Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለዚህ አጭር ቪዲዮ ይሄን ሁሉ ከተለፋ የmovie Artists በጣም ክብር ይገባቸዋል Veronica 🔥
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ አደረሰን
ውይ እንድህ አፈር ግጣችሁ ነው አሳምራችሁ ይምታቀርቡልን ልትመሰገኑ ይገባል❤
በጣም በጣም በጣም ጀግና ነሽ እንዲያውም በኔ ሀሳብ ጀግና አይገልጸውም ። አከብርሻለሁ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከዚህ ቪዲዮ የተረዳሁት ነገር አንድ ቪዲዮ ክሊፕ ለመስራት ምን ያህል ውጣ ውረድ እና ድካም እንዳለው ነው ይሄንን ሁሉ ልፋት ብዙዎቻችን አናውቅም ለሁላችሁም ክብር እና ምስጋና ይገባችሃል 😍😍😍🙏🙏🙏
ከብዙ ልፋት በኋላ ስኬት ሲኖር ደስ ይላል በርቺልኝ እንኳንም ለጌታ ልደት በአል በሰላም አደረሰሽ። አደረሳችሁ🙏🙏🙏
በጣም ከባድ ነው ለካ ውይ ልፋታቹህ ጀግና ነሽ የኔ ጠካራ ክብር ለባለሞያወች🙏😘😘
😂😂😂😂
እንደህ አየለፋችሁማ ክብርና ዝና ሲያንስባችሁ ❤❤❤
ከሙዚቃው በላይ ይሄንን ተመቸኝ የምር ትልቅ ክብር ይገባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዚቃውን በጣም ነው ኩረፊያና እናነይ በለኝ ለኔ አንደኛ ሰወደው
በጣምነው እምወድሽ ደግሞ አባትሺን ስለምትወጂ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወድ❤❤የኔመልካም ልዩ ሴት
ሰው እንዴት በዚ ልክ ውብ ይሆናል ❤❤❤ የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ
አሜን ውይ በጣም ነው የለፋችሁት ስትሮጪ ጉንዳኑ ሲነክስሽ በጣም እሳዝንሽኝ እንኳንም ለፋሽበት ምንም እንዳይቆጭሽ ደስ የሚልና የሰው ልብ ውስጥ ግብት የሚል ሙዚቃ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ወደፊት በዚ ድምፅ መዝሙር ብታወጪ በጣም ደስ ይላል እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ቬሮኒካ አንች ሁሉንም ሰበሰብሻቸው"የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ" ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏 :- ጥበብ ለዘላለም ትኑር።
The most beautiful women of Ethiopia ❤❤❤❤🎉
Wole.. Came...😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
የኔ እናት ግን ሚገርም ስራ ነው ቬሮኒ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
❤❤የኔ ጎበዝ በዚህ እድሜሽ ጥረሽ ግረሽ መኖር መፈለግሽ በራሱ ጀግና ነሽ በርቺ በርቺ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ
❤❤❤❤ فيديو كليب رائع تحية حب لصناع هذا العمل الجميل| محبكم من السودان ❤🇸🇩🇪🇹
እንደ 88𝙠ሰዉ አለዉ ይቱብሽ ታዳ አንዳንድ ነገር ስሪበት ተጠቀሚበት ቆንጆ
ቀላል አልተለፋበትም ክሊፑ ያበደ ነው እናመሰግናለን በርቺ በርቱ🎉🎉🎉❤✌
Veronica my love berichilin gobez neshe betam adinakishe neni ❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ቪዮ እህትሽም ከጎንሽ መሆኑዋ ያስደስተኛል በርች
ውይ ይሄ ሁሉ ድካም አለሁ ማለት ነው. ለካ ቀለል አድርገን የምናየው ምን ጉድ ድካም አለሁ የልፋትሽ ውጤት ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እጂግ እጂግ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ብሰማው የማይሰለች እንወድሻለን ቪሮኒካ ❤❤❤❤አይ የጉንዳኑ ነገር እዳለ ካንቸጋ ናቸው አለ😂😂😂😂❤❤
Esiye abesa❤❤❤❤
በጣም እወድሻለው ቬሪ ማርያምን ወድሻለው የኔ ምርጥ🎉😢❤❤❤❤❤
እኔም ወዳታለሁኝ 😍😍😍
አሁን ነው ስራሽን በትክክል ለማየት የተገደድኩት❤
እህታችን ብዙ ምክር ተሰቶሽ እንደነበር ሁላችንም እናስታውሳለን እናም ለውጥ አለ አንች ሀይማኖትሽን አክብር ባህልሽን አክብሪ እኛ ኢትዮጵያን ውብ እና ድንቅ የሆኑ አልባሳት አሉን እነሱን ተጠቀሚ እህታችን💚💛❤
Gobez nesh keep going
Veruye yene kimem konjo sra nw dess mil gize nberachu Embirhan yemetasibiwun timulalishe kezi yebelt edemseri tesfa alegn Fetari yetebikishe enate 😘😘😘😘
የኔ ውድ ደስስየምትይኝ መዝሙር የምሰሚው ነገር እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን መዝቃ ትተሽ ታመስግኝ አለሽ ❤❤❤❤
ሁለቸኛ የፈረስ ጭራ አትጠቀሚ የራስሽ ጸጉር ከበቂ በላይ ነው❤❤❤❤❤💚💚💚🥰🥰🥰
Wow yena Wed❤❤
ቪሮ እንወድሻለን ምርጥ ሙዚቃ ነው የሰራሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ ገና ታዳጊ ልጅ ነሽ በርች❤❤❤
yene enat anchi eko telyalesh uffffffffff endet endemwedesh 1 ken gen bagegesh 😘😘😘😘😘😘😘
ብሮኒካ እወድሻለሁ የኔ ዉድ ግልፅነትሽ በጣም ደሥ ይለኛል የኔ የዋህ ደግሞ ልብሶቹ ሲያምሩብሽ እንደዚህ አይነት ስራ በጣም ደሥ ይላል ዉዴ አጫጭር ልብስ አትልበሽ ስለምወድሽ ነዉ እንደዚህ ያልኩሽ ካጠፈሁ ግን ይቅርታ በተረፋ ዉድድድድድድድ❤❤❤❤ጉዳን ሥትይ በጣም ሥለምፈራ አካላቴን ዉርር አደረገኝ እኔንም😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው አምሮባታል
@@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ በጣም❤❤❤
ቬሪ ይህን ስራ ለመስራት የተባበሩሽ መመስገን አለባቸው በእውነት ከባድ ነው ።
ደጉ ያገሬ ሰዎች ክፉ አይንካቹክ እህቴ በርች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
ወይኔ ይኸ ሁሉ ድካም እዳለው አላቅም ነበር ዋው ጣካራ ነሸ በእወነት ምርጥ ስራነው
ጎንደሬዋ ❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ግን እኔ 5 ደቂቃ የማየው ከካሜራ ጀርባ ያለውን ሳየው በጣም አሳዘናችሁኝ
Wow 😯 you’re amazing talented beautiful young lady God bless you 🙏🏽💕🇪🇹
የኔ ልዩ ቆንጆ ሴት ስስወድሽ እኮ ቪሮየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
Das yemil zafan naw tolo tolo sirilin ❤❤
Best song still
እዚህ ክሊፕ ላይ የጠቀመሽ ነገር አርቲፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ ጠቅሞሻል ሜካፕ ፀጉር ብቻ ብዙ ነገር ለስራሽም ውበት የሰጠው አሪቲፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ,እንዴት,ደስ,የሚል,ቦታ,ነው,የመምታሳይን,ገጠሬዎቹ,በፈረስ,ሲጓዙ,በተለየይ,ዛፍ,ሥር,ተሰብስባችሁ,እንዴት,ደስ,ይላል,ወይኔ ኢትዮጵያዬ,በጣም,ደስ,ይላል,ዘፈኖችን,ሁሉ,እንወደዋለንለኢትዮጵያ,ፈጣሪ,ጥሩ,ግዜ,ያምጣላት,አገራችን,ናፍቆናል,ግን,ቦታው,ደስ,ይላል,,መልካም,ሥራ,ቬሮኒካ
ጎጃሜ አደሉም እኮ😅
ጎበዝ ፡ በርቺ
ጀግና
የኔ ጀግና 😘😘😘
Yene mari ❤❤❤❤
ቬሮኒካዬ እንዴት ነሽ ።ሁሉ ሰላም ?እግዚአብሔር ይመስገን ። አቤል ብርሀኑ እባላለሁ ።ዲላ ከተማ ነው የምኖረው ።ለሙዚቃ ትልቅ ፍቅር አለኝ ።ያንቺን ሙዚቃንም አደንቀዋለሁ ። በተለይ አበባዬ የሚለውን ሙዚቃሽን ወድጄዋለሁ ። በርቺ የኔ እናት እላለሁ ።
የኔፍቅርእወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eruchashi😮😂❤❤❤❤❤❤
Continue more language❤ worldwide🎉 በርቺ
Yene konjoo ver❤❤❤
I am proud of you my best
ወየው ይሔን ጭቃ ካየው ብዙ አመት አለፈኝ እንደናፈቀኝ
ና ላስቦካህ
❤❤❤
Wilcome my sweet
እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ ይቁጠርልሽ እህቴ ግን በርቺ አይዞሽ ክበሪልኝ
Hii vi betaem emigerm sera nw enam behadshebt hulu emebete alew teblsh kekfu hulum tetbksh betam nw emwodshm emakbrshim emadenkshm love you so mach ❤❤❤❤❤❤❤
በርቺልን❤❤❤❤
ቬሮኒካ ባጣም ነዉ ማደንቅሽ በርች
Veronica yemer yelefateshi new laka yemetagabinye baxam adanakeshi nanye ❤❤
እውድሻለው❤❤❤❤❤
በጣም ጎበዝ
ሁሌ የምጠብቀው ነገር ነው ካካሜራ ጀርባ ያለውን ደሞ አንቺ ብቻ ነሽ የምለቂው የኒጣፋጭ❤❤❤
Betam new des yemilew 😘
ሲያምርብሽ ሙሉ ልብስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውብ
በርቺ
ዋው በጣም ይገርማል 🎉🎉🎉
very excited, experience challenge
ቬርየ ግን የመልክሽ ነገር ሲነጋ አታምንያትም❤
ፈጣሪየ እድመከራይታያል😅😅😅
ዋው ምገርም ትይንት ነው
ልእልቷ❤❤❤
አቨሮ ለወደፊቱ ተማሪ እያስከረከሩ መንዳት ያስቀጣል አንዳንዴ ከዝና ጋር ህጓችን ማወቅ ግድ ነው በተረፈ በጣም እወድሻለሂ ያገሬ የጎንደር ወርቅ ነሺ
Kberilgn my queen ❤
በጣም እንወድሻለን ቬሮኒካ
👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍
Rip😢😢😢😢😢
ጀግና❤❤❤
big respect
ማርያም ትጠብቅሸ
ውድድየ አባትሸ ይፈቅዳል ነሽ የኔ ደራሽነኝ እመኚ
😮 omg betam yadekemal
betam arif video new, keminim belay yanchi approach,tsebay ena sireat migrim new.
Veronica shikor ❤
ቬሮኒካ ያለ ሜካፕ ቆንጆ ነሽ
ውዴ፡እንወድሻለን❤❤
yene konjo betam new mwedsh
ሁሌም ባህላዊ ዝፈኘ ማሬ
አዳነ ዳዊት ነኝና የለም ወደኸላ የኔነሽ ጎንደረት የአዴይቱ በቅኔው መርጦኛልልል
Adnakish negn berchi ❤❤❤
ለዚህ አጭር ቪዲዮ ይሄን ሁሉ ከተለፋ የmovie Artists በጣም ክብር ይገባቸዋል Veronica 🔥
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳቹ አደረሰን
ውይ እንድህ አፈር ግጣችሁ ነው አሳምራችሁ ይምታቀርቡልን ልትመሰገኑ ይገባል❤
በጣም በጣም በጣም ጀግና ነሽ እንዲያውም በኔ ሀሳብ ጀግና አይገልጸውም ። አከብርሻለሁ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከዚህ ቪዲዮ የተረዳሁት ነገር አንድ ቪዲዮ ክሊፕ ለመስራት ምን ያህል ውጣ ውረድ እና ድካም እንዳለው ነው ይሄንን ሁሉ ልፋት ብዙዎቻችን አናውቅም ለሁላችሁም ክብር እና ምስጋና ይገባችሃል 😍😍😍🙏🙏🙏
ከብዙ ልፋት በኋላ ስኬት ሲኖር ደስ ይላል በርቺልኝ እንኳንም ለጌታ ልደት በአል በሰላም አደረሰሽ። አደረሳችሁ🙏🙏🙏
በጣም ከባድ ነው ለካ ውይ ልፋታቹህ ጀግና ነሽ የኔ ጠካራ ክብር ለባለሞያወች🙏😘😘
😂😂😂😂
እንደህ አየለፋችሁማ ክብርና ዝና ሲያንስባችሁ ❤❤❤
ከሙዚቃው በላይ ይሄንን ተመቸኝ የምር ትልቅ ክብር ይገባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዚቃውን በጣም ነው ኩረፊያና እናነይ በለኝ ለኔ አንደኛ ሰወደው
በጣምነው እምወድሽ ደግሞ አባትሺን ስለምትወጂ እኔም አባቴን በጣም ነው እምወድ❤❤የኔመልካም ልዩ ሴት
ሰው እንዴት በዚ ልክ ውብ ይሆናል ❤❤❤ የኔ ፍቅር ስወድሽ እኮ
አሜን ውይ በጣም ነው የለፋችሁት ስትሮጪ ጉንዳኑ ሲነክስሽ በጣም እሳዝንሽኝ እንኳንም ለፋሽበት ምንም እንዳይቆጭሽ ደስ የሚልና የሰው ልብ ውስጥ ግብት የሚል ሙዚቃ ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ወደፊት በዚ ድምፅ መዝሙር ብታወጪ በጣም ደስ ይላል እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን
ቬሮኒካ አንች ሁሉንም ሰበሰብሻቸው
"የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ"
ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏
:- ጥበብ ለዘላለም ትኑር።
The most beautiful women of Ethiopia ❤❤❤❤🎉
Wole.. Came...😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
የኔ እናት ግን ሚገርም ስራ ነው ቬሮኒ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
❤❤የኔ ጎበዝ በዚህ እድሜሽ ጥረሽ ግረሽ መኖር መፈለግሽ በራሱ ጀግና ነሽ በርቺ በርቺ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ
❤❤❤❤ فيديو كليب رائع تحية حب لصناع هذا العمل الجميل| محبكم من السودان ❤🇸🇩🇪🇹
እንደ 88𝙠ሰዉ አለዉ ይቱብሽ ታዳ አንዳንድ ነገር ስሪበት ተጠቀሚበት ቆንጆ
ቀላል አልተለፋበትም ክሊፑ ያበደ ነው እናመሰግናለን በርቺ በርቱ🎉🎉🎉❤✌
Veronica my love berichilin gobez neshe betam adinakishe neni ❤❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ቪዮ እህትሽም ከጎንሽ መሆኑዋ ያስደስተኛል በርች
ውይ ይሄ ሁሉ ድካም አለሁ ማለት ነው. ለካ ቀለል አድርገን የምናየው ምን ጉድ ድካም አለሁ የልፋትሽ ውጤት ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እጂግ እጂግ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ብሰማው የማይሰለች እንወድሻለን ቪሮኒካ ❤❤❤❤አይ የጉንዳኑ ነገር እዳለ ካንቸጋ ናቸው አለ😂😂😂😂❤❤
Esiye abesa❤❤❤❤
በጣም እወድሻለው ቬሪ ማርያምን ወድሻለው የኔ ምርጥ🎉😢❤❤❤❤❤
እኔም ወዳታለሁኝ 😍😍😍
አሁን ነው ስራሽን በትክክል ለማየት የተገደድኩት❤
እህታችን ብዙ ምክር ተሰቶሽ እንደነበር ሁላችንም እናስታውሳለን እናም ለውጥ አለ አንች ሀይማኖትሽን አክብር ባህልሽን አክብሪ እኛ ኢትዮጵያን ውብ እና ድንቅ የሆኑ አልባሳት አሉን እነሱን ተጠቀሚ እህታችን💚💛❤
Gobez nesh keep going
Veruye yene kimem konjo sra nw dess mil gize nberachu Embirhan yemetasibiwun timulalishe kezi yebelt edemseri tesfa alegn Fetari yetebikishe enate 😘😘😘😘
የኔ ውድ ደስስየምትይኝ መዝሙር የምሰሚው ነገር እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን መዝቃ ትተሽ ታመስግኝ አለሽ ❤❤❤❤
ሁለቸኛ የፈረስ ጭራ አትጠቀሚ የራስሽ ጸጉር ከበቂ በላይ ነው❤❤❤❤❤💚💚💚🥰🥰🥰
Wow yena Wed❤❤
ቪሮ እንወድሻለን ምርጥ ሙዚቃ ነው የሰራሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ ገና ታዳጊ ልጅ ነሽ በርች❤❤❤
yene enat anchi eko telyalesh uffffffffff endet endemwedesh 1 ken gen bagegesh 😘😘😘😘😘😘😘
ብሮኒካ እወድሻለሁ የኔ ዉድ ግልፅነትሽ በጣም ደሥ ይለኛል የኔ የዋህ ደግሞ ልብሶቹ ሲያምሩብሽ እንደዚህ አይነት ስራ በጣም ደሥ ይላል ዉዴ አጫጭር ልብስ አትልበሽ ስለምወድሽ ነዉ እንደዚህ ያልኩሽ ካጠፈሁ ግን ይቅርታ በተረፋ ዉድድድድድድድ❤❤❤❤ጉዳን ሥትይ በጣም ሥለምፈራ አካላቴን ዉርር አደረገኝ እኔንም😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው አምሮባታል
@@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ በጣም❤❤❤
ቬሪ ይህን ስራ ለመስራት የተባበሩሽ መመስገን አለባቸው በእውነት ከባድ ነው ።
ደጉ ያገሬ ሰዎች ክፉ አይንካቹክ እህቴ በርች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
ወይኔ ይኸ ሁሉ ድካም እዳለው አላቅም ነበር ዋው ጣካራ ነሸ በእወነት ምርጥ ስራነው
ጎንደሬዋ ❤❤❤❤❤❤
ይገርማል ግን እኔ 5 ደቂቃ የማየው ከካሜራ ጀርባ ያለውን ሳየው በጣም አሳዘናችሁኝ
Wow 😯 you’re amazing talented beautiful young lady God bless you 🙏🏽💕🇪🇹
የኔ ልዩ ቆንጆ ሴት ስስወድሽ እኮ ቪሮየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤
Das yemil zafan naw tolo tolo sirilin ❤❤
Best song still
እዚህ ክሊፕ ላይ የጠቀመሽ ነገር አርቲፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ ጠቅሞሻል ሜካፕ ፀጉር ብቻ ብዙ ነገር ለስራሽም ውበት የሰጠው አሪቲፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይኔ,እንዴት,ደስ,የሚል,ቦታ,ነው,የመምታሳይን,ገጠሬዎቹ,በፈረስ,ሲጓዙ,በተለየይ,ዛፍ,ሥር,ተሰብስባችሁ,እንዴት,ደስ,ይላል,ወይኔ ኢትዮጵያዬ,በጣም,ደስ,ይላል,ዘፈኖችን,ሁሉ,እንወደዋለንለኢትዮጵያ,ፈጣሪ,ጥሩ,ግዜ,ያምጣላት,አገራችን,ናፍቆናል,ግን,ቦታው,ደስ,ይላል,,መልካም,ሥራ,ቬሮኒካ
ጎጃሜ አደሉም እኮ😅
ጎበዝ ፡ በርቺ
ጀግና
የኔ ጀግና 😘😘😘
Yene mari ❤❤❤❤
ቬሮኒካዬ እንዴት ነሽ ።ሁሉ ሰላም ?እግዚአብሔር ይመስገን ። አቤል ብርሀኑ እባላለሁ ።ዲላ ከተማ ነው የምኖረው ።
ለሙዚቃ ትልቅ ፍቅር አለኝ ።ያንቺን ሙዚቃንም
አደንቀዋለሁ ። በተለይ አበባዬ የሚለውን ሙዚቃሽን ወድጄዋለሁ ። በርቺ የኔ እናት እላለሁ ።