🛑 የበታችነት ስሜትን የማሸነፊያ 7 መንገዶች | Overcoming Inferiority Complex

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • የስነልቡና ትምህርቶችን ፣ አነቃቂ ንግግሮችን ፣ የሕይወት ክህሎት ስልጠናዎችን በRUclips ቻናላችን ያግኙ፡፡ በተጨማሪም ነፃ የስነልቦና ምክር እንሰጣለን::
    #How to #Overcome #Inferiority_Complex . How to Stop Feeling Inferior and Inadequacy to others. Tips to Beat Inferiority Complex. Freedom from Self Doubt by Building Self Disipline throgh overcomig Inferiority Complex. Things that we should stop Thinking and doing now to beat Inferiority Complex. By Dr Mehret Mind set & Nahusenai Tsedlu Amharic Psychology
    Telegram : t.me/psychoet
    Facebook : psychologyet
    የኑሮ ቀውስን ማሸነፍ |Overcoming Crisis|
    በዶክተር ማይልስ ሞንሮ ተጽፎ በአማረኛ ተተርጉሞ የቀረበ
    በአስቸጋሪ ጊዜ የማደግ ሚስጥር
    📌ሕይወት ሲከፋ እንዴት እናመልጣለን?
    📌በሌላ ሰው ስህተት ስንወድቅ ምን እናረጋለን?
    📌በተለያዩ የሕይወት ቀውሶች ውስጥ ስንገባ እንዴት እናመልጣለን?
    አስተማሪ የሰስነልቦናዊ ምክር ስለሆነ ጊዜ ሰታችሁ አድምጡት!
    ክፍል 1 | Part 1
    • Video
    ክፍል 2 | Part 2
    • Video
    ክፍል 3 (የመጨረሻው) | Part 3 ( Last )
    • Video

Комментарии • 33

  • @haylshdejen6719
    @haylshdejen6719 3 года назад +8

    በጣም አመሠግናለው እውነት በራሥ መተማመኔ ጨመረ

  • @ሀውድነኝየናቴናፍቂ
    @ሀውድነኝየናቴናፍቂ 3 года назад +8

    ጠክሩ ኡነት ምርጥ አሥተማሪ ነው 👌

  • @meseayele6043
    @meseayele6043 Год назад +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አመሰግናለሁ

    • @maremare234
      @maremare234 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofya-fi5qo
    @sofya-fi5qo 2 года назад +7

    እናመሰግናለን እኔግንስነልቦናምክር የሚሰጥሰው ያስፈልገኛል

    • @zzx4738
      @zzx4738 25 дней назад

      እኔም ስነልቦናዬ በጣም ተጎድቷል🥺💔

  • @hiyleadmasu1095
    @hiyleadmasu1095 2 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Год назад +3

    እኔ በጣም ጨቀታም ነኝ ደሞ ቶሎ ይከፋኛል እናም ፍቅር በርቀት ጀምሬ ትንሽ ግዜ ካዎራሁ ቡሀላ እርቃለሁኝ በቃምን እደሁ ችግሩ አልገባኝም እባካችሁ ምክር ስጡኝ😢

    • @Psychoet
      @Psychoet  Год назад +1

      We will make videos om this issues.

    • @SamiraSamira-w8c
      @SamiraSamira-w8c 3 месяца назад

      እኔም እዳቺነኝ ከምር ምርርርያለኝ

  • @anufun7186
    @anufun7186 3 года назад +2

    arif memhrochi nachihu

  • @exploreethiopia1517
    @exploreethiopia1517 4 года назад +4

    አንደኛ ናችሁ

  • @gelannassim2113
    @gelannassim2113 3 года назад +4

    Wow nw tnx

  • @menbimeley9794
    @menbimeley9794 4 года назад +10

    እባካቹ የስነልቦና ምክር ያስፈልገኛል እርዱኝ

    • @yesyoucan1827
      @yesyoucan1827 3 года назад +2

      call me

    • @Psychoet
      @Psychoet  3 года назад +3

      በ fb.com/psychologyet ይፃፉልን

    • @senaytbest723
      @senaytbest723 Год назад

      @@Psychoet እብክው እኔም ያአሰፈገኘል እንዴት ማገኘት እችልአለሁ

    • @تيتيتتقتقت-و6ي
      @تيتيتتقتقت-و6ي 5 месяцев назад

      እኔም😢

  • @aboyes2640
    @aboyes2640 3 года назад +7

    ሀይ እንዴት ነህ ጥያቄ ነበረኝ ሳይኮሎጂ ሶሻል ሳይንስ ነው ወይስ ናቹራል ሳይንስ ተማሪ ነኝ በተፈጥሮ ስለ ሳይኮሎጂ በትንሹም ቢሆን ተሰጥኦ አለኝ ለምሳሌ ከሰው ጋ እንዴት ተግባቢ እንደምንሆን,አይናፈርነት, እና እስኪ ምከረኝ

  • @ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው

    በርታ

  • @ngsteyhabshawit8275
    @ngsteyhabshawit8275 4 года назад +2

    ተባረኩ

  • @kiduman9580
    @kiduman9580 3 года назад +7

    ከሰው ጋር እንዴት ልግባባ

    • @umrehma491
      @umrehma491 3 года назад +7

      ኪዱ ከሰው ጋር መግባባት የምንችለው እነሱን ማድመጥ አንዱ መገድ መረዳት የግድ ነው ለምሳሌ ሳሰሆነ ነገር ከአንድ ሰው ጋር ብናወራ ምሳሌ ስለ አባይ ልበል ስለ አባይ ያ የምናወራው ሰው ከእኛ በበለጠ ግንዛቤ ሊኖረው ይችላል እንበል ስለ አባይ
      ሀሳቡን ሲናገር እናደምጣለን ያ ሰው በምገረም በምደነቅ ብቻ እራሱን በሆነ ሙድ ውስጥ አስገብቶ ሊያወራ ይችላል እኛ ደሞ ከምናቃት ነገር ተጨምሪ ስናገኝ ለቀም አድርገን ማወቅ እጂ እኔ ከማቀው ሌላ የለም ብለን ችክ ካልን ከዛ ሰው ጋር መግባባት አንችልም እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መግባባት እንድንችል አንደኛ ማድመጥ ሁለተኛ መረዳት ሶስተኛ ሀሳባችን ለመግልፅ ቦታ እና ጊዜ መምረጥ ያስፈልጋል ሌላው ሰዎችን በእውቀታቸው ልክ ልንቀበላቸው ግድ ይላል ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች እኛ በገምትናቸው ልክ ልንተቻቸው እንችላለን ይህም ላለመግባባት ይዳርጋል እነሱን ቀርበን መረዳት ለመግባባት ትልቅ ቁልፍ ነው

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g 11 месяцев назад

    ስሜት መረባበሽ ጭንቀት ነሮች እራስምታት ጠንካራ እራስ ምታት አብዛኛውን መርሳት ተስፋ መቁረጥ መዘበራረቅ ጭቀት ሀይለኛ እራስ ምታት በዋላ የማበድ ስሜት መግባባት አለመቻል ብዙ ነገሮች እድሜ 24 ከባድ ውጥረት አሰልቺ ነገሮች ምላድርግ ከዚህ ስሜት መውጣት ፈልጋለው

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 месяцев назад

    Aweee ahun gena lik amettah gin the right persons and place mrvwurre ga hidna astemrew akkene jedha

  • @berekettesema2669
    @berekettesema2669 3 года назад +2

    Melkam yehona timirt enem enamasaginalen

  • @AregawiGebreslassie-vf7ye
    @AregawiGebreslassie-vf7ye 6 месяцев назад

    I admit you💪

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 Год назад +2

    👍👍👍

  • @BetiMechal
    @BetiMechal Год назад

    እኔበጣምየራሴያልኝነገረየወርደነውምላርግ

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste6095 2 года назад +2

    አረ ቁጥርህን ላክልኝ

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 года назад +3

    👍👍👍👍