አለማየው እሸቴ ለመጨርሻ ጊዜ ዶ/ር አብይ ፊት አዲስ አበባ ቤቴን ሲጫወት | Alemayehu Eshete Last Stage | ADDIS ABABA BETE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 158

  • @kimemtube2810
    @kimemtube2810  3 года назад +39

    ነፋስ ይማር 😢 ሁሌም በሥራዎችህ ስትታወስ ትኖራለህ እናመሰግናለን 🙏

  • @PiterSandro8206
    @PiterSandro8206 8 месяцев назад +7

    ምርጥ ዘፈን የሚያሳዝነው አዲስ አበባ ላይ እንዳይዘፈን መከልከሉ ነው በጣም ነው የሚገርመው

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 3 года назад +17

    ስት አይነት ክፉሰው እያለ ደጉደጉን እየመረጠ ይወስድብናል እፍፍ😭😭😭የኔ አባት ነፍስ ይማር

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 4 года назад +16

    አዲስ አበባ ቤቴ እረ እደዉ ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙ ወዴት ያገኙሻል ትክክል በጣም የምወደዉ ዘፈን እዉቁና ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️.

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 5 лет назад +27

    ምድረ ኦነግ አዲስን ማግኚትሽ ህልም ነዉ ዘንድሮ ለዘላለም ህልም ነዉ!!!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +8

    አዲስ አበባ ቤቴ 🌻🌻🌻
    Rip ጋሼ አለማየሁ 🙏🏿😭😭
    ❤❤❤

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman3698 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏💚💛❤️

  • @masedav2477
    @masedav2477 3 года назад +10

    ነፍስህን ይማር ለመላው ቤተሰቦችህ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 2 года назад +8

    ክብር ዶክተር ዓለማየሁ እሽቴ ነፍስህን አምላክ በገነት ያኑርልን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @BelayMelesse
      @BelayMelesse 3 месяца назад

      ወንድም አለማየሁ እሸቴ የክብር ዶክትሬት አልተሰጠውም ::

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 года назад +4

    የኔ ውዶች ምናለበት የዚያ ዘመን ትውልድ ቢያደርገኝ ኡፍ ጋሸ ወድሀለው❤❤❤❤❤

  • @kidistbayu4565
    @kidistbayu4565 3 года назад +5

    ነፍሰ ይማር የኢትዮጵያ ውድ ውድ ስው

  • @jordana7775
    @jordana7775 19 дней назад +1

    ወይኔ አለቃቹብን እኮ ነብሳቹን ይማረው 😢

  • @yorda7090
    @yorda7090 4 года назад +10

    He is my favorite 😍🔥🥰🥰

  • @helenlema1943
    @helenlema1943 3 года назад +5

    ፍቅርን ዘፈናችሁ ፍቅሮች ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Fentawcan
    @Fentawcan Месяц назад

    ሰይፉ በበኩሌ አሌክስን ስላቀረብከው ደስታየ ወሰን የለውም። አመሰግናለሁ። በመድረክ ላይ የተጫወተው ወጣት በራሱ ስልት መጫወቱ ደስ ይላል። የአሌክስ ኦርጅናል ድምፁ ለየት ይላል፣ የተለየ ቃና አለው ስሜትህን ጎትቶ ያወጣል። ሙሉ ጤናው ተመልሶ እንደገና በመድረክ ላይ ለማየት እንድንል እግዚአብሔር ይርዳው እኛንም ይርዳን።

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Месяц назад

    ዋው ደስ የሚል በተሰብ
    ከዚ በላይ ደግሞ ደስ ይለችሁ ልጆቻቸሁን ለቁም ነገር የብቃላችሁ
    🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌿🌿

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 года назад

    እግዚአብሔር በቀኙ ያኑርሕ አለማየሑ እሽቴ ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ናቸውና ከስራቸው ውጪ ተንኮል የማያውቁ ትውልዶች።

  • @samsonnemerra2855
    @samsonnemerra2855 Месяц назад

    ሰይፍዬ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው በጣም ነው እምወድህ እና እማከብርህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 5 лет назад +18

    እዛ ጥግ ማነክ አስተናጋጅ አንድ ቀዝቃዛ ውሃ ለታከለ ኡማ ላቡ ሲተን ይታየኛል

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 7 месяцев назад +1

    አለማየሁ እሸቴ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነበር! በሰው በላው ፀረ አማራና ፀረ ኢትዮጵያ ሰይጣን አቢይ አሕመድ ፊት መዝፈኑ ግን ይቆጫል! ምን ይደረግ በወቅቱ ሰው መስሎት ነበር!
    አለማየሁ ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያሳርፍ !!

  • @wattss4106
    @wattss4106 3 года назад +18

    When he say "Ere endew yemegnushal"....they didn't seem to be happy...😂🤣😅 🙏 RIP🙏 Gash Alex.

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 3 года назад +2

    ልዩ የሆነ ዘፍኝ አረፈ ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 21 день назад

    I am so happy to belong the student of 70th and 80th in AA. ❤❤❤❤❤

  • @assddvbbhh3429
    @assddvbbhh3429 3 года назад +3

    ነፍስ ይማር

  • @Kal-hn9hf
    @Kal-hn9hf День назад

    ድሮ ቀረ ሁሉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዋይ ግዜ ኢትዮጵያ

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Год назад +1

    " My home, Addis Ababa"!! What amazing performer, the music and the lyrics!! Addiss Ababa is home for all Ethiopians, unfortunately our government officials created unprecedented obstacles by dividing our people by their ethnical means which is so sad. Some of us don't care about our identity if we are compensated by money which is very sad too. Let's try to understand this great artist's message. By the end all we are humans. Let's respect the very simple natural laws of human dignity!!!!??

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 23 дня назад

    ጨዋ ዘመን ቤተሰብ ጠይቀን አለ የዘንድሮ ሴቶች ራሳቸውን መንገድ ላይ ድረው ነው ቤተሰብ ጋር የሚሔዱት

  • @mitikutesema7937
    @mitikutesema7937 3 года назад +2

    ያምራል

  • @demissiegeneamo6964
    @demissiegeneamo6964 20 дней назад

    እግዚአብሔር በቅርቡ በሕወትሽ ታአምር ያሳይሻል!!አሜን!

  • @zelalempetros6924
    @zelalempetros6924 5 лет назад +10

    this what we need all the time

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 2 года назад

    Betam yemakebrehe Alemayhu Eschetu😢✊🏾❤️🙏🏽RIP

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад

    ታላቁ ድምፃዊ ጋሽ አለማየሁ እሸቴ ነብስህ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ነብስ ይማር

  • @solomonasfaw4850
    @solomonasfaw4850 2 месяца назад

    Perfect! I wish most of the instruments were real instruments instead of computer.

  • @Riverspet
    @Riverspet Месяц назад

    ዛሬ ሰብስክራይብ አአደረኩ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር አለማየሁ እሸቴ ።

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 10 дней назад

    ልዩ ልዩ ነሽ!!!!!!!

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Месяц назад

    ደስታ ብቻ ነው ሚሰማህ❤

  • @helengessesse294
    @helengessesse294 2 года назад +1

    Addis Abeba bete .............elelele

  • @mitti9032
    @mitti9032 2 года назад +1

    Addis Abeba bete❤❤❤

  • @mamushgech9406
    @mamushgech9406 2 года назад

    Artist Alemayew Ishete Egzabher N3bsachuhin be genet yanurilin hulem be wusxachen tinoraleh dinqiyyee nehina.

  • @HabtamuMelese-z3r
    @HabtamuMelese-z3r 11 месяцев назад

    እውነትም ኤልቪሥ ፕርስሊን የሚገል ደስ ከሚል ሥብእና ጋር ብትኖር እና በመድረክ ሁልግዜ ባይህ የማትጠገብ የኔ ጀግና አባት ነብሥህን ከደጋጎቹ ጎን ታኑርህ ነብስ ይማርልን ።❤

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    ይህን ዘፈንህን ስሰማ አጐቴ ከነጓደኞቹ በወቅቱ የጨፈሩበት ነዉ

  • @kd4512
    @kd4512 2 года назад +1

    Rip. You own the stage with your unique style.

  • @MkaAyw
    @MkaAyw 3 месяца назад

    ነፍስ የማር ተወዳጁ ሙዚቀነኛ አለማየሁ እሸቴ የማይሰለቸው ያጥቁር ገሥላ።

  • @nattse8669
    @nattse8669 5 лет назад +6

    we love u alex u express our emotion

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 года назад +1

    ነይ አደራህን እንጠብቃለን ይኔ ገልቱ አጠገቡ ያለው አደርባይ ብትገለፍጡ አትመቹንም ።

  • @YemaneGeberegzibiher
    @YemaneGeberegzibiher Месяц назад

    very nice for ever .

  • @tadelekessaye3298
    @tadelekessaye3298 7 месяцев назад

    RIP my favorite musician.

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 месяца назад

    I miss you so much. You was my favorite one.

  • @woldaitekola4986
    @woldaitekola4986 7 месяцев назад

    እባካችሁ ኣለማየሁ እንጁ ኣለማየው ኣይደለም ኣማርኛ ተማሩ

  • @thomassisino10
    @thomassisino10 2 месяца назад +1

    Alex we mis you

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад

    I miss my home Afdis Ababayieeee😢

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 3 года назад +1

    ነፍስ ይማር ❤️🙏🏻

  • @gulele100
    @gulele100 3 года назад +2

    Rest in Paradise our legend

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 8 месяцев назад +1

    Video ቀረፃ 0

  • @waltagerezghier2017
    @waltagerezghier2017 2 года назад

    the ladt time i saw him on stage was 1973. Rest in peace Alemayehu.

  • @henoksolomon9149
    @henoksolomon9149 5 лет назад +3

    Wow Alex dimisu endale new. yakorefu sewoch yitayalu😂😂

  • @KidaneMared
    @KidaneMared Месяц назад

    ሰለዘመን ተሻጋሪ ስራችሁ ዘላለም በሰው ልብ ውስጥ ትኖራላችሁ ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማር

  • @saramia1919
    @saramia1919 2 года назад

    Nebshe begente tekemeti❤️❤️❤️

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 года назад

    Yihe zendo endet endemiayew ayachihut. Akwededeletim. Yihe araj koretemew

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 3 года назад

    Ke demeke mekonnen jereba yalew sewye gin Alexn lifeneketew asebo neber ende fitun endeza yakisaterew?

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 2 года назад

    አሌክስ ነፍስ ይማር

  • @michaelgetahun7913
    @michaelgetahun7913 3 года назад +2

    እረ እደዉ ይመኙሻል በምኞት ቢጓዙ ወዴት ያገኙሻል !!!!

  • @Media-jx4lh
    @Media-jx4lh 3 года назад

    ነፍሶን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @Sulullta
    @Sulullta 2 года назад

    Alex the legend of Ethiopia

  • @kd4512
    @kd4512 10 месяцев назад

    RIP
    አሁን ያለውን የአዲስ አበባንጉድ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 2 года назад

    ነፍሰ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 3 года назад +3

    አይ ሞት አጉዳይው😪😭

  • @yonasentertainment8744
    @yonasentertainment8744 3 года назад +1

    🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @kebretta
    @kebretta 2 года назад

    great man

  • @nlb1231
    @nlb1231 2 года назад

    It was just a simple music. One of his best songs. However, by look at the face of some of the attendant, you can tell they are not happy with his music choice. He was a legend and a treasure for Ethiopian jazz music. May be one day, we will stop arguing over what belongs to whom and live in peace. I totally support the Oromo's claim over addis. At the same time, it is the capital city of the country and filled with people came from the 4 corner of the country. There has to be a way to reconcile this and Addis Ababa City administration has the knowledge and means to do just that!

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 7 месяцев назад

    Rip 🙏 the greatest artist of all time 🙏

  • @selamawitgossa1035
    @selamawitgossa1035 2 года назад +1

    Rest in peace our hero

  • @wondimuabichu1489
    @wondimuabichu1489 6 месяцев назад

    Rest im peace

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад

    💔💔💔💔💔 ሁሉ ማቺ ነፍሰ ይማር 😭

  • @Tube-kr6yo
    @Tube-kr6yo 3 года назад

    ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏

  • @bahradinhusan6400
    @bahradinhusan6400 2 года назад

    😭😭😭😭💖💝🌹

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 2 года назад +2

    እረ እንደው ይመኙሻል እረንእንደው ይመኙሻል
    በምኞት ቢስክሩ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል።

  • @edenyohanes3634
    @edenyohanes3634 2 года назад

    Top

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 3 года назад

    ያልሆነን ሆነ እያሉ ማቅረብ ለምን አስፈለገ

  • @YhwalaGebru
    @YhwalaGebru Месяц назад

    Nefs ymare

  • @rfdos2152
    @rfdos2152 3 месяца назад

    Alex Rip legend

  • @selamawitgossa1035
    @selamawitgossa1035 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @hiwiabebe7495
    @hiwiabebe7495 2 года назад +1

    አረጋኧኝ ቆሞ አሌክስ መሞቱ !

    • @samuelfikre6921
      @samuelfikre6921 2 года назад +1

      አንቺ ብትሞቺለትስ ምንይመስልሻል ? የእዜሩንም ስራ ልትቀሙት ነው

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 Месяц назад

    Abiy lebaw addiss abeban eyaferese nuw

  • @yemiandarge2442
    @yemiandarge2442 5 дней назад

    ለጋሎቹ ነገርካቸው

  • @maasimaasi403
    @maasimaasi403 3 года назад

    R.i.p ethiopia teleq angafa yetebab sew atech

  • @natinati1580
    @natinati1580 3 года назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 8 месяцев назад

    RIP ❤❤❤

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Besak fenedahu

  • @YimerMohammed-sd7bd
    @YimerMohammed-sd7bd 2 месяца назад

    Rip

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 года назад

    Menwdew Alex Nebs Yemar. Enesu Gen Ytedmemut Adis Abeban Yedgsulat Selmyawku Yante Adlchem New Melsachew

  • @luciadiano8975
    @luciadiano8975 2 года назад

    🥰

  • @k.mihret3332
    @k.mihret3332 2 месяца назад

    አሌክስ ምርጥ ሰው ነበር። ይህንን ከዘፈነ በኃላ ዐብይ ገደለው።
    ዐብይ ብዙ ሰው አስገድሏል።
    ዘመድኩ ነጭ ነጯን ከዐብይ ጋር ውስጥ ለውጥ እየሰራ መሆኑን ተደርሶበታል።

  • @ZeharaMehamed-qu4vx
    @ZeharaMehamed-qu4vx 9 месяцев назад

    Ymarh

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 года назад

    RIP

  • @weghta3315
    @weghta3315 3 года назад

    Rip 🙏 Rip 🙏 Rip 🙏

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉👍👍👍👍🙏🙏🥀🥀🥀🥀🙃

  • @mulatwaragassa1637
    @mulatwaragassa1637 2 года назад

    Tashkakalech doro..... hahahaaaa :-) :-)

  • @askme7620
    @askme7620 4 года назад +10

    ዶ/ር አብይ ለፕሮቶኮል ብሎ ነው እንጂ ቁጭ ያለው በውስጡ እየደነሰ ነው 😉 👌👍

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 года назад +1

      አወ ክክክክክክክ

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 10 месяцев назад

      እየነደደነው😅😅😅

    • @Daoud-l5p
      @Daoud-l5p 2 месяца назад

      ጅላጅል ደግሞ የውስጥ አዋቂ ሆንክ። የሰው ልጅ የውስጥን ሃሳብ ሊያውቅ አይችልም። ዱቄት