የኤምሬትሱ ልብ አንጠልጣይ ‘ፊልም’። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት

Комментарии • 122

  • @abdullaaldhaen3772
    @abdullaaldhaen3772 Год назад +41

    የአርሰናል ደጋፊዎች በሙሎ እንኳን ደስ አለን እንደ እኔ በጣም ደስ የለው ማን ነው መከራና ጭንቅ የወለደው ደስታ ዋው

    • @yirgamezgebu
      @yirgamezgebu Год назад

      ልብ አንጠልጣይ ምሽት

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 Год назад +23

    መላው የአርሰናል ደጋፊ እንኳን ደስ አለን
    መላው ሀገሪቷን በጩኸት ድብልቅልቋን አወጣናት ! አርሰናል ይለያል
    መንሱሬ ገና ብዙ ታሪክ እንሰራለን

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Год назад +14

    ሰላም መንሱሬ እና ዞላ ሰላም አድማጮች በቃ ደስ ብሎኛል ሌላ ቃል የለኝም

  • @ለማንልማትሀገሬን
    @ለማንልማትሀገሬን Год назад +15

    አቦ ምን አይነት እልህና ሞራል የማሸነፍ ብቃት እስከመጨረሻዋ ሽርፍራፊ ሰከንድ ድረስ ያደረጉት ጥረት በጣምምምም አሰገራሚ ነው አርሰናልልልል አቦ ምን አይነት የደስታ ስሜት እንደተሰማኝ እራሱ መግለፅ አልችልምምምም አርሰናልልልልልልል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Год назад +4

    አማንም በላይ ደስታችን ወደር የለዉም ለወያላ ማይመች ክለብ ነዉ ያለን የነገን ፈጣሪ ያዉቃል

  • @warkamedia
    @warkamedia Год назад +4

    የትላንቱን ቀን መቼም አረሳውም በእርግጥ ባለፉት ግዜያት ማን ዩናይትድንና አስቶንቪላን ባለ ሰሀት አግብተን አሸንፈናል ግን የቦርንማውዙ ይለያል ዋው የኔ አርሰናል ልዩ ነው ባሞስ ኔልሰን😍😍👍👍

  • @nathanielejeta
    @nathanielejeta Год назад +6

    ድል ለሊቨርፑል ውርደት ለሻሺቱ
    እርስናል እኛ እነለያለን gunners for ever

  • @adamtadesse1372
    @adamtadesse1372 Год назад +5

    ጨዎታው አዝናኝ ነበር አርሴናልም ለፍቶ ማሸነፉ ደስይላል

  • @filmontadesse
    @filmontadesse Год назад +12

    Rule No 1. Don't score first against Arsenal. It's a trap.
    Rule No 2. Always remember rule no 1😎

    • @user-i378
      @user-i378 Год назад

      sigma male 👍👍👍

  • @yonashailemichael1511
    @yonashailemichael1511 Год назад +6

    ብዙ ግዜ የአርሰናልን ማንነት በታሪክ ሰምቻለው ዛሬ ግን ባይኔ አየሁት !!! ኳስ ውበቷ እዚህ ላይ ነው ትዝ አናችሁ የሌስተር እና የ ዋትፎርድ ጨዋታ ድራማቲክ የትላንቱ ግን የተለየ ነው ሽርፍራፊ ሚባሉ ሰከንዶች ኳስ ላይ ዋጋ አላቸው

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 Год назад +2

    Am so delighted about the great match result of 3: 2 to Arsenal, The Gunners, are so an enjoyable Team to watch 😃😍😃😍 and am sure that we win 🏆 the league
    ⚽#Arsenal FC ⚪🔴 Love you Gunners ❤❤❤

  • @huseenawol9160
    @huseenawol9160 Год назад +2

    Welcome mensuere Zola ahun Hussein abdulqenin eyadametku salchers demo wede mensur abdulqeni

  • @balewgiziebinalfew4371
    @balewgiziebinalfew4371 Год назад +2

    መንሱሬ አቀራረብህ በጣም ይመቸኛል!

  • @mezmurhawaz5542
    @mezmurhawaz5542 Год назад +1

    Bravo the Gunner's

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu1801 Год назад +5

    ምጥ ---በትክልል ይገልፀዋል ። በጭንቀት ምክንያት ልቤ በአፌ ልትወጣ ነበር። አርቴታ ያደረገው ቅያሬ ውጤት ነው። በ10ኛ ሰከንድ ገባብን አሰር ሰከንድ ሲቀር አግብተን አሸነፍን።

  • @johjoh586
    @johjoh586 Год назад +1

    Great come back by gunners ,Nelson 🥰

  • @محمداحمد-ص3ف2غ
    @محمداحمد-ص3ف2غ Год назад

    Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal Arsenal 💪💪💪💪💪💪💪

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Год назад

    Thanks mensure and zola

  • @solomonkebede4839
    @solomonkebede4839 Год назад

    ሰላም ውድ መንሱር አርሰናል ሁሌም በተከላካይና በመሀል አማካይ ውድ ዋጋ የሚከፍለው እስከመቼ ነው አርሰናልን ከሇላ በረኛ ውና ፈጣሪ ነው እኮ የሚጠብቀው

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Год назад

    ሰለም ሰለም መንሱርና ዘላላም
    ብረቮ ኔልሳን መንዴለ በመብቅያው
    ሰዓት አርሰናልን ከአቻ ሽንፈት አድኗል 💞👊
    የኔም ቼልሲ ምርጥ ጨዋታ አሰይቶን አንድ ለዜሮ አሸንፏል💙🎉
    ሲቀጥል ዘሬ ማታ የዩናይትድንና የልቨርፑልን ፍልምያ ገለልተኛ ሆነን እንመለከታለን🙈

  • @ሐያቱሰሓባ
    @ሐያቱሰሓባ Год назад +6

    unbelievable

  • @BereketH_T
    @BereketH_T Год назад +1

    Our Team 💪💪💪Arsenal 4 ever ❤❤❤❤🙏

  • @endalkmulat5862
    @endalkmulat5862 Год назад +2

    መንሱር የተሰሩት ጥፍቶችና በእጅ የተነኩ ኳሶች ፔናሊቲ አያሰጡም እስኪ አንድነገር በለን የቫር ነገር እያሳሰበኝነዉ

  • @mesudmohammed5019
    @mesudmohammed5019 Год назад +1

    Wow gunners... Amazing Battle 👏

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Год назад +3

    የአርሰናል በድን አጥቶት የነበረውን [ የ ሻምፒዮንነት ሜንታሊቲ ] ማጣቱ ነው ።አሁን ግን በትክክል የ ሻምፒዮንነት ሜንታሊቲ አግኝቶል ።ይሄንን ሜንታሌት እስከ ሊጉ ማጠናቀቂያ ይዞ ከቀጠለ champion መሆኖ የማይታበል ሀቅ ነው። 🕊🕊🕊 !!!

  • @yidu2799
    @yidu2799 Год назад +6

    ትላንት ሶስተኛው ጎል ሲገባ እንዴት እንደሆነ ባላቅም ልብሴ እንዴት እንደውለቀ ባላቅም እራቁቴን ነበርኩ

  • @abduahmed4331
    @abduahmed4331 Год назад +1

    ሠላም መሱሬ እኋንበሠላምመጣችሁ
    ወላሂ ደስየሚል ምሽት መቸምየማይረሳ ጨዋታ
    Waw የኔ aresnal❤

    • @argacheeadinew9465
      @argacheeadinew9465 Год назад

      እኔ የአርሴናል ጫዎታችን በብዙ መልኩ ከይቻለሁ የቲላንትና ደግሞ ለየህት ያድርጉዋል ዝሌዬ እግሪ እሰከምሴበር ድርሰ ነው

  • @kassalemmequanent
    @kassalemmequanent Год назад +1

    ሰላም ሰላም በጣም የሚገርም ምሽት ነበር live በ labtop እየየው 96' ደርሳል ተስፋ ቆርጨ ዘጋውት ከዛ የሚገርም ጩኅት ከተማውን ሲያናውጠው ደግሜ የዘጋሁትን pic ከፈትኩት ሳየው አላምንኩም ዋው we are the fan of gunner's የዩናይትድ ቋጣሪዎች ግን ደህና አደራችሁ

  • @juumjaam27
    @juumjaam27 Год назад +2

    Iam very surprised arsenal supporters of this year, because we didn't see supporters that outs the stadium even when the 90 minit is ended, they didn't give up until the last drop

  • @themeeting4960
    @themeeting4960 Год назад +2

    ሰላም እኔ ባ ሂዎት ዛማን እንድ ትላተ ታዳስቼ አልውቅ ናባር ባጣም tadschalo ❣️አርሰናል 4rever🏆

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Год назад +2

    እኔ የሆነል ልጅ ጋ ቁጭ ብዬ ሁለት ለዜሮ ሲመራ ሶሰት ለሁለት ያልቃል ብዬው አበሸቅሁት ልጁ ወጣ ከዛ የሆነውን አጠይቁኝ ጮህኩ ዘለልኩ ልቤ ድልቅ ድልቅ እንኳን ደሰ አላቹ

  • @tekletk1633
    @tekletk1633 Год назад +2

    wow gunners ❤❤❤

  • @asheloyal1752
    @asheloyal1752 Год назад +1

    ትላንት ይለይ ነበር ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @nuruabdu780
    @nuruabdu780 Год назад +4

    ዳኛው እና ቫር በጣም ያስጠላል አርሰናል ግን ይለያል ወደዛሬው ጨዋታ ስመለስ ሊቭ 3 ሻሼን 1 ድባቅ ይመታታል ድል ለሊቭ 😍😍😍😍😍

    • @nuruabdu780
      @nuruabdu780 Год назад

      @@Goodthing1009 ዋናው ማሸንፍችንን ማመን ብቻ ነው ወያላው

    • @yonasworkneh1511
      @yonasworkneh1511 Год назад

      7 gorash zem bel tekatelk aydel,,7 kilo aykebdem gen,,,,Degmo Shashe yeneza sem aydel ende

  • @wendetefe-vl8rn
    @wendetefe-vl8rn Год назад +1

    ሰላም መንሱር ራምስዴል ያዳናው ኳስ ቢገባ ሁለተኛ እንጂ ሶስተኛ አልነበረም

  • @tofipimehemed4992
    @tofipimehemed4992 Год назад +3

    Arsenal uuuu❤❤❤

  • @abdisiraj5757
    @abdisiraj5757 Год назад +5

    አርሰናል ይለያል ይለያል ምን አይነት ተዓምር ነው ለማመን ይከብዳል

  • @lorenzoe6522
    @lorenzoe6522 Год назад +4

    መንሱሬ የሚገርም ነው ፊልም፡ነው አንተ እንዳልከው
    የሚገርመው ግን ከዚህ በፊት ከቆሙ ኳሶች እና በባከኑ ሰዓት ጎሎች አቻ ወይም ሽንፈት ሲያስተናገድ የከረመው አርሰናል በአሁኑ የርቴታ አርሰናል ባለቁ ሰዓቶች ማሽነፍ ወይ ጉድ ስለደስታው እና ስለስሜቱ ምን ልል እንደምችል አላውቅም

  • @bereketlayew-vs9zp
    @bereketlayew-vs9zp Год назад

    በጣም ነበር የተደሰትኩት መንሱሬ

  • @samuelteame7210
    @samuelteame7210 Год назад +3

    ARSENAL 🔥🔥🔥🔥

  • @adianegaw8111
    @adianegaw8111 Год назад +3

    wow leka desta mecheresha alew enem tilant esun nw yayehut

  • @gebremariyamwolde5433
    @gebremariyamwolde5433 Год назад

    ይህ ድል የአያያዝ ስልት በአርቴታና በአርሰናል ተጫዋቾች የመጣ የአእምሮ ብስለት ለውጥ እና የእኔ ደስታ እጥፍ ድርብ ያደረገ ውጤት ነው ከሁሉም የገረመኝ ሊቬ ግን ጎል መጨመር ነበረበት ጎል አነሰ

  • @kedirshiferaw119
    @kedirshiferaw119 Год назад +1

    Wow Arsenal

  • @matigirma324
    @matigirma324 Год назад +4

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ ለድለሉ መግለጫ የለኝሞ

  • @leulgetnet5510
    @leulgetnet5510 Год назад +1

    city at last champion. with out no doubt

  • @munahamiltn6458
    @munahamiltn6458 Год назад +3

    COME ON GOONERS

  • @bityayanaw8902
    @bityayanaw8902 Год назад +1

    🔴⚪💪

  • @edluzeg8857
    @edluzeg8857 Год назад +1

    በጩኸት ድምፄ ተዘግቱል

  • @jobser-fk3re
    @jobser-fk3re Год назад +1

    መሴ እኔ አንደኛውን ጎል ካገባን በኃላ እንደ ምናሸንፍ ተሰምቶኝ ነበር ድል ለ liverpool 2-1

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Год назад +1

    ኢሻ ልሰግድ መስጅድ በር ላይ ቆሜ ጨዋታው አለቀ🤔

  • @ahmedmehamed8206
    @ahmedmehamed8206 Год назад

    መንሱር በጣም ታናደኛለህ አቀራረብህ ደስ ቢልም አንተን ማዳመጥ በጣም ያስጠላል ምክንያቱም አርሴናል እና ሜሲ ሲያሸንፋ በጣም በተዋበና ባማረ መልኩ ነው የምታቀርበው ደጋፊ አደለሁም ስትል ሰምቻለሁ ግን አገላለጥህ ሁሉ ደጋፊ ደጋፊ ይሸታል

  • @kalehiwotmamo-eu1cr
    @kalehiwotmamo-eu1cr Год назад

    Mensure sorry zegeyehu kal ebalalehu ke Kampala ke foke lezele beye yebetu manager endadanegn negerugn .....viva Aresenal we are Gunners !!!!!

  • @mudinaogato8385
    @mudinaogato8385 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ferwmarliye1417
    @ferwmarliye1417 Год назад

  • @melakuhailye4587
    @melakuhailye4587 Год назад +3

    አረሰናል ይለያል

  • @mustofaYasinMuhammed
    @mustofaYasinMuhammed Год назад +1

    Corna 17 new zelam 14 setel sele semehuneh new

  • @haymanotjemberu4170
    @haymanotjemberu4170 Год назад

    ❤❤❤❤Arsenal

  • @alulamesafint2385
    @alulamesafint2385 Год назад

    መንሱሬ ስለፕሮግራምህ የምገልፅቀት ቃላት የለኝም ግን እባክህ እባክህ ፕሮግራሙን ቴሌግራም ላይ ቶሎ ቶል ጫንልን በስራ ምክንያት RUclips ገብቼ የምከታተልበት ጊዜ የለኝም እባክህ መንሱሬ

  • @andualemadeba
    @andualemadeba Год назад

    *Arselal with out true no_9 player*መንሱሬ እና ዞላ ሰላም ለናንተ ።ጥያቄ አትሉት የኔ ግራ መጋባት !! 1ኛ,የዛሬው ጨዋታ ከአሰልጣኙ ታክቲክ ነው እንዳልል በጉዳት ምክኒያት የተጫዋቾች ምርጫ የለውም 2ኛ,በእድል ነው እንዳልል በጥረትና በልፋት የተገኘ ድል መሆኑን ሁሉም ያምናል።ግን የናንተ አስተያየት ደሞ ምን ይሁን ? አንዱአለም ነኝ ከቡራዩ

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 Год назад

    መንሱሬ እኔ ኳሱን ያየሁበት ቦታ በጣም ብዙ ሰው ነበር ታዲያ አርሰናል 2ጎል ሲገባበት የሻሺቱ ደጋፊዎች ቤቱን ባንድ እግሩ አቆሙት በደንብ ጨፈሩ እስኪበቃቸው ቋጠሩ ነገር ግን መጨረሻቸው አላማረም የመድፈኞቹ ልጆች በሚገርም ብቃት ከ2 ለዜሮ ተነስተው 3 ጎል በመግባት ያውም እንዳያችሁት በ97 ተኛው ደቂቃ ላይ ነበር ሶስተኛው ጎል የገባው ታዲያ የአርሰናል ደጋፊዎች በደስታ ሰከሩ ያዩትን ማመን አቃታቸው የሻሺቱም ደጋፊዎች አፍረው ወጥተዋል ወደ ዛሬ ጨዋታ ስንመጣ ሊቨርፑል ዛሬ ሻሺቱን ቀጥቅጦ ያሸንፈፈዋል

  • @wondwosenmegersa-no3gl
    @wondwosenmegersa-no3gl Год назад +1

    መንሱሪ አርሰናል በዚ አመት ስንት ጨዋታ ልብ አንጠልጣይ ሆኖ እደጨረሰ ታውለቃለክ ወይ

  • @luulme8319
    @luulme8319 Год назад

    Glory glory united 1-3 yalkew lech gen denaneh

  • @robelmad5360
    @robelmad5360 Год назад +1

    እኔ በትናትናው ጨዋታ በደስታ ከስቻለው🙃😲

  • @abdurehimgumataw6455
    @abdurehimgumataw6455 Год назад

    ክለቤን አርሰናል ብወድም ግን ዋንጫውን ያነሳል ብየ ሙሉ ተስፋ አላደርግም ። የተከላካዬቹ ስህተት ብዙ ዋጋ የሚያስከፍል ነው ። ቢሆንም ግን ከ 2003/04 ሲዝን ቡሀላ ጠንካራ ክለብ መሰራቱን አምኛለሁ ።

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 Год назад +1

    Qpr lay Ena weyalaw lay Manchester city edesakew arsenalem yesekatal yachin sake i hope mensure

  • @danhaile8603
    @danhaile8603 Год назад +1

    Ramsdale save was 0-1 it could be 0-2 not 0-3.

  • @hussentesema1470
    @hussentesema1470 Год назад

    መንሱር እኔ ግን ከማርትኔሊ ከስሚዝሮዉ እና ከኒኬታህ ይበልጥብኛል አሁን አይደለም ድሮም እወዳታለሁ ። ነገር ግን እኔ የአርሰናል ደጋፊ አይደለሁም ።

    • @temukakiyaniye-nw9wd
      @temukakiyaniye-nw9wd Год назад

      Mansur ye arsenal dagfe lamen sile Manchester enda micanek alkem gen lena ya wenca tafocacre aydalem

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +1

    አርሰናልን በትእግስት ስንደግፍ ዘመናት ተቆጥረዋል እንደዚህ አይነቱ ክስተት ደግሞ አንጀታችንን በደስታ አረሰረሰው::በቃ የመከራውን ጊዜ እረስተነዋል ክሰውናል::

  • @ademyimam-us8st
    @ademyimam-us8st Год назад +1

    በሂወቴ የተደሰትኩበት ቀንነዉ

  • @Gut2-Cush
    @Gut2-Cush Год назад

    It was Arteta's fault from the beginning! Fabio Vera should not have been in the starting 11.

  • @joyo64
    @joyo64 Год назад

    #ልብሴን አውልቄ ነበር በጩከት እያውለብለብክ እጮህ ነበር በህይወቴ እንዲህ ሆኜ አላቅም አብጄ ነበር
    #Ones_aGunner_always_aGunner
    💗💞💕💯❤❤‍🩹💝💝💘💌💞💓💓💓💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yonasgeremew8852
    @yonasgeremew8852 Год назад

    man of the match ዳኛዉ👏👏👏

  • @temamgabi9124
    @temamgabi9124 Год назад

    Ene bar nw yesabarkut k dasta yetanasa

  • @hagoskiflu8559
    @hagoskiflu8559 Год назад

    እንጥሌ ለ 3 ቀን እንደታመመ ነበር ማቀው
    አረ መድፉ ግን ይለያል

  • @migad_
    @migad_ Год назад +2

    አርሰናል!!!!!!!!!!!!!ምንም ማረግ አይቻልም

  • @dawitteshome6703
    @dawitteshome6703 Год назад +1

    I am the first one Arsenal yetim aydersim

    • @lorenzoe6522
      @lorenzoe6522 Год назад +2

      ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሔዳል

    • @Alex-zz4rf
      @Alex-zz4rf Год назад

      😂😂😂

  • @ኩቹyoutube
    @ኩቹyoutube Год назад

    አቤት ጭቀቴ ነበር አቤት ሶን ገላገለኝ ማሻላ

  • @tewodros9709
    @tewodros9709 Год назад +1

    Hulum negere acheraresu new miyamerew kajemameru Ena kemehalu yelek

  • @mesayerisy2322
    @mesayerisy2322 Год назад

    This is The Guinness

  • @diribaabebe4375
    @diribaabebe4375 Год назад

    Ene degmo betam yetetsetsetkubet chawata new 2 segebabet tigist atiche zegahut bezawu aleke biye litegna sil google lay say 3_2 yelal endegena mezlel

  • @bilisumaheyi5927
    @bilisumaheyi5927 Год назад +1

    Arsenal kameda wuch yemashanaf edil enda alehu yesayal

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 Год назад

    God loves "The Arsenal" I think no one couldn't believe who heard the news that Arsenal won the match against Bournemouth even the one who was watching the game. There are many reason why this game is special and unique is the style play(defending) of Bournemouth, Bournemouth scored the first goal under one minute at starting(created frustration ), doubled the goal got the first cornea kick , they were wasting much time (while hand throw, the goal keeper, during a free kick, down of players blaming from injury ), Arsenal maltreated by referee minimum 5 penalty not given...........IS ARSENAL ENGLANDS' CLUB ? When referee stop the match and look the VAR for advantage of ARSENAL? WHY all these maltreat on ARSENAL ? Any ways The Arsenal wrote a special win in the history because we are the invincible that no clubs dare to do. Really i'm so happy!

  • @mati_masfootballhighlights4204

    ene lezendrow Arsenal kal yelegnim beteley yihe chewata degmo yileyal

  • @abdul6628
    @abdul6628 Год назад

    የአርሰናል ደጋፍውች ኡንካ ዳስ አላቹ
    እኔ የዳስታ አልቅሻለሁ power full arsenal 💪

  • @musabhayru
    @musabhayru Год назад

    2 2 ache sihon wetet gezche gebche nber

  • @biniyammulualem37
    @biniyammulualem37 Год назад +1

    Ar tolo ya united na ya liverpool lekakut

  • @shawulsiata1465
    @shawulsiata1465 Год назад

    Mensure Arsenal laa Degna sinti kefela

  • @dawitgeletaw9767
    @dawitgeletaw9767 Год назад

    programachehu eytetelfe new.......
    new kezeh lela techemare channal alachu.....?!

  • @jethio5548
    @jethio5548 Год назад

    Kezi befit mitastawis kehone mensure.3 le 0 eyemerun Burnmouth 3 ekul yewetanewin astawsu...tadiya beziya gize arsenal min lay nbr ene man neberu ......lelaw demo ...Ewnet bilehal dimtse tezegtual

  • @solvantube4223
    @solvantube4223 Год назад +3

    ጨጎራህ ተቃጥሎል አይደል አርሰናል ስላልተሸነፈ ቢሸነፍ ይሄ "የአርሰናል ውድቀት ጅማሮ" ብለህ ቀኑን ሙሉ ስትለፈልፍ ትውል ነበር😂

  • @hosaronaldo7582
    @hosaronaldo7582 Год назад

    Liverpool 5 man united 3

  • @goldentube6143
    @goldentube6143 Год назад

    zetena sebategna lay shame on dagna

  • @DAILYGOALHD
    @DAILYGOALHD Год назад

    Penality😭

  • @abdiabdela7660
    @abdiabdela7660 Год назад

    ማንሱሬ እኔ ከአንተ አንደበት ለማስማት ነበር ያጓውት ያነበራው እኔ በግሌ ትላንት አርሴናል ዋጫውን ያነሳው ነው ያመሰለኝ ውውውውው አርሴናል

    • @abdiabdela7660
      @abdiabdela7660 Год назад

      ተጨማሪ ደቂቃ ሲጨመር በጣም ተናድጄ ሳላት ለመስገድ ወደ መስጂድ ገባው እያሰገድኩኝ እያለ ያሆነ ጩሃት ሰማው ያሰማውትን ጩሃት መቼም ያማቼ ደገፊ አይሆንም አርሰናል አግብቶ ይሆን በሚማስል ውዝግብ ውስጥ ሆኜ ሰግጄ ስወጣ ያዬውት ነገር ደስተዬን በምን ልግለጻው ብቻ ነግቶ ማንሱሬና ዞላን እስክሰማ ጓጓው እለቹዋለው

  • @abelaglory2441
    @abelaglory2441 Год назад +1

    መንሱሬ እንዴት አደራችሁ እኔ የትላንቱ አርሰናል ስጋት ውስጥ እንዳለ ይሰማኛል ለማንኛውም የዛሬው ጨዋታ ማንቼ ካሸነፈ አርሰናል በጣም ያሰጋዋል

  • @user-HagosTikue123
    @user-HagosTikue123 Год назад

    ደስታውንም መቋቋም አልቻልኩም

  • @biniman4546
    @biniman4546 Год назад

    አይ አንተ

  • @hunatube791
    @hunatube791 Год назад

    surprise ggme

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Год назад

    ማቼ በሌለበትም ስሙን እያነሳቹ
    የትቃዡ አንድ አንድ የፈርሰናል ደጋፍዮች ተረጋጉ

  • @jobser-fk3re
    @jobser-fk3re Год назад

    መሴ እኔ አንደኛውን ጎል ካገባን በኃላ እንደ ምናሸንፍ ተሰምቶኝ ነበር ድል ለ liverpool 2-1