ከአይን ስር መሸብሸብን ጥቁረትን እብጠትን ለማጥፋት ለጸጉር እድገት የሚሆን ምርጥ ዉህድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 132

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122  4 года назад +5

    ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ምርጥ መጽሃፍ የዉበት መጠበቂያ መጽሃፉን መግዛት ለምትፈልጉ www.zemenawt.com/
    ኢትዮጲያ ለምትገኙ ቀጥታ ከዚህ ይግዙ
    soderestore.com/%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8B%8A%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8B%8D%E1%89%A0%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%BD%E1%88%83%E1%8D%8D-Zemenawit-book-about-beauty-p209948474

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 года назад

      Betseb enehun enat bekenenet

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 года назад +1

    You’re so good please keep up a great work 👍👍👍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад

    እዩዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 4 года назад +1

    ተባረኪ ቆንጆ ቡና ምርጥ ነው እኔም ተስማምቶኛል 👌💚

  • @meditesfaye9201
    @meditesfaye9201 4 года назад

    Oliver bezu gize metakam chager alew Ehite fite betam yekalal

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ምንም ችግር የለዉ ተፈጥሮ ስለሆነ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +1

    Eyuye thank so much very good information👌 keep up tebarekiligne ❤️🙏🏾

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +1

    እየሩስ ምርጤ እንኳን በደና መጣሽ እናመሰግናለን

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እዩ Thank you for sharing 💕

  • @mimigobena4327
    @mimigobena4327 4 года назад +1

    ዋው በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺ ተዛመድኩሽ እንዛመድ በርቺ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 года назад

    ይህ ለኔ ትልቅ መፍትሄ ነው ለአይኔ ስር አመሰግናለው እዩ እግዛብሄር ይስጥልኝ

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 года назад

    በጣምጠቃሚ ነው👍 ተባረኪ 🙏😍🥰😘😘

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 года назад +1

    Thankyou eyuti 👌👌

  • @meditesfaye9201
    @meditesfaye9201 4 года назад

    Betam amsgenlew yene konjo

  • @seblewengaletube3932
    @seblewengaletube3932 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እየሩስ ውዴ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад

    እዬ ሁሌም ይዘሻቸው የምትመጭው ጥሩ መረጃ 👍

  • @fifilifestyle1235
    @fifilifestyle1235 4 года назад +1

    Thank u jerrrye for sharing berchilin

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад

    Thank you for sharing eyuye 👍

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад +1

      Yen marre

    • @maremaru
      @maremaru 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 እኔም ዩቱብ ከጀመርኩ አይኔ ስር መጥቆር ጀምሩዋል 😀እሞክረዋለው

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      😂😂 ሞክሪ ዉዴ

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 года назад

    Thanks wude arif new anchim gora bey

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 4 года назад +1

    Thank you for sharing sis

  • @zehabeshafood3409
    @zehabeshafood3409 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለው

  • @yenetube2337
    @yenetube2337 4 года назад

    EYU እናመሰግናለን

  • @medinayimer3700
    @medinayimer3700 4 года назад

    Be samite set ken letkem ?

  • @HH-hb4jr
    @HH-hb4jr 4 года назад

    ቢቢ ኦይል (ጆልሠን)ብጠቀም ችግር አለው??????

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 года назад

    Thank you my dear 💝

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 года назад

    bio oil ጥቅሙ ምን ነው ሆዴ

  • @ሰላምYouTube
    @ሰላምYouTube 4 года назад

    Damrkushe damregne enati

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 4 года назад

    Very helpful, thanks for sharing 👍

  • @sebleethio2019
    @sebleethio2019 4 года назад

    Hi jeriye betam konjo sera new berchilegne deberogne beteseb inhun

  • @Zee_Tube90
    @Zee_Tube90 4 года назад

    Thank you for sharing 😍

  • @ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ

    Thank you eyrus

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

    Think you wede

  • @yousefyouef7735
    @yousefyouef7735 4 года назад

    Yene konjo fti and aynet aydelem gemashu tukur gemash feka yale ayni ser demo betam new ytekorbegn fit betam wezama new men tmikrgnlesh afchay demo betam yadkekgnal madyat siweta yaskekal endy ?

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      አይዞሽ ዉዴ ማድያት አያሳክክም ግን ይህን ተጠቀሚ ለአይን ስር ጥቁረት

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 4 года назад

    Thank you for sharing, my sis!

  • @sudosis389
    @sudosis389 4 года назад

    Enamesegenal Eyu

  • @MekdiA
    @MekdiA 4 года назад

    Thank you for sharing Konjo. 😍

  • @ኡምሁዘይፋህዩቱብ
    @ኡምሁዘይፋህዩቱብ 4 года назад

    ማሚ በርች ሀሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ደመርኩሽ ነይ በቅንነት

  • @ምዕራፍ-ኸ3ቘ
    @ምዕራፍ-ኸ3ቘ 4 года назад

    እናመሰግናለን እህት ሎሚ ከሚጨመረዉ እኔ የመጀመሪያዉን መርጣለሁ

  • @EthiopianonTiktok
    @EthiopianonTiktok 4 года назад +1

    Thanks Dear

  • @hannahassefa6685
    @hannahassefa6685 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 4 года назад

    You always have great topics!

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    Yehe betam tekami miker new!! Thank you

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 4 года назад

    thank you eyu 😘

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

    Yetfa sew eyuye endet neshe

  • @bethlehemassefa3065
    @bethlehemassefa3065 4 года назад

    Thanks eyu

  • @mekdes621
    @mekdes621 4 года назад

    Thanks eyuye

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад +1

      ❤️🙏

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 года назад +1

      Betseb enehun enat bekenenet

    • @mekdes621
      @mekdes621 4 года назад +1

      @@tgtube9154 እሺ ተዛምደናል
      አንቺም አትርሺኝ ዉዴ

  • @zinuyeshawalij4561
    @zinuyeshawalij4561 4 года назад

    Thanks Ehit ❤👍

  • @abebech9480
    @abebech9480 4 года назад

    Endi ayinet ye bet wst sritoch mn yakl yikmtalu yemilewn tsafiln mar 1de serto lmaskmet

  • @AbcDef-gt5tx
    @AbcDef-gt5tx 4 года назад

    እዬየ እኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው

  • @mesizerthuntube111
    @mesizerthuntube111 4 года назад

    እየሩየ ቤተሰብ አረኩሽ ጎራ በይ ውዴ አበረታችኝ

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 года назад

    እናመሰግናልን እንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፊቴ ቅባት የሜባል ነገር አይወድም በራሱ በተፈጥሮው ወዛምነ ልስልስ ጥርት ያለ ነው ግን አሁን ወዳረብ ሀገር ከመጣሀ በየሰምንቶ ይቀያየሪል እንደባጉርም ይወጣብኝል እሱን ለማጥፋት ሊላ ነገር ስጠቀም ፊች
    ቴ ጭርሽ ግልብጥ ብሎ ችፍ ይላል ምን ላድርግ ምንስ ልጠቀም ምክር ቢጤ ለግሱኝ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад +1

      ፊትሽ በተፈጥሮ ወዛም ፊት ነዉ ያ ደግሞ ለ ብጉር የተጋለጠ ነዉ ግን ምንም ከመሞከረሽ በፊት እስቲ በቀን ሁለቴ ለሰስ ባለ ዉሃ ታጠቢና እይዉ

    • @zadyarsemalij9065
      @zadyarsemalij9065 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 እሺ እህቴ እኔ ግን አልቆጥርውም እንጃ ብዘ ግዜ ነው በቀን የምታጠበው

    • @zedtube4011
      @zedtube4011 4 года назад

      እኔም ፊቴ በተ ፈጥሮ ወዛማ ነው እኔ ብጉር በቡጉር ሆኖዋል ፊቴ በዛላይ ማድቤት ነው ምሰራው አረብ ሀገር ነው ያለሁት መላ ሲጠፋኝ ክሬም ገዛው ፋኢዛ ክሬም ይባላል እየተጠቀምኩ ነው ግን ክሬሙን ስተወው እንደገና ብጉር ይወጣብኛል እንደገና አሁንም ክሬሙን ተውኩት ምክንያቱም ጥሩ አይደለም ተባልኩኝ አሁን በቀን 3እና አራት ጊዜ ሌሞን ያለው ሳሙና እየታጠብኩ ነው ትንሽ ይሻላል

    • @zedtube4011
      @zedtube4011 4 года назад

      በተለይ ማድቤት የምሰሪ ከሆነ ቶሎቶሎ መታጠብ አለብሽ

    • @zedtube4011
      @zedtube4011 4 года назад

      እና አሁን በምታዘጋጀው የቡና ቅባት እሱን በፈለክሺው የፈሳሽ ቅባት ኮኮኔት እና ዘይትዘይቱን አንቺ ፈሳሽ ሆኖ ለፀጉርሽ የምትጠቀሚው ቅባት በቡና ወይም በጥቁር አዝሙድ ዘፍዝፊው እና ለሳምንት ያክል ዘፍዝፊው ከዛ ከታች ያለው አተላ ነገር በሱ ፊትሽን በቀስታ መሳጅ እያደረግሽ 10 ደቂቃ ከዛ ታጠቢው በለስላሳ ውሃ

  • @werkineshasfawu5203
    @werkineshasfawu5203 Год назад

    ❤❤❤

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 4 года назад

    ሬቱ ዬትነው የሚገኘው ሪየድ አለ ይሁን

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ይኖራል ይሄን ካላገኘሽ ተዘጋጅቶ ሚሸጠዉም አለ

    • @ነኝመንገደኛ
      @ነኝመንገደኛ 4 года назад

      ተዘጋጅቶ የሚሸጠው ስሙ ምንድ ነው ሁቢ ንገሪኝ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +3

    እናመስግን አለን። በፍጥነትፅጉርንእሚያሳድግ ከፈለጋቹህ ፎቶየን በመጫን እዩ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад

    Eyuye tefiteshe neber welcome🤗

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይና ወደኔ ቤተሰብ ሁኚ።

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ወ3ኸ

    አልመድ ዘይት ከለለንስ

  • @AbcDef-gt5tx
    @AbcDef-gt5tx 4 года назад

    እዬየ እኔ ፊቴ ወዛማ ነው በጣም ንጥብጠሰብ የወጣብኛል መላ ብትነግሪኝ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      እስቲ ለመጀመር የሩዝ ዉሃ በጥጥ ነገር እየነከርሽ ፊትሽን አጽጂ ከዛን በንጹ ዉሃ ትንሽ ለሰስ ባለ በሱ ተለቅለቂ

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 4 года назад

    Thank you my dear

  • @hessaabdulla4536
    @hessaabdulla4536 4 года назад

    ማታ ተቀብቼ ጧት ብታጠበዉ ችግር አለወይ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122  4 года назад

      ምንም ችግር የለዉም በብዛት ተፈጥሮ ስለሆነ ትችያለሽ

    • @hessaabdulla4536
      @hessaabdulla4536 4 года назад

      @@eyerusbeauty8122 አመሠግናለሁ በርቼ

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 года назад

    Enamsgenaln

  • @ራሄልየማርያምልጅ-ከ8ሸ

    የየሩስ ተከታዮች sebscrib አድርጉኝ እኔም አደርጋችሁ አለሁ

  • @fozia2437
    @fozia2437 4 года назад

    ደምሪ ኝ ማር በቅንነት

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 года назад

    ቤተሠብ እንሁን

  • @selaminatube3092
    @selaminatube3092 4 года назад +1

    እናመሰግናለን እዩ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ቤቴን ጎብኚልኝ ruclips.net/video/eiDqYe-yKNo/видео.html

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад

    Thank you my dear🤗