Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለአድማጮቹ ትልቅ ክብር ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከ 10 ዓመት በላይ ሆኖኛል አንተን ከ ፋና ሬዲዮ ጀምሮ ስፖርት እና ዓለምአቀፍ ዜና ትንታኔዎች ጭምር እየተከታተልኩህ። የሚገርመኝ እንኳን እኔ እናቴ ጭምር አድናቂህ ነች😂👍
አላዛር መረጃን ለማጋራት ሰዓት የማይገድበዉ ምርጥ ጋዜጠኛ respect alazar😊😊😊
That is a great point actually! He is truly talented💚
በዚ ጊዜ ረጅም ዜና ትግስት ኖሮኝ የማዳምጠው የአሌክሶን ነው Tnx alexoo❤❤❤
i love this comment section, it is full of appreciation and love, and you deserved it, keep the good work Alexo🙌
አሌ እንዴት አመሸክልኝ? ሁሌም ስለ ማንቼ ዜና ያንተን ምርጥ ትንተና ባማረ አቀራረብ መስማት በጣም ያስደስተኛል። የዛሬው ደግሞ ሰዐት ሳይገድብህ ለኛ ትኩስ መረጃ ደስ በሚል ድምፅ ይዘህልን እኛን አክብረክ መጣክ እንዴት እንደማመስግንክ አላውቅም ቃላት የለይም በቃ ልልክ የምችለው ነገር ቢኖር አላህ ያክብርክ ይጠብቅህ ይመችክ ደህና እደር።
አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገ ይሁን ፣ one thing I like about you is you literally break the culture of sports news and share us ongoing updates at anytime any moment 🙌🏿🙌🏿🙌🏿 Long live Alzye ❤
respect alzar asgdom 120 ደቂቃ ስትመራ ፍና ላይ በጣም ደስ ትል ነበር
አልአዛር በጣም ማደንቀው እና የእስፖርት ጥም ቆራጭ እና ካንተ ሌሎች መማር እንዳለባቸው ይሰማኛል ቴሌቪዥን ዘግቼ የምሰማው ተንታኝ እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ ❤
አሊዝ ዩቱዩብ ላይ በግልህ ምትሰራቸዉ ቪዲዮ በጣም ነው ምወዳቸው አዲስ ነገር ሲኖር ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር ካለህበት ስለምታደርሰን እናመሰግናለን። እድሜ ይስጠን ብዙ ዘመን አብረን እንሄዳለን የዘወትር አድማጭ ነኝ Zola Man Utd ❤
Alazar Asigedom, I am listening to you every day, Sir.
አላዛር አስገዶም ዳግማዊ ፍስሐ ተገኝ ነሕ አንተና ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ቀጥልበት ወንድሜ።
Alazar Agedom አንደኛ ነህ ከማንም ጋዜጠኛ በላይእደግመዋለሁ ካሉን ጋዜጠኞች በላይ ነህብዙዎቹ ካንተ ሊማሩ ይገባቸዋል ይመችህ !!!!!
The smartest and humble , more analytical sport journalist always my favorite keep on brother
አይ alexo, የዩናይትድ ቅልጥፍና አስገርሞህ በሌሊት መጣህ አይደል😅.. ይመችህ 👍👍
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው የሰራሀው!! ስለ ልጁ መስማት ምፈልገውን ሁሉ ነው የሰማሁት በሰማሁህ ቁጥር በጣም እያደነቁህ ነው በርታልን ወንድሜ!! መንሱር ዳር ዳሩን እያዞረ አሰልችቶኝ ነበር ያቆምኩት እንዲ ነው ሚወራው በቃ!!!
አሌክሶ ትለያለህ መረጃን ቀድሞ ማድረስ ነው ከ በሳል ትንታኔ ጋር እድሜ ና ጤና ይስጥህ One of The best journalist
You are one of few best professional football journalist. I like the way you view football and your deep football knowledge . Keep it up!!👏👏👏
የምርጦች ምርጥ....የተንታኞች ተንታኝ...እንዴት ነህ አሊዞ የምታስደስተኝ።...አልበቃ ብሎህ የእለት ትጋትህ......አልበቃ ብሎህ የቀን ጥረትህ..እኛን ለማስደሰት ደ'ሞ በሌ'ት መጣህ... እኛን ለማስደመምበሌሊት ተከሰትህ...እናመሰግናለን ሰር አሊዝ!!!!
🙏🙏 እናመሰግናለን አላዛር
So proud of u ...probably z best professional journalist and persona of my age.
አንደኛ ነህ ቀጥሎ ዮነስ አዘዛው አድነቀቹ ነኝ 1ኛ ሁሌም
አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ ሰላምህ ይብዛ
ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ትመቸናለህ ለኛ ለዩናይትድ ደጋፊዎች እውቀትህ ያስገርማል በርታልን🙏
Big respect Alz
Alazer ምርጥ ትንተና
Alozooooooo ምርጥ ሁሌም የኔ ቀዳሚ ምርጫዬ ነህ። እግርኳስን ለረጅም ዓመታት እንዳየ ብሎም የተለያዩ የሀገራችን የስፓርት ጋዜጠኞች እንዳዳመጠ ሰው ነው ምስክርነቴ እና Alizooooo በርታልን።
Unexpected analysis Alazar the great
Thank you alazer🙌
Alexsooooo እኛ ዩናይትዳዉያን እንወድሀለን❤❤❤
በጣም ምርጥ ሰው ሁሌም ጨርሸ የማዳምጠው ጋዜጠኛ
Glory glory man united ..... 😎🇪🇹
እናመሰግናለን አሊዝ
Love u Alex
Ale 1ኛ ማንም አይደርስብህም! ማንም!!
Alazr ,mensur&Fiker yelkale the my Feverite best sports jornalsts ever
እንደዚ አይነት መረጃ ሲደርስህ በየትኛውም ሰአት እስቱዲዮ ገብተህ መስራትህ እንዳከብርህ አርጎኛል
Bezi zewewer Alazar anten lemesmat eyetbeku nbr❤❤❤
I 've been waiting for you Aliz...u are the best.
እናመሰግናለን 🙏
I can't thank you enough, Alz ... waiting for this one
❤
Ale betam gobez endezi nw seat maygedbew gazetegna malet sirahin akbari neh ymechih❤
የኔ ዩናይትድ በዚ ሲዝን አልተቻለም ግን ምርጥ አጥቂ የለውም እስካሁን ጨራሽ አጥቂ ያስፈልገዋል
Nice one alex i really loved this signing❤
በቃ የጊዜን ሀያልነት አላዛርን ያዝ እይ ጠዋት ደሞ studio what a performance
አለክሶ🎉🎉🎉🎉
ማንቸስተር ዩናይትድ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕርምየርሊግ ተፎካካሪ በመሆን ካለፉት አመታት የተሻለ ውጤታማ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
አንተን ባትኖር ኑሮ ድብርት መሞቴ ነበር❤❤
Wow alazar...ymr techlalek.....getan
I'm very happy this season new episode
Wow aliz Tnx
Aliz lante kalat yelegnm gn sile man united tinish lemalet yakl INEOS man unitedn wede kedeme kbru ymelisewal betam bekrb gize!! WE TRUEST ON INOES💪💪
Nember one journalist in etiopane
Man united showed who is the boss
አሌክስ ቅዳሜ እና እሁድ እባክህ አትጥፋብንን❤❤❤❤
ምርጡ ቃላት የለኝም ለአንተ
Mirtu gazetegna 🙏
My 24/7 heroooo
❤❤❤ጎበዝ ነህ በጣም።አንዳንዶች ግን አላዛርን መውደድ ማለት መንሱርን መጥላት አደለም።ሁለቱም ይለያሉ የተለያየ ቅመም ነው የሚሰጡን።
alazar ❤❤❤
ምርጥ ጋዜጠኛ አንበሳ
አሌ ኑርልን❤
Yegna tewedaj gazetegna❤
We love You
Ale the special one
❤❤ wow united very good 💯💯💯💯💯💯💯😊
አሊዝ ያንተ ትንታኔ ሌኒ ላይ የበለጠ ተሥፋ እንዳደርግ ያደርገኛል🙏 ደሞኮ ጠዋት አራዳ fmላይ አዳምጬህ ዩትዩብ ላይ የምደግምህ ነገር ለራሤ ይገርመኛል😂😂
Thank you for sharing your view on this. Appreciated ❤
Tleyaleh iko ale 🥰
❤❤🎉🎉 በርታ
🎉 wow wonderful Man United we are United we are red we are top man united next season don't make everything
Enamesegnalen selemerejaw
25:53
Alexooooo
አላዛር ጥሩ ሰዓት ከጥሩ topic ጋ መጣክልን.. በል ተንትን እንግድህ 🤗
ስለ ማን ዩናይትድ ደንታ የለኚም ግን ምን ላድርግ ትንተናህን ማዳመጥ እፈልጋለሁ
አሌዝ 😍
Best
እየጠበኩህ ነበር Alazar ❤❤
👌👌👌👌👌👌
❤❤
Wow
Lazi iko naw miwodih ye gizewun nager sitaqibat, baza miraq bemiyaswutaw dimsih ....
1 Andegna
Ale....Im z first....to view zis
Alazar respect 🤔🤔🤔
በጉጉት ስጠብቅክ ነበር።💙
አረ ኣንተ ትለያለህ ኣላዛር በርታልን ከጎንህ ነን
Endet bze sat er ymch sel Chelsea yhone nger blen❤❤❤❤
አላዚ አተኛም እንዴ የኛ fabzio romano ይመችህ ይልመድብህ 👊✌️
wawe enmsginaln
Saliban እናገኛለን ብለዉ ማጓየር ነዉ ሚሆነዉ እርግጠኛ ነኝ!
👍👍😍😍
አሌ እንኳን ስለ ማንቸ ዘግበህ እንዱሁም ትጣፍጠኛለክ ይመችክ
tenag kalweta yetm aydersm
Alazar is the goat but you put the wrong price it’s 50mil plus 5 mil easy add ones and 3mil difficult
Bicha yimech alis betam adinakih negn ketilbet yene wubet
Yemtegerm yemtgerm yemateselche Mulu kenawer benateh !!
👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
txx alex
ለአድማጮቹ ትልቅ ክብር ያለው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ከ 10 ዓመት በላይ ሆኖኛል አንተን ከ ፋና ሬዲዮ ጀምሮ ስፖርት እና ዓለምአቀፍ ዜና ትንታኔዎች ጭምር እየተከታተልኩህ። የሚገርመኝ እንኳን እኔ እናቴ ጭምር አድናቂህ ነች😂👍
አላዛር መረጃን ለማጋራት ሰዓት የማይገድበዉ ምርጥ ጋዜጠኛ respect alazar😊😊😊
That is a great point actually! He is truly talented💚
በዚ ጊዜ ረጅም ዜና ትግስት ኖሮኝ የማዳምጠው የአሌክሶን ነው Tnx alexoo❤❤❤
i love this comment section, it is full of appreciation and love, and you deserved it, keep the good work Alexo🙌
አሌ እንዴት አመሸክልኝ? ሁሌም ስለ ማንቼ ዜና ያንተን ምርጥ ትንተና ባማረ አቀራረብ መስማት በጣም ያስደስተኛል። የዛሬው ደግሞ ሰዐት ሳይገድብህ ለኛ ትኩስ መረጃ ደስ በሚል ድምፅ ይዘህልን እኛን አክብረክ መጣክ እንዴት እንደማመስግንክ አላውቅም ቃላት የለይም በቃ ልልክ የምችለው ነገር ቢኖር አላህ ያክብርክ ይጠብቅህ ይመችክ ደህና እደር።
አንተን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገ ይሁን ፣ one thing I like about you is you literally break the culture of sports news and share us ongoing updates at anytime any moment 🙌🏿🙌🏿🙌🏿 Long live Alzye ❤
respect alzar asgdom 120 ደቂቃ ስትመራ ፍና ላይ በጣም ደስ ትል ነበር
አልአዛር በጣም ማደንቀው እና የእስፖርት ጥም ቆራጭ እና ካንተ ሌሎች መማር እንዳለባቸው ይሰማኛል ቴሌቪዥን ዘግቼ የምሰማው ተንታኝ እድሜ አብዝቶ ይስጥልኝ ❤
አሊዝ ዩቱዩብ ላይ በግልህ ምትሰራቸዉ ቪዲዮ በጣም ነው ምወዳቸው አዲስ ነገር ሲኖር ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር ካለህበት ስለምታደርሰን እናመሰግናለን። እድሜ ይስጠን ብዙ ዘመን አብረን እንሄዳለን የዘወትር አድማጭ ነኝ Zola Man Utd ❤
Alazar Asigedom, I am listening to you every day, Sir.
አላዛር አስገዶም ዳግማዊ ፍስሐ ተገኝ ነሕ አንተና ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ቀጥልበት ወንድሜ።
Alazar Agedom አንደኛ ነህ ከማንም ጋዜጠኛ በላይ
እደግመዋለሁ ካሉን ጋዜጠኞች በላይ ነህ
ብዙዎቹ ካንተ ሊማሩ ይገባቸዋል
ይመችህ !!!!!
The smartest and humble , more analytical sport journalist always my favorite keep on brother
አይ alexo, የዩናይትድ ቅልጥፍና አስገርሞህ በሌሊት መጣህ አይደል😅.. ይመችህ 👍👍
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው የሰራሀው!! ስለ ልጁ መስማት ምፈልገውን ሁሉ ነው የሰማሁት በሰማሁህ ቁጥር በጣም እያደነቁህ ነው በርታልን ወንድሜ!! መንሱር ዳር ዳሩን እያዞረ አሰልችቶኝ ነበር ያቆምኩት እንዲ ነው ሚወራው በቃ!!!
አሌክሶ ትለያለህ መረጃን ቀድሞ ማድረስ ነው ከ በሳል ትንታኔ ጋር እድሜ ና ጤና ይስጥህ One of The best journalist
You are one of few best professional football journalist. I like the way you view football and your deep football knowledge .
Keep it up!!👏👏👏
የምርጦች ምርጥ....የተንታኞች ተንታኝ...
እንዴት ነህ አሊዞ የምታስደስተኝ።
...አልበቃ ብሎህ የእለት ትጋትህ...
...አልበቃ ብሎህ የቀን ጥረትህ..
እኛን ለማስደሰት ደ'ሞ በሌ'ት መጣህ...
እኛን ለማስደመም
በሌሊት ተከሰትህ...
እናመሰግናለን ሰር አሊዝ!!!!
🙏🙏 እናመሰግናለን አላዛር
So proud of u ...probably z best professional journalist and persona of my age.
አንደኛ ነህ ቀጥሎ ዮነስ አዘዛው አድነቀቹ ነኝ 1ኛ ሁሌም
አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ ሰላምህ ይብዛ
ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ በጣም ትመቸናለህ ለኛ ለዩናይትድ ደጋፊዎች እውቀትህ ያስገርማል በርታልን🙏
Big respect Alz
Alazer ምርጥ ትንተና
Alozooooooo ምርጥ ሁሌም የኔ ቀዳሚ ምርጫዬ ነህ። እግርኳስን ለረጅም ዓመታት እንዳየ ብሎም የተለያዩ የሀገራችን የስፓርት ጋዜጠኞች እንዳዳመጠ ሰው ነው ምስክርነቴ እና Alizooooo በርታልን።
Unexpected analysis Alazar the great
Thank you alazer🙌
Alexsooooo እኛ ዩናይትዳዉያን እንወድሀለን❤❤❤
በጣም ምርጥ ሰው ሁሌም ጨርሸ የማዳምጠው ጋዜጠኛ
Glory glory man united ..... 😎🇪🇹
እናመሰግናለን
አሊዝ