Alemneh Wasse ዓለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • The best story of Uruguayan Air Force Flight 571 survival friends

Комментарии • 25

  • @zerachew
    @zerachew 28 дней назад +6

    #መሳጭ _እና_ገራሚ _አሳዛኝ ያልሠማሁት ታሪክ #አለምነህ_ዋሴ ደግሞ በተለመደው የትረካ ጥበቡ ሲተርከው በዚህ በ "ራኪ ማውንቴን " ን የሠሞኑ የ በረዶ ክምርን እየቃኜሁ መኪና ወስጥ ሆኜ ጭራሽ እኔም እዛው ያለሁ ነው የመሠለኝ 😄👌 ታሪኩ በ #አለምነህ እንዲነገር ላደረገው ወንድማችን ታላቅ ምስጋናዬ ከ #ሐገረ_ኮሎራዶ ይድረስልኝ ...#አለምነህ_ዋሴ 👌🙏

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 28 дней назад +4

    በጣም እናመሰግናለን አለም የማትጠገብ ጋዜጠኛ ነክ

  • @Girma-ze2cu
    @Girma-ze2cu 20 дней назад +1

    አለምየ ሁሉም ነገር ያምርብሀል እድሜ ከጤና ❤❤

  • @tewodrosabreham
    @tewodrosabreham 26 дней назад +3

    #Alemeneh;wow wowwow! አስቢው የማላውቅ የመተረክ ፀጋ አለክ ለካ???ታዲያ ለምን ታሪኮቾ አታቀርብም??? ሌላ ጊዜ 70% ነው የሰጠሁህ ዛሬ ግን 100%

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 28 дней назад +10

    የተራራው ምርኮኞችን ካነበብኩት ቆይቻለሁ ዛሬ ግን ከባዱን ውሳኔ ለመተግበር ሲሞክሩ መስማት አቃተኝ ሆዴ ተበጠበጠ አቅለሸለሸኝ ሊያስመልሰኝ ሁሉ መሰለኝ እና አቋረጥኩት የሚገርመው ግን ዛሬ በዚህ ዘመን በሀገራችን የሚበላ ሳይጠፋ በጥላቻ ምክንያት ሰው የሰውን ልጅ እንደበላ ለመስማትም በቅተናል

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 28 дней назад +2

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ያሳዝናል ያናድዳል መፋረድ አይቻልም ።አለምነህ በርታ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🕊🕊🎉🎉❤❤👍👍

  • @hekelwendossenasefa7959
    @hekelwendossenasefa7959 28 дней назад +1

    የሰው ስህተት!! በዚህ ታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያ አየርርመንገድ ብዙ ፌልም ሊወጣው አይችልም?!
    መአት ፊልሞች ሊወጡ ይችላሉ!! ልክ እንደ ታይታኒክ!! ነፃነት የግድ ይላል!!

  • @FanoZemene
    @FanoZemene 28 дней назад +2

    አለምየ ይሄ program በጣም ነው የተመቸኝ

  • @besu1219
    @besu1219 27 дней назад +2

    ትክክል ልብስ ገላህን ከሸፈነ ይበቃል
    ቤት ከብርድ ከተከላከለ ይበቃል
    ምግብ እራብህን ካስታገሰ ይበቃል
    በስራህ ደስተኛ ከሆንክ ይበቃል
    ቴንኪው አለምነህ ዋሴ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 28 дней назад +2

    ለማይቀረው ሞት የሰው ልጅ እንደ ጅብ የተበላላበት ታሪክ እንኳን ለተረፉት ይቅርና የተራራው ምርኮኞች በሚል የተጻፈውን ላነበበ የሚከብድ ታሪክ ነው ራስን ለማትረፍ የተወሰደ ከባድ ውሳኔ

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 28 дней назад

    በጣም ድንቅ አተራረክ በርቱልን

  • @mifmud
    @mifmud 28 дней назад

    Thank you Alem Anbibiwalaw batam astamari tarik naw

  • @erimeasalem9171
    @erimeasalem9171 28 дней назад +2

    የተራራ ሙርከኞች🏔️🗻🗻 my 1st Book 📖🔥

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 28 дней назад

    በጉጉት እየሰማሁ ነው ከዚ በፊት ሰምቼዎለሁ ግን ባንተ አንደበት እዳዲስ ነው ምሰማው አለምዬ ክበርልኝ❤❤❤

  • @AlemnehWasse
    @AlemnehWasse 28 дней назад +6

    Please watch
    The best story of Uruguayan Air Force Flight 571 survival friends

  • @DesalegnWorku-g9n
    @DesalegnWorku-g9n 28 дней назад +1

    👉የተራራው ምርኮኞች በሚል የአማረኞ ትርጉምም መፀሀፍ አላቸው ዓለም

  • @seeyou775
    @seeyou775 26 дней назад

    ከጳውሎስ መድሀኒያለም

  • @AbelNigussie-b4k
    @AbelNigussie-b4k 28 дней назад

    👋👋👋👋👋

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 26 дней назад

    Nando parado

  • @benatech
    @benatech 28 дней назад

    Migermi film tesertolachewal

  • @tajebes
    @tajebes 22 дня назад

    ግን እድር አለ እንዴ አዛም?

  • @hekelwendossenasefa7959
    @hekelwendossenasefa7959 28 дней назад

    የቺሌ ዋና ከተማ ሳንትያጎ ዴ ቺሌ ነው

  • @kenenisatulu9814
    @kenenisatulu9814 28 дней назад

    Alive 1993

  • @alazarmitiku6720
    @alazarmitiku6720 27 дней назад +3

    የነ እድሜ ወደ 40 እጠጋል; አንተን መከታተል የጀመርኩ 30 ዓመት በላይ ይሆናል; ኢህን ታሪክ 2ኛ ግዜ ነው የምሰማው; ያንተን youtube 1 እና 2 100% ስምቻለሁ ቅፅል ስሜ አዋዜ ነው; ሰዉን መብላት ታሪክ ከቤንጋዝ ወደ ፈረንሳይ ከስደተኞች ጋር ሲሰደድ ጂፒኤስ ጠፍቶባቸው ሰው በልቶ ሂዎቱን ያተረፈ በአለም ሚድያ ስዘዋወር የነበረ አንድ ኦሮሞ አለ እና አቶ ቡልቻ ደመቅሳን ታሪክ ሳታስቴላልፍ መቅረትህ ቅር ብሎኛል; ኦሮሞ እና ፒሮቴስታት ላይ ያለህን አመለካከት አስተካክል እወድሃለሁ አንተንም ኢሳያስን !