#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 23

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  6 часов назад

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

    • @OneUnitedRayaMedia-arm933
      @OneUnitedRayaMedia-arm933 6 часов назад

      Dear Ethiopians, please unsubscribe this hatemongering media NOW! We cannot afford to contribute towards the achievements of our enemies' evil objectives.

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 2 часа назад

    አንተ መልካም ሰው በርታልኝ የኔ ጀግና 🦸‍♂️🦸‍♂️🦸‍♂️

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 2 часа назад

    አማራ ነኝ ከትግራይ ከወገኖቼ ጎን አቆማለሁ

  • @AbushAbush-g4q
    @AbushAbush-g4q 3 часа назад +1

    Tanks estalin

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    🎉🎉🎉እስታሌን የቁረጥቀን ጀግናነህ ቀጥልበት ጀግንነትህን

  • @KidnGiday
    @KidnGiday 6 часов назад

    ብሕሊሚ ዘነብር መራሕ

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 6 часов назад

    የግብፆች ጉደይ የሚባለዉ ነገር ብዙም አያሳስባንም። መጀመሪያ እራሳችን በራሳችን ለይ የተፈጣራዉ ችግር ይፈታ።

  • @abrahamgebrewahd5101
    @abrahamgebrewahd5101 6 часов назад

    ኣታ ህዝብና ይሳቐይ ኣሎ ድምፂ ኹኖም
    ሰልፊ ክንገብር ኣለና

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay 6 часов назад

    የአብይ የካይሮ ዋላሂ ወላሂ ቃለ ማሃላ ታሪክ ራሱን ይደግማል እንደሚባል የጣልያንና ኢኢትዮጵያ ሚንሊክ ውል ያስታውሰናል የማታውቆው ጉዳይ ቃለማሃላ መግባት/መፈረም/

  • @SingtanDini
    @SingtanDini 6 часов назад

    aye woldai, you are doing a great deal of jobs, keep it up just like your brother getachew

  • @legessezemusieawoke190
    @legessezemusieawoke190 6 часов назад

    ለእህቴ ሄቨን ይደረስ
    ''ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ'' በሚላው ሚዲያ ላይ ይህንን ኮመንትሽን አይቼ ይህችን ለመጻፍ ተነሳሳሁኝ።
    እንዲህ ይላል ''Heaven :​​የትግራይ ህዝብ አውቆ ሰልችቶት ካልሆነ በስተቀር በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ትግራይ ህዝብ ፖለቲካ የሚያውቅ የለም፣ የተማረውም፣ ያልተማረውም ትንሹ ትልቁ፣ ወንዱ ሴቱ ሁሉ በደንብ ያውቃል ግን ምን ይደረጋል ፣ ወደስንቱ ይገነጣጠሉ፣ ኑሮ ከብዶል፣ በሽታ፣ ረሀብ፣ ስደትና ሞት በዝቷል፣ አላውቅም ብቻ ጌታ፣ ከነሱ ጋር ይሁን"
    እህቴ ሄቨን፣ በትግራይ ወገኖቻችን ላይ የደርሰውና እንየደርሰ ያለው ችግር እውነት ሲሆን ስለፖሎቲካና ህዝብ ያለሽ እውቀትና ግንዛቤ ግን ችግር አለበት። እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ። ፖሎቲካ ማወቅ ማለት ላንቺ ምንድነው ? ሃሳብሽ አንድ የቆየ ትዝብት አስታወሰኝ። ግዜው 1983 ዓ/ም ነው። ወያኔ ኢህአደግ የኢትዮጵያን ሥልጣን የያዘበት ግዜ ነበር። አንዱ በኤሌክትሪክ ምንድስና ድፕሎማ ያለው የጎጃም ወጣት ነው። እንድህ ብሎ ሲናገር ሰማውኝ "ለመሪነት የተፈጠረው አማራ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ከሌላ መሪና አስተዳዳሪ መሆን አይችለም" በወቅቱ እኔ የውይይቱ ተካፋይ አልነበርኩም።ነገር ግን የወጣቱን የእውቀት ማነስና የአስተሳሰብ ትንሽነት ከማወቄም በላይ እንደሱ ያሉ ብዙ ትናንሽ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች እንደሚኖሩ የተገነዘብኩት ግዜ ነበር።
    አሁን በጣም ችግር የሆነው ነገር እንዳንቺ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ማንም ሳይወክላችሁ፣ የራሳችሁን መርዳት ብቻ እውነታ አስመስለው የትግራይ ህዝብ እንድህ አይነት ነው፣ አማራው ደግሞ የአማራ ህዝብ እንድህ ነው፣አንዱ ኦሮሞ ተነስቶ የኦሮሞ ህዝብ እንድህ ነው እያላችሁ የራሳችሁን ቅዠት ከፍ አድርጋችሁ መጮኸችሁ ነው። የአንድ አካባቢ ወይንም የአንድ ቋንቋ ተናጋሪ ህዝብ ሁሉ ፖሎትካን አያውቅም፤ ነገር ግን ጥቂት ሰዎች ከሁሉም አካባቢ ፖሎቲካን ያውቃሉ ይረዳሉ ያስታውላሉ።ህዝቡም ያዳምጣቸዋል ይከተላቸዋል። ይሁን እንጂ የፖሎቲካው ሥልጣን የሚያዘው ግን በጦር ጉልበት ወይንም በምርጫ ስም በኢኮኖሚ ጉልበት ነው። አንዱን ህዝብ ከሌላ የተሻለ አስመስሎ ማየትና መናገር ከትዝብት ባስተቀር ምንም ፋይዳ የለውም። ሌሎችንም የኢትዮጵያን ማህበረስብ ተማሪ ተገንዘቢ። ከሁሉም በላይ ግለሰቦችን ብቻ በችሎታቸው መመዘንን ተማሪ። ህዝብ የዕለት ኑሮን በሰላም መኖር፣ ልጆቹን በስላም ማሳደግና ማስተማሪ ነው የሚያውቀው እንጂ ፖሎቲካን አይደለም።የሚያጠፋም የሚያለማም ግለሰብ እንጂ ማህበረሰብ ወይንም ህዝብ አይደለም።
    የማይገባ ቃላት ተጠቅሜ ከሆነ ይቅርታሽን አስቀድሜ እጠይቃለሁ። ዓላማው እሱ አይደለምና።የፈጣሪ ሰላም ይብዛልሽ

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 5 часов назад

    ለኔ ብቻ ነው አብይ እና ጌታቸው ረዳ የሚመሳሰሉብኝ

  • @tesfuhilu5401
    @tesfuhilu5401 3 часа назад

    Enkan des ale

  • @David4858k4
    @David4858k4 5 часов назад

    ፍሬ አልባ ተንተኝ😂😂😂

  • @ትጋሩሰብስረ
    @ትጋሩሰብስረ 3 часа назад

    አታ ዛም ዓሰስ ገሰስ ህወሓት ኢትዮጵያ አብ ዘይቲወፅ ዓዘቅቲ አትያ ድራሻ ጠፊአ ህወሓት ስልጣን ክትልምን ናብ ኢትዮጵያ ክትክድ ከብድዃ ይቆርፅ ፡ መጀመሪያ ምስ ሙሉእ እኪኖሚ ወታደራዊ ሀያለ ገጢማ ዘየሸነፈት ዓዲ ሎሚ ምስ ወደቀት ኬድካ ሰልጣን ትልምን ዛ በክቲ ህወሓት አብ ፕርቶሪያ ማዓረ እድል ተዋሂቢካ እንዳሀለወ ክንዲ ንቅዲሚት ኬድኳ ኢትዮጵያ ሀደሺደሺ ተበላ ተወርዊሪኳ ናብ እግራ ትወድቅ እዋይ እዋይ ነዚኦም ህዝቢ አኪብካ ብገመድ ምስቋል።

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o Час назад

    አሁን ላይ ጨራቁ አብይ አህመድ በኢትዮጵያን ባንዲራ ስም እንደበፊቱ ሊሸውደን አይችል በገዳይነቱ እና ጨፍጫፊቱን አሁን ላይ እንኳን ኢትዮጵያውያን የዓለም ህዝብ ያውቃል ።

  • @abck23
    @abck23 6 часов назад +1

    እውነቱን ነው። አብይ ፈሪ ነው።