ወንድሜ በህይወት የለም ልጁን አፋልጉኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 40

  • @almaz6270
    @almaz6270 6 лет назад

    እግዚአብሔር ያገናንሽ እህቴ ጆሲ ምርጥ ሰው

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 6 лет назад

    ተባረክ ጆሲ ሰላም ይብዛልህ

  • @momlove2667
    @momlove2667 6 лет назад +2

    ጆሲየ መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdfd2944
    @gdfd2944 5 лет назад

    አላህ ይርዳሽ እህት

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 6 лет назад +2

    Allah yirdachuh

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 6 лет назад +7

    ጆስዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ

  • @yaaRABBIISETUUBEKKAA
    @yaaRABBIISETUUBEKKAA 6 лет назад +1

    ጆሲዬ እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር በጠም አመሰግናለሁ በእውነት የረዳኝንም ሰው ድሙን ስለማላውቀው ነው በዚሁ አጋጣሜ ከልብ ላመሰግነው እፈልጋለሁ

    • @burtukansisay9991
      @burtukansisay9991 6 лет назад

      እማ በናትሽ ያገኘሽበትን ስልክ ስጭኝ የወድሜን ልጅ ላስፈልግ

  • @blenlove4501
    @blenlove4501 6 лет назад +2

    እስኪ የሚሰራውን ቁጥር ሼር አድርጉት

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 6 лет назад +7

    ውይ እኔም አጎቴ በ1996 ዓ ,ም የተለያየነው በጣም የምወደው አጎቴ ነበር የአህዴግ ወታደር ነው በ2001ዓ,ምመኖሩን ሰምተናል ግን እንዴት ነው የማገኘው ስሙ ተስፋዬ ማሩ ይባላል አንድ ቃልተስፋዬ ማሩ በዳኔ የሚባል ትውልዱ ሰሜንሸዋ ልዩቦታ መንዲዳ ከተማ ነው ቤተሰቦች ህአንተን ለማግኘት በጣም ይፈ ልጉሀል ብለህ ይቺን ቃል ብታስተላልፍልኝ በፈጣሪ ስም እጠይቅሀለሁ ጆሲ

    • @SR-vk3cv
      @SR-vk3cv 6 лет назад

      እባክህ እናቴ ስምሸ አለውቅ ያለ አንዱ ነርወይ ሁኖ እናቱ ሰማን ስለማየውቅ የሆነ
      ስም ይሰጣለሁ ያዩ ካገኛህላቸው ልቅልን

  • @mmm1873
    @mmm1873 5 лет назад

    ጆሲዬ የኔም እን ባ ከእግዚአብሔር ጋር በቅርብ ይታበሳል አንድ የእናቴ ልጅ ከሀያ አመት በላይ አልተገናኝንም አገር ልገባ ሁለት ወር ይቀረኛል ስመጣ ቀጥታ ወዳተ ነው የምመጣው

  • @zkhalijankhalil6230
    @zkhalijankhalil6230 6 лет назад +1

    የጄታቢ ቁጥር አልወጣም አለኛ እባክችሁ ላኩልኛ

  • @መኪነኝየመካነሠላሟያውምየ

    እስኪ ባአላህ እምታገኙባቸውን ቁጥር ወድሜን ፍላጊነኝ በናታችሁ ስልካቸው ስንሞክር አይሠራም ተባበሩኝ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ጆሲ የሰው ማኛ አምላክ ይጠብቅህ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 6 лет назад +1

    Josye♥️

  • @ፊያሜታፈንታው-ጸ5ጨ
    @ፊያሜታፈንታው-ጸ5ጨ 6 лет назад +1

    እር እኔ የምትለጥፉት ቁጥር ሊስራልኝ አልቻለም ።እባካችሁ ቁጥሩን የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ?

  • @ያርብእዝነትህን-ረ6ዐ

    J.mirete,sawe,tebareke

  • @tigisthadsh7578
    @tigisthadsh7578 6 лет назад +1

    Egzabehare yredash

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 6 лет назад

    Yene maarrr Egizabehr yerdash

  • @m.g5367
    @m.g5367 6 лет назад +3

    Ye Afrika hezb gen dokoment meyaz metbek metenkek endalben kezihe progeram memar alben bezo tefaben new milot betam yasazenal

  • @banchibdagafa3825
    @banchibdagafa3825 6 лет назад

    Enemi wonidemenaa enateee igaligaloo tababatuni

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 6 лет назад

    ጆሲ የህን ስውዮው ነምን ቤተስብ ንጋናኙ አያስብን ጆሲ እስክ ጥራዝና ቢሮ ስጠው ንማር የእዝጋብህር ስራ አያውቅም

  • @merilove6400
    @merilove6400 6 лет назад +1

    መልክት ማስተላለፍ ፈልጌ ነው እንዴት ማለቴ ስላልገባኝ ነው

    • @eyerusesheti9836
      @eyerusesheti9836 6 лет назад +1

      Eheta silkachiu kaleshi besu be Whatsapp or viber telgram besu mastlalf techialeshi

    • @ሜላትአዲስ
      @ሜላትአዲስ 6 лет назад

      ይቸላላል መስተላለፊ

    • @eyerusesheti9836
      @eyerusesheti9836 6 лет назад

      Awo yechalal bedaneb yedmet terat ena viedo argeshi mastelaleshi techyaleshi aderaeshia endatreshi

  • @ደቡብጎንደርየእሥቴልጅነኝ

    እሥኬ ሙሎ ሥልካቸው ያላቹ እባካቹ

  • @meraftekie3602
    @meraftekie3602 6 лет назад +1

    Melkam sew jossye Ezgeabher kekfu ytebkh

  • @merilove6400
    @merilove6400 6 лет назад +1

    እኔ እምፈልገው ጆሲን ማግኘት ነው ግን እንዴት??

    • @meraftekie3602
      @meraftekie3602 6 лет назад

      meri love ewntetsh new 3 wer mulu mokuralew ka agegnshiw pls meraf tfelgalech beylugn 🙏🏼

    • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
      @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 6 лет назад +1

      0945678955 yih yegil kutrh new dewylet

    • @user-xd7vf1rf6u
      @user-xd7vf1rf6u 6 лет назад

      ማሬ እኔም አባቴን እፈፋግነበር ግን በምን ላግኘው ጆሲን ያለሁት በሂሩትነው

    • @user-xd7vf1rf6u
      @user-xd7vf1rf6u 6 лет назад

      0096176045076

    • @ፊያሜታፈንታው-ጸ5ጨ
      @ፊያሜታፈንታው-ጸ5ጨ 6 лет назад

      @@ሰላምለሀገሬ-አ5በ እውነት ነው ይህ ቁጥር