔ እነዚ ልጆች የሚወድ ላይክ ግጭኝ

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut 4 месяца назад +3

    ወላሂ ማንም ሰርቶት የማያቅ ፖራክ በጣም ነው ያዝናናኸን ምርጥ ጓደኛ👍👍👍👍 በሉ አበራቷቸው የመዳም ቅመሞች

  • @SakinnSk
    @SakinnSk 4 месяца назад +3

    ወላሂ ገና ሰጀምር በሳቅ ወይ እዩ የተመታህ😂😂😂😂

  • @BananaKola
    @BananaKola 4 месяца назад +4

    እናተ ሳቁ ፋቅር ሚባለው ነገር መቶ እስኪያስለቅሳቹ😢😢

    • @ተመስገንእዩቃለይ
      @ተመስገንእዩቃለይ 4 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @ggg-275
      @ggg-275 4 месяца назад

      እና ያልቅሡ አቺ አልቅሠሻል እና ይ እራስ ወዳድነት ነው😂😂😂

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 4 месяца назад +5

    አህያዋ ቲክቶክ ላይ ከ2ሥአት ብሀላ ፌመሥ ትሆናለች እዩየ እዳትጠፋብህ ሁለት አህያ አለው ብሏል ጋሽየ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemalex4454
    @alemalex4454 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂አንተ ረባሽ አንተ ተንኮለኛ😂😂😂😂 ግፈኛ😂😂❤❤❤❤❤❤ይሜ ለማንኛውም 😂😂😂ራይድ አላለም

  • @Geni810
    @Geni810 4 месяца назад +3

    እዩ&አቤላ❤ የምር አብራችሁ ስቶኑ ደስ ይላል❤ ግን እዩ በምን አሰብከዉ አህያዋን😂በሳቅ ሞትሁ😂😂አቤላ ምስጊን😂ደግሞ ታርጋዋ😂😂😂😂

  • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
    @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 4 месяца назад +4

    እሲቱ ዱዋ አርጉልኝ ጥርስ በጣም አሞኛል😪😪😪😪😭

    • @Sadiya-x4o
      @Sadiya-x4o 4 месяца назад

      ምስመር አርጊበት

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 4 месяца назад +4

    አይ እዩ ስትስቅ እኮ😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ😂😂😂❤❤❤🎉

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 4 месяца назад +2

    አህያዋ ደህና ሰው ናት አትራገጥም😂

  • @Kedijaahmmedi-zv4ep
    @Kedijaahmmedi-zv4ep 4 месяца назад +3

    እኔኮ ተከታታይ እምትመሱልኝ ነገር እኔን ብቻ ነው ወይስ እናንተንም ነው እሚመሥሏችሁ

  • @FantaFanta-sz8ze
    @FantaFanta-sz8ze 4 месяца назад +2

    ሰሞኑን ለቅሶ በለቅሶ ሁነዉ አስደብረዉን ነበር😂ዘና አደረጋችሁን እናመሰግናለን

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 4 месяца назад +3

    ጎበዝ በርቱ ከአንዳንድ ጭንቅ ወስጥ እንዲወጣ አይዟችሁ ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 4 месяца назад +4

    ቀልድበት ምን በደለክ😂😂😂

  • @SamirasaadeSamira
    @SamirasaadeSamira 4 месяца назад +3

    ሳህቅህ እደዉ ግርም ይለኛል አንድም አታቆምምስስቅ ሁልግዜም ሳቅ ወድመልካምሳቅ

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 4 месяца назад +2

    ደስ ስትሉ ኡፍፍፍ😂😂 ደክሞኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ❤😂😂😂😂

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 месяца назад +3

    😂😂😂😂እዩ😂😂😂❤❤❤አቤላ😂😂አዘናኝቆይታ😂😂😂ኦረጉድነዉ😂😂😂

  • @khaliq-x8j
    @khaliq-x8j 4 месяца назад +2

    ወይኔበሳቅ ይመሳሰላሉየምትሉ❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 месяца назад +3

    ያአቤላ & እዮን ያምቶዱ ብቻ ለይክ እዮ ያኔቅን ልብ ላሰው ያላክ ክብር ማናጋር አልችልም 😢ክበርልኝ🎉😊❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад +2

    ተለቀቀ ኪኪኪኪኪኪኪኪ በላይነሽ ብያታለሁ ስሟን 😂😂😂😂😂

  • @ZeynabAbdulla-g9v
    @ZeynabAbdulla-g9v 4 месяца назад +6

    በሤት ከሚለቃቂሱ ወዶች እናተ መቶ ቨርሰት ትበልጣላችሁ በራሳቸው ሙድ ፈታ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 месяца назад

      ሁሉም በራሱ ልክ ነው አሽሙረኛ

    • @siadasaeed5403
      @siadasaeed5403 4 месяца назад

      ​@aሁሉምለራሱልክ ከሆነ እሷምልክናት ሰዱቡንምን አመጣው????nshaebrahim3901

    • @SamiraMahmud-t3j
      @SamiraMahmud-t3j 4 месяца назад

      Aw😂😂😂

  • @VghYhh-m4r
    @VghYhh-m4r 4 месяца назад +1

    እረ ውውውው አለመሳቅ አይቻልም እዩ ይመችህ ዘና አረከን

  • @Nejat104
    @Nejat104 4 месяца назад +3

    ላይክ አርጉ እስኪ አይከፈልበት

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 4 месяца назад +1

    ዋው የትም ተሰቶ የማያውቅ ስጦታ እዩ ምርጥ ሰው😂😂😂😂😂

  • @RahimaSani-r4t
    @RahimaSani-r4t 4 месяца назад +3

    የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂

  • @MelDoa-p2r
    @MelDoa-p2r 4 месяца назад +2

    እዪ የኔ ሳቂታ ምታደልህ ❤ አቤላ የኔ የዋህ ❤

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
    @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት 4 месяца назад +2

    ስስቅ አብሬ መሳቅ እኔ የሳቅ ታናሽ እህቱነኝ😂

  • @HeythMuch
    @HeythMuch 4 месяца назад +2

    እኔ ምንም አልገረመኝ ያህያይቱ አለመበርገግ😂😂😂😂😂

  • @belen-e8d
    @belen-e8d 4 месяца назад +5

    የኔ ውዶች ፈታ አረጋችሁኝ😁😁😁😁😂😂😘😘😘

    • @DghjFhjj-c1b
      @DghjFhjj-c1b 4 месяца назад

      እኔም😂😂😂😂😂

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ 4 месяца назад +1

    እረ በሳቅ እዩዬ ፈገግታችንን መልስልንስ አቤላ አባቴ ብድርህን እደምትመልስ አልጠራጠርም 😂😂😂😂😂

  • @Ayenshet
    @Ayenshet 4 месяца назад +4

    የአህያው ዋጋ ስንት እንደሆነ ታውቃለህ

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂አሪፍ ነዉ በርቱ ሚላቃቅስ ሰልችቶን ነበር ደም አህያ ጥሩ ነዉ 😂😂😂

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 4 месяца назад +3

    አይለያቹሁ❤❤

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 4 месяца назад +1

    😂😂😂እድህ አዝናናው ወድሜ ምርጥ ኅደኝ ሁነው

  • @ልብ-ሸ7ሐ
    @ልብ-ሸ7ሐ 4 месяца назад +2

    የታሪጋ ቁጡር አይበዛም 😂😂😂😂😂

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 4 месяца назад +1

    ፊትህ ለ አህያዋ ሆ አንገላታችዋትኮ...እንዲህ አሸብርቃ 😂😂😂😂😂

  • @yoyo-j9p2f
    @yoyo-j9p2f 4 месяца назад +1

    እዪ ምርጥ ሰው 😂😂😂😂የማዳም ቅመሞቺ እንወድሀለን የምትሉ❤

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 4 месяца назад +2

    እዩ ግን እኔን ብቻ ነው ዘና የሚያደርገኝ😂😂😂❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 4 месяца назад +1

    እዩ ሲስቅ እደኔ ደስ የሚለው ማነው

  • @SaraSara-bh6ih
    @SaraSara-bh6ih 4 месяца назад +1

    ልዩነው አብሶ ዉሀ አጣጪህናት ብትለው አለመሳቅ አይቻለም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ስውለመርዳት
    @ስውለመርዳት 4 месяца назад +2

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
    @GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 4 месяца назад +1

    እናታ ልጆች ስወዳቹሁ እኮ የኔ ወንድሞች የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @munatube4818
    @munatube4818 4 месяца назад +2

    ገና ሳላየው ነው መሳቅ የጀመርኩት ክክክክክክክክክ

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 4 месяца назад +1

    እዮ አቤላ ምርጥ አዝናኝ አለው ይመችህ አቦወንድሞቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    😁😁😁😁😁😁😁😁
    በሳቅ ሞትኩኝ ወይኔ እፎዬ
    በጣም የሚያዝናና አሳቂ ቪዶ ነው
    ይመቻችሁ 🥰ወይኔ አቤልዬ 😁

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 4 месяца назад +1

    እዩ ምጥ ሰው ክክክክክክክክ ለማዝናናት ያዴርከውን ጥርት ወድጀዋለው

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 месяца назад +2

    ስለ አህያዋ አዳድ ነገር በልልን😂😂😂😂😂😂😂

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 месяца назад +1

    ወይኔ ደሞ የታል ጋዉቁጥርአለበዛም😂😂😂😂

  • @NnNn-ps6ct
    @NnNn-ps6ct 4 месяца назад +1

    eyuye የሳቀ ምንጭ የአመቱ ምርጥ አስቅኝ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 4 месяца назад +2

    ኸረ በሳቅ ሞኩ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 месяца назад +2

    በሳቅ ገደላችሁን ሆ😂😂

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 месяца назад +1

    አኽያውም መታዘዙ በሳቅ ገደላቹኝ ሀሀሀሀሀሀ እች ልጆች ናጠጣቹዋል ሀሀሀሀ

  • @halima7993
    @halima7993 4 месяца назад +1

    ሁለት የማታምሩ በህወቴ የመጀመራ ገዝ የተመታቺሁ ወኔ አነፈሩኝ እነዝህ ሁለት ጠቋራ

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 4 месяца назад +2

    እረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 4 месяца назад +2

    አረአህያውንም ጠብቁት አታገላቱት😅😅

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል የማዳም ስራ አስለቅሶኝ ነበር በሳቅ ልገለን ነው እደ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 4 месяца назад +1

    😂ግን😂እዴት፡ነው፡ያማረባት፡አህያው😂🥺😉🥰😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈😘💋💋💋😱🙆🙆🙆🙆🙆🤸🤸‍♀️🏋🏋

  • @zuzu-qf7qq
    @zuzu-qf7qq 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂ወይኔ አለመሳቅአይቻልም😂😂 🙆‍♀️

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 4 месяца назад +1

    አቤላ ዝም ብለህ መጃፍቃድ አውጣና ያዘው ክክክክክክ

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 4 месяца назад

    የሚገርም ታሪክ ተዘናንቼበታለው ደብሮኝ ነበር የምር 😂😂😂😂😂

  • @መስጋልትግራይ
    @መስጋልትግራይ 4 месяца назад +1

    ደስ ስቴሉ እዩ የሳቅ ምንጭ😁😁😁ስወዳቹሁ❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 месяца назад +1

    በእራሳቹሁሙድፈታ😂😂😂እኔኮሰቀህታሰቀላህ😂😂😂❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 4 месяца назад +2

    ትን አስባላችሁኝ 😂😂

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 4 месяца назад +2

    ወይኔ እደዛሬ ሲቄ ኣላቅም የምር ይመቻቹኡ❤❤❤❤❤

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 4 месяца назад +1

    የሰሞኑ የዩቲውብ ለቅሶ በሳቅ ተቸመረ ይመቻችሁ ከሰባችሁት ድረሱ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 месяца назад +2

    ቡታ ጅራለይ አተቤት ብቻ ሳቅ አለ ውይ ጉድ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 4 месяца назад +1

    አረበሳቅ ሆደ ቆሰለ የኔፍቅሮች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 4 месяца назад +1

    እዩ ምሪጥ ጎዳኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samprincess378
    @samprincess378 4 месяца назад +2

    የዛሬው ይለያያል 😅😅😅😅😅😅

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 4 месяца назад +1

    እዩ ነፍስህ አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 4 месяца назад

    ተለያላቹ እውነት ዋው እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹ❤❤❤❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ 4 месяца назад

    እባዬ ጠብ እስኪል ነው የሳኩ ወይኔ እዩ ሰራህለት😂😂😂😂

  • @كاملهإثيوبيا-ي1ز
    @كاملهإثيوبيا-ي1ز 4 месяца назад +1

    እደዝህ ቪዶ ሥቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MohammadHossaijነፄዩቱብ
    @MohammadHossaijነፄዩቱብ 4 месяца назад +1

    ኤረ ዎየው እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አብየል አሳዘነኝ

  • @mftube5344
    @mftube5344 4 месяца назад +1

    ሁሌም ሳቁልኝ ወንድሞች❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @ZinetYasin-l7j
    @ZinetYasin-l7j 4 месяца назад

    እዩ ደብሮኝ ነበር በጣም አሣከኝ ሁሌም ያሥደሥትህ አቤላየ ምርጥ ጓደኛ ነው የሠጠህ 😅😅😅😅