I got to know you only on your wedding video. I couldn't get enough of it. I really don't know how many times I watched it. You guys are amazingly inspiring. Energetic, beautiful dance with beautiful culture and beautiful music choice. you guys really made it. well done guys. I would say the best wedding ever. I wish you happy, healthy and long lasting marriage. please keep your marriage safe. don't involve anybody in your marriage life. even you close family and friends. anyways keep it up.
I can read from what she speak and her emotional expression Samiri is really genuine girl. You got a perfect beautiful wifish girl. Wish you both happy marriage time. Get a baby sooner. That's the core of marriage life.
Thank you Men. The way you respecting your lady.she deserve that as a wife. I see her Ayes she has a big Love and big respect to her husband Thanks 🙏 ❤❤❤
Oh my God , I love this couples talk, they have to have their own show about social media. we have to know our illness , especially about criticizing and belittling each other, thank you both
ኡፉ አፋቸዉ ይጣፍጣል ስያወሩ ፈጣሪ ፍቅራቸውን ያብዛ እመቤት ማሪያም ሁሉም አንድ ታጋቸው❤🙏
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ ይላሉ
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ ከሚባለዉ በላይ ነዉ ደስ ሚሉት።
@@hanagerma9528 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
እንኳን ሰላም መጣችሁ 🥰🙏ታምራላችሁ 🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
አባ ዛሬም እየመረቁ ነው
በየኮመንቱ አይጠፉም አስኪ ይባርኩን
ዉይ አንተ ልጅ
@@dawittade3170 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
@@yeshbelayal1126 በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
ሶልየመልካምሰው በየኮይመቱአትጠፍል
አቤሉ ቆጆ ሚስት እግዚአብሔር ሰጥቶሀል ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ ወሎ ገራገሩ ሳምሪ አንችም እደለኛነሽ ወሎ ከወደደሽ ወደደሽ ነው እድሜይስጣችሁ ውለዱ አብራችሁ አርጁ
ፈጣሪ በሂወታችሁ በሙሉ ይግባ ውለዱ ክበሩ ቤታችሁ ይባረክ
🎉😮😅😅
😅😂❤❤😂😢 😊 😢😮
😢😅😮😊😅😢😊😮🎉❤😢😮😂😅❤😮😢😮😅😢😂🎉❤😂😂🎉😅😊😢🎉😂🎉❤😅😮😢❤😅🎉😢😅🎉❤ 😊😊😮😢🎉😢😅😂😢😮😅😅😅😢🎉😅❤😊🎉😅❤😅😊❤😅😮😂😅😊😮😅😅😅😊🎉😢😊😮😊😮😅😊😅😊😅😅😂😂❤😅😂😅😊🎉😢😅❤😅😢😊😅😂😮🎉😢😊😢😂❤😂🎉🎉😊😊😅😊🎉🎉❤🎉😮😅😅😮😊😢😊😊😅😢😮
ruclips.net/channel/UCavCp2YSayuqOqq95v7TbiA
@@ivana3219 ደምሪኝ
ተግባብተው ሲጋቡ እንዲህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ደግሞ ማህተባችሁ እንዴት ያምራል
Awwwwww...ደስ እሚል ታሪክ አንድ ነገር የእግዚአብሔር ሀሳብ ከሆነ እሚያስቆመው የለም!!!! ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ!!!🙏😍
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🍅🍌
በጣም ደሰ የሚል ትሞምህርት
በጣም እማደቃችሁ ማህተባችሁን ስለምታስሯት ነገር ግርማ ሞገስ አላችሁ ባለማህተቦቹ ልዩ ናችሁ.እመቤቴ ፍፃሜአችሁን ታሳምረው
ሳልጠግባችሁ ደቂቃው አለቀ አንደበታችሁ ይጣፍጣል እምነታችሁ በጣም ደስ ይላል የህይወት ተሞክሯችሁን ስላካፈላችሁን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በዘር በፍሬ ይባርካቹ🙏
በእንባ ጀመርኩት የማዲዬን ዘፈን ስሰማ 😭😭ነፍስሕ በሰላም ትረፍ ማዲ ደስ የምትሉ ጥንዶች በሽ አመት በፍቅር በሰላም ኑሩ ውለዱ ክበዱ ድምፅሕ ዋው ነው 👌👌
የማድዬ ነገር አጀታችን በላው በተስረቅራቂው ድምፁ እሱ ላይመል ሄዴ ስራዎቹ ለኛ ህመም ሆኑብን ነፍስህን ይማርልን መቸም አንረሳህም እንወድሀለን
ዋውውውውውው ስታምሩ ባለ ማተቦች አቤት በቁርባን ቢሆን ከዚህ የበለጠ ያምር ነበር በጣም ደስስስስስስ እምትሉ ባለማተቦች ተባረኩ ወልዳችሁ እንያችሁ🙏🙏🙏🙏🌹❤️❤️
አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ተባረኩ ወልዳችሁ ሳሙ አላህ በምድራችን ላይ እንደናንተ ዓይነት መልካም እሳቤ ያለውን ያብዛልን በጣም ነው የወደድኳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ!!!!!
ደምሪኝውዴዋው
እምየ ደሴ ልጆችሺ ሁሌ ፍቅር እኮነቸዉ በሄዱበት 😍😍😍
መጀመሪያ የሰርግ video ነበር ያየሁት በጣም ተገረምኩ ደጋግሜ አየሁት በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች wow በዚህን ያህል confidence የፍቅሩን የሚገለጽ የአበሻ ወንድ ማግኘት በጣም ከባድ ነው አንተ ትለያለህ በቃ ተገናኝታቹሀል ኣላህ ትዳራችሁን ይባርከዉ
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
አንደበትሽም መልክሽም ያማረ የባልሽ ዘውድ ሆነሻል ... ዘመናችሁ ይባረክ
አቤላ ስለ እውነት እኔም ያንተ አይነት ባሕሪ ነው ያለኝ በጣም ገርሞኛል ሰውን ደጅ ማድረግ አይመቸኝም አይቸው ካልተመቸኝ አልፈዋለሁ በእርግጥ አስተዳደግም ይወስነዋል !!!!! በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ ♥️♥️♥️
አቤት የመሀተባቸዉ ዉበት ❤️❤️
ደምሪኝውዴዋውዋ
መጨረሻችሁ ይመር በጣም ደስ ትላላችሁ የዳጊ ወንድም አንተም እንደእህትህ ለህዝብ ትጠቅማለክ በርታ ጥሩ አመለካከት አለክ ቆንጅት ባለቤትህም ሴታሴት ነገር ናት በጣም ደስ ትላለች ተንከባከባት አደራ።
የውነት ነው የምላችሁ በጣም ደሥ ትላላችሁ ፍጣሪ ያማር የሠመር ትዳር ያሪግላችሁ አላህ መጨርሻችሁን ያሣምሪላችሁ ትዳር ተመከባበር ጋሪ ደሥ ይላል ።
I got to know you only on your wedding video. I couldn't get enough of it. I really don't know how many times I watched it. You guys are amazingly inspiring. Energetic, beautiful dance with beautiful culture and beautiful music choice. you guys really made it. well done guys. I would say the best wedding ever. I wish you happy, healthy and long lasting marriage. please keep your marriage safe. don't involve anybody in your marriage life. even you close family and friends. anyways keep it up.
የእውነት በጣም ታምራላችሁ!❤️ በትዳር ውስጥ እንዲህ መተዋወቅ መግባባት መፈቃቀር መከባበር ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!❤️ በተለይ የወደዱትን ያፈቀሩትን አግብቶ መኖር መመረጥ ነው! ❤️የድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤️።ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት።❤️
ማህተቡን እንዴት እንደወደድኩለት በጣም ደስ ሚሉ ጥንዶች ❤❤😊
ምን የተለየ ነው ከሌላው ወይስ ግለት ለመፍጠር ነው?
@@anteneh41 ደምሪኝ
Betam
@@anteneh41 😂😂
@@Beryaa ዝም ብላ እኮ ነው የምትሸከሸከው የሆነች ሽክሽክ ምን የቸለየ ነገር አለው ያው ነው
የኔውዷች❤❤❤❤
ሁለታችሁም የፍቅር ሰዎች ናችሁ። ሳምራዊት ግን ልዩ ሴት ናት። ያላት በራስ መተማመንና ብስለት የማይገኝ ነው። አቤል፣ ብዙ ሰው ቢቀናብህ አይግረምህ። ወደፊትም እሷን እመናት። አሱም ፍቅሩን እንዲሁ እንዲቀጥል እንክብካቤሽን አሳይው!
🥰ወላሂ ስታምሩ አቦ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ለወጣቶች አርያ ናችሁ አቤት ከናት የሚመጡ ልጆች ታየኝ❤❤
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😘😘😘😘
@@እንሳቅበግሩፕእንሳቅበግሩ በቅንነት ቤተሰብ እነሁን
በጣም ደስ ይላል ጋሽ ክፍሌ አልሞተም አለ ጋሽ ክፍሌ አባቴጋር ዳውዶ ይመጣ ነበር ደስ ይላል እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁንላችሁ
ትክክለኛው ነገር ነው የተናገርከእው ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማከው ተባረክ🙏👏
ባለማተቦቹ እግዚአብሔር በመልካም ልጅ ይባርካችሁ
መልካም ጥንዶች ናቹ ወልዳቹ ከብዳቹ እንያችሁ ረጅም እድሜ ለናንተ ይሁን የሚገረመው ያንተን ህይወት አልፌበታለሁ
የማንንም የሠሪግ ፍሮግራም አይቸ አላቅም የናተን ግን በደብ ነው ያየሁት በዛላይ ባይላችን ደሥ ይላል ወሎየ ነት እዲህ ነው ይመቻችሁ
I can read from what she speak and her emotional expression Samiri is really genuine girl. You got a perfect beautiful wifish girl. Wish you both happy marriage time. Get a baby sooner. That's the core of marriage life.
ውለዱ ክበዱ በጣም ደስ ትላላችሁ
ውጭ አገር የምትኖሩ መስሎኝ ነበር
Beautiful couple
ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት ንፅህናሽ ደስ ይላል አንተም ስርዐትህ አምላክ በፍሬ ይባርካቹ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት ቪድዮአችሁን።
በጣም ነው የምታምሩት።
የ ፍቅር ምሳሌ ናችሁ
ፍቅር ናችሁ።
የናተን የልብ ያደረሠ ለኔም ይዘንልኚ🙏🙏🙏
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እድለኛ ነሽ ቀና አስተሳሰብ ያለው ባል አለሽ
እሸቱ ከሚስቱ ጋ ይቅረብ የምትሉ ላይክ
ሀሀሀ
አይቅረቡ የምትሉ ዲስላይክ።
በትክክል
@@yenguseayallu2307 ደምሪኝበቅንነትዋው
@@hagerehagere7843 ደምሪኝ
What a beautiful lady with a great personality ❤ gorgeous couples 😍
አሞሌ ጨው😂😂😂ለትውስታው ደስ ይላል😂😂😂ሞያሽ አለ ደስ ትላላችሁ ስታምሩ የሶሻል ሚድያው ነገር አሳሳቢ ሆናል ያልሞተውን ሞተ ያልታመመውን ታመመ ኸረ በስላሴ ስም ልቦና ይስጣቸው።
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልችሁ ላነበባችሁ የ እውነት መጸሐፍም ናችሁ ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ እንደምድር አሽዋ ዘራችሁን ያብዛው በእናተ ላይ የማየው ማደግ ማደግ*********"
ታምራላችሁ አይለያችሁ የፍቅር ካባዉን ያልብስችሁ ፍቅር የለም ወንድ ሁሉ ጨካኝ ሁኗል እንላለን የጥሩ ወዶች ተምስሌት ስለሆክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታየ አላህየን እመለምናዉ መጥፎ ስዎችን በህይወቴ እዳያመጣብኝ ነው 🤲
እዉነትም ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው በእናንተ አየሁት👍😍😍የጀግናዋ ዳጊ ወንድም አቤሎ እና ሳምሪ ፈጣሪ ትዳራችሁን ያሳምረዉ👏
ማናት ዳጊ
@@Powerof7 ዳጊ ሾዉ
እውነት ከልቡ ነው የሚወዳት አስተያየቱ ያስታውቃል አይለያቹህ ❤❤❤❤
አቤል ና ሳምራዊት የሚያምሩ ጥዶች ናችሁ ስርጋችሁ ዋዎ ነበር እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ የልብ ወግ ስላቀረባችሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
ደምሪኝ
አቤት ደስ ስትሎ እኮ በስመአም በፍቅር ኑሩልኝ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች እናንተ ለሌሎች ትምርት የምትሠጡ ሠዎች ናቹ እናንተ በጥሩ ነገር ፈመሳቹ አሉ አንዳንድ ሠዎች መጥፎ ነገር በመናገር ሊፈምሡ ይፈልጋሉ ቀሽሞች ናቸው እናንተ ትለያላቹ
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርከዉ ወይኔ ስወዳቹህ ሰርጋቹህንኮ ከተለቀቀ አስቶ እያየሁነዉ ያለሁት ዉለዱ ክበዱ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች
መጨረሻችሁ ይመር ስታምሩ ባልና ሚስት ካድ ወንዝ ይቀዳል❤ውበታችሁ ስነስራታችሁ👌
ደምሪኝበቅንነትዋውዋ🍇
በጣም የምወዳቹህ ምርጥ ጥዶች እግዚ አብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ
ዋው በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን አሳምሮ በልጅ ይባርካቹህ❤❤
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅ አቺሁ❤ የእዉነት በጣም ታምራ አላቺሁ🥰
በጣም ደስ ትላ ላችው ጎበዝ ሙያ ጥሩ ነው በዛላይ በራስህ የተ ተማመነው ነገረ ደስ ይላል በዚያው አጋጣሚ ወንድሜ ዉጪ ሄዶ ምንም አይነት ምግብ መስራት አየችልም አኔም ከሱ ረቄ ስለምኖር በስልክ አንዴት ላርግ አየለ ይጠይቀኝ ነበር በጣም ነበር የማለቅሰው አያሳዘነኝ
የሰድብ ና የዘፈን ዘመን ነው ዘንድሮ ፈጣሪ ልቦን ይሰጥን
ምርጥ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ
በጣም ቆጆ ነገር የሚገኝው ከመልካም ስው ብቻ ነው
ደስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁ ያሳምርላችሁ አቤል እና ሳምራዊት🥰🥰🥰
በስመአብ ሲያምሩ❤ የኔ ባለማተቦች❤
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው እድሜ ያጥግባችሁ በጣም ነው የወደድኳችሁ ትክክለኛ የምታስቀኑ ጥንዶች ናችሁ
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ_ደስ ትላላችሁ
እንዴት ደስ እንደምትሉ ይቺ ናት ፍቅር ረጅም የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ።🙏💚💛❤️🙏
አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ውለዱ የልጅ ልጅ እዩ
የእውነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፈገግታዋ😊😊የእውነት ባልናሚስትከአንድወዝይቀዳል
በትክክል ሰዉ በአለዉ ነገር ሲያመሰግን ትርፋማ ይሆናን ✅ ስለማይነገር ስጧታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ❤❤
አለዉ ነገር እግዚአብሔር እዲህ አብዝቶ ዝምካለ ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልህ ቢመሽም ለኔ ቀናለ ❤❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ናት ከስርዓት ጋር
ወደድኳት
ለካ የሀገሬ የሰፈሬ ልጂ ሆነክ ነው እንዲክ ያማርከው ዋው 👍 ውቡ ውብ መረጠ ውብ የሆነ ትዳር ያድርግላችሁ
ስለ እውነት እስከዛሬ እንደ እናንተ ያስተማረኝ የለም በርቱ እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችው
በጣም የወደድኵዋችሁ ጥንዶች ናቹ ,, ዘመናቹ በፍቅር, በጤና, በሀብት,በመልካም በልጆች የተባረከ ይሁን
እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ለቡዙሠው አሥተማሪይ ናችሁ
በጣም ደስ ትላላችሁ እ/ር ከናተ ጋር ይሁን፡፡
ለዛ ያላቸው ጨዋታ የሚያውቁ ባልና ሚስት ደስ እያለኝ ነው ያየዋቸው🙏
Thank you Men. The way you respecting your lady.she deserve that as a wife. I see her Ayes she has a big Love and big respect to her husband Thanks 🙏 ❤❤❤
ስወዳችሁ የእኔ ማሮች❤
እኔን ብቻ ነዉ ራኬብን እምትመስለኝ ይችልጅ ?ስታምሩ
ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች፣
24 የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደህና መጣቹ
የአመቱ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሄር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
እሚገርም ነው ደስስ ትላላችሁ የምር ወደ እራሴ እያየሁ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በፍሬ ይባርካችሁ
Wowwwwwww betammm tamralachu..... astmari melkt alw 👍👌🙏❤😍
አጋጣሚውቺ አዳ ዲጊዜ ደስየሚልነገረየመጣል👍👍👏👏
አቤት ግልፅነት በዛላይ ስታምሩ ❤️❤️🔥
ደስ፡ትላላችሁ፡እግዝአብሔር፡፡ፍቅራችሁን፡ያዝልቅላችሁ፡እዉነተኛ፡ፍቅር፡ያላችሁ፡ናችሁ
ደስ የሚሉ ጥንዶች 🥰🌹
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏
እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እነሁን እመልሳለሁ
I guess they are "bere", to be called "tind". Ay this generation!
@@asinegaasinega ደምሪኝ
በሬ ብቻ ነው ጥንድ
ምርጦች ስታምሩ ታሪካችው ደግሞ መሳጭ ነው
በጣም ነዉ እምወዳችሁ !እመ አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ🙏💖
ስታምሩ አይለያችሁ ታምራላችሁ ኑሪልኝ እዎዳችሁለው 😘🙏
ጀግናነህ እነሱን ምንም ብልህ አይግረምህ ሞያለራስነው ይመችህ ጀግናው
Oh man! You guys brought a very good points on being positive and think positive. Very uplifting and motivational. May God bless your marriage.
ስታምሩ እስዋም ውብ ቆንጆ ደርባባ እሱም ወንዳወንድ ጨዋታ አዋቂ ነው እውነትም ወሎየ አማርኛህ ጣል እምታደርገው ራሱ የወሎ አማርኛ ደስ ይላል
ዋዉ የምታምሩ ሙሽሮች ናችሁ:: መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🏾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
በጣም ደስ ትላላችሁ አቤልም በንጹህ ልብህ ሚስትህን እንደምትወድ ይታያል ሳምሪም ንጹህ ነፍስ ያለሽ ባልሽን ምታፈቅሪ ልክ እንደ መጽሐፍ ቅዱሷ ርብቃ(የይስሐቅ ሚስት) ልዩ ሴት እንደሆንሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል፤ ከፍታችሁ ላይ ቆዩልን!
በጣም ወድጀዋለው ሰርጋቹን እናተንም ዋው የአመቱ ምርጥ ሰርግ ተብሎ ቢያዝ ባይ ነኝ🥰
በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ 🥰🥰🥰
አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቃት አሪፍ ባለትዳር ናችሁ
እግዛብሔር ፍቅራችውን ያብዛው በጣም ድስት ላችው
ዋዉ በጣም የምወዳቹህ እድሜቹህን ያርዝመዉ ዉለዱ ክበዱ
ውለድ ክበድ በጣም ደሥ የምትሉዋው❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌷❤❤🙏
Oh my God , I love this couples talk, they have to have their own show about social media. we have to know our illness , especially about criticizing and belittling each other, thank you both
ጨዋታችሁ ፍቅራችሁ ደስ ስትሉ መታደል ነው ሚወዱትን ማግባት
Yagere lji mushiraw 💚💛❤ tdarachihun Allah yasamrlachihu tebareku wledu kbedu