"ዓለም ከመፈጠሩ በፊት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔር ህሊና ታስባ ትኖር ነበር" ድንቅ ትምህርት በዲ/ን ዘላለም ታዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 155

  • @mesi557
    @mesi557 5 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት በረከት ምልጃ አይለየን 🤲❤✝️

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 месяца назад

    እመቤቴ ማርያም የልቤን መሻት ታውቂያለሽና ፈፅሚልኝ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 5 месяцев назад +4

    አሜን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን❤❤❤
    እመቤቴ ስምሽ ስሰማማ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል😢😢❤❤

  • @ChalieLiverpool
    @ChalieLiverpool 2 месяца назад

    ክብር ምሥጋና ይግባት አምላክን ለወለደች ለእናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም።

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 месяца назад

    ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @Mekeds2123
    @Mekeds2123 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 месяца назад

    አሜን አሜን ማርያም እናቴ እወድሻለሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmaneShiferaw
    @AmaneShiferaw 4 месяца назад +2

    “ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።”
    - ያዕቆብ 1፥18

  • @BayushLegesa-j6b
    @BayushLegesa-j6b 4 месяца назад

    አንደበትህን አይቀይረው እንዲው እንደጣፈጠልክ ኑር።

  • @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ
    @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ 5 месяцев назад +3

    አይ ስደት መልካሙ ትምህርት ቤት ባልስደድ ኑሮ ይህን የሚመስል ስብከት የት አገኝ ነበር አሜን ፫ በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የስማናውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 месяца назад

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር❤❤❤

  • @AbazuAbazu
    @AbazuAbazu 4 месяца назад

    በእውነትቃለህይወትያስማልን

  • @rahelfikadu448
    @rahelfikadu448 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያስማልን መንግሥቱት ስማያትን ያውርስን ፀጋሁን ያብዛልህ ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Amen-47
    @Amen-47 6 месяцев назад +26

    ትንሹ ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamuelGebeyehu-l5j
    @SamuelGebeyehu-l5j 5 месяцев назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እንዲሁ በአገልግሎት ጠብቆ ያኑርልን።

  • @ggg-275
    @ggg-275 5 месяцев назад

    እመይርሀን እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ቃለሒይወት ያሠማል መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @WediTigawu
    @WediTigawu 6 месяцев назад +1

    ኣሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን በረከቷ ና ፆሎቷ ከሁላችን ጋር ይሁን👏💘

  • @UserUser-b5w3e
    @UserUser-b5w3e 5 месяцев назад +1

    ማርያምእናቴ🎉🎉🎉

  • @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ
    @ወለተጎርጊስ-ቨ8ዘ 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በዲሜ በፀጋ የቆይልን ቤቱ ያፆናልን

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TigistTigist-n6i
    @TigistTigist-n6i 6 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አደበቱ ሲጣፍት ፈጣሪ በእየጊዜው እሳት የለበሱ መምህራንን ያዘጋጅልናል ምን ዋጋ አለው ሰምቶ አፍስስ ሆነን እንጅ

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 6 месяцев назад +9

    በወጣትነት እግዚአብሔርን ማገልገል ምን አይነት መታደል ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤

  • @simstore6259
    @simstore6259 6 месяцев назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከክፉዎች በቀሚሷ ትከልልህ እርጋታህ😍

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 6 месяцев назад

    ✝️እሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ ትክክለኛ ሐዋርያ ፀጋውን ያብዛልህ ለምን ስባል ስለሜቤቴ ስስቤክ ልቤ ይመሠጣል ለምን እች እሜቤታችን የክርሰቶስ ማረፈያው ናት የሥኔ ፍጥረት መዳኛ ስለሆነች አሜን ተባረክ መምህር እናመሠግናለን።✝️🙏🙏🙏

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 6 месяцев назад +2

    ቃለሂወትንያሠማልንበእውነትበረከትህ ትደረብን መምሀረ

  • @birukmoges754
    @birukmoges754 6 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያድልልን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 6 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን መምህር🙏🌷🌷

  • @SpanePhone-wc3vj
    @SpanePhone-wc3vj 5 месяцев назад

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Mekdes-c2u
    @Mekdes-c2u 6 месяцев назад

    ተመስገን አምላኬ በዘመናችን ምርጥ ምርጥ ለሰጥኸን አምላክ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @WondeK-w2h
    @WondeK-w2h 6 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 5 месяцев назад +1

    ክብር ለእመቤታችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 5 месяцев назад

    ቃል ህይዎት ያስማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TigistTenkir-jo4yu
    @TigistTenkir-jo4yu 5 месяцев назад

    አሜን ቃለሂወት ያሰማለን ወንድማችን እኔ ምኞቴ ብዙ ነው ግን የልቦናዬ መሻት ትፈፆምልኝ ስሟም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 6 месяцев назад

    በዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 5 месяцев назад

    አሜን❤❤❤አሜን🙏🙏🙏አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለባታችን አባ ጎባህ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን እመቤቴ ጠብቂን❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 6 месяцев назад +3

    እናቴ ሆይ ፍቅርሽን አብዢልኝ ♥🌹 ዲ/ን ወላድተ አምላክ ትጠብቅልን❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @MesratT
    @MesratT 5 месяцев назад

    አሜንቃለህይወትያስማልን❤

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 6 месяцев назад

    የእኔ ሕይዎቴ ወላድተ አምላክ እመ አምላክ እመብዙሃን ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወለላይቱ እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይድረስሽ
    እኔ ሐጢአተኛ ልጅሽ ታቂኛለሽ ያለ አንች ባዶ ነኝ ስሙንም መጥራት አይቻለኝምና ምልጃና ፀሎብሽ የእናትነት ፍቅርሽ አይለዬኝ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 6 месяцев назад +1

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 5 месяцев назад

    ክብር፧ለመቤታችንይሁን

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 5 месяцев назад

    አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኻ ብሕቂ ሂወት ዝብሃል ትምህርቲ አዩ

  • @tsgeselomon6955
    @tsgeselomon6955 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግልት ዘመነወትን ያረዝምልን

  • @uss-pz6je
    @uss-pz6je 4 месяца назад

    Am🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️enAmen❤

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ትንሺ ሄኖክ ሀይሌ

  • @dauddamus-lw6rt
    @dauddamus-lw6rt 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🎉❤

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 6 месяцев назад +1

    አሜን (3)ቃለሒወትን ያሠማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 6 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ የሚቀር ትምርህት በጸጋ ያኑርልን

  • @UserUser-b5w3e
    @UserUser-b5w3e 5 месяцев назад

    ማርያማእናት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤

  • @welteTinsayi
    @welteTinsayi 6 месяцев назад +3

    ቃለ ህይዎትን 🙏🙏💚🙏 ቃለ በረከትን 💚🙏🙏🙏 ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን በእውነት 💚🙏 መምሕር ሄኖክ ኃይሌን ነው የሚመስለኝ ድምጹም መልኩም 💚🙏ዲ/ አቤል የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው 💚🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TigistFeleke-tw7rn
    @TigistFeleke-tw7rn 6 месяцев назад

    ቃለህይውት ያሰማልን ውድማችን ❤ መንግስት ሰማያይትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤🎉

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 6 месяцев назад +1

    በእውነት በመምህራን የሕይወት ቃል ያሠማልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @jacobtesfay5967
    @jacobtesfay5967 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen 🙏💙🙏💙🙏💙 kale hewt ysmalna wndmi 💙🙏💙🙏💙🙏

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እርሰተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Sabahovanagmail.comSaba
    @Sabahovanagmail.comSaba 5 месяцев назад

    Kale hiyewte yasmaln

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን🙏🙏

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 месяцев назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen qale hiweti yasemalena memerache 🤲🏻

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl 6 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሪች

  • @Mesfingodebo
    @Mesfingodebo 6 месяцев назад

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @ራሔልታደሰ
    @ራሔልታደሰ 6 месяцев назад

    ❤❤❤ qale hiwt yasmaln

  • @anisanagara3088
    @anisanagara3088 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @KibineshmarshuuMarshuu
    @KibineshmarshuuMarshuu 6 месяцев назад +1

    Ameen Ameen Ameen kale hiiwot yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @عففاننع
    @عففاننع 6 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia-y9t
    @Ethiopia-y9t 6 месяцев назад

    ❤❤❤
    Amen Amen Amen

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 5 месяцев назад

      Amenamenamen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ባቹ
    @ባቹ 6 месяцев назад +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤
    ትላትና መዳም ማህተብሽን ፍችው አለች እናም አስፈታችኝ ምን አስብ ይሁን አማላኬ አንተ ታውቃለህ እኔም በሃብል መስቀሉን አሰርሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YosefAlemu-bs4rl
    @YosefAlemu-bs4rl 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህራትን

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤kale hewote yasmalne bedma btna yakoylne

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 6 месяцев назад +5

    እፍፍፍፍ እንዴትደስ ይላል ተዋህዶመሆን መታደል መመረጥነዉ ወይ ደስስስስስስይላል አምላኬ በንስሀ ከቤትህ መልሰኝ በሀጢያት ተጨማልቅ እንዳልቀር በስደት ለሀገሬ ለንስሀ አብቃኝ🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @ዳግማውትምስጋነው
      @ዳግማውትምስጋነው 2 месяца назад

      እኔ ብቻ እሚሰማኝ ይመስለኝ ነበር ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MuluMulu-i6z
    @MuluMulu-i6z 6 месяцев назад +2

    Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 6 месяцев назад

    እሚገርም ነው በእውነት ተባረክ

  • @መሲዘኦርቶዶክስተዋህዶ
    @መሲዘኦርቶዶክስተዋህዶ 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያስማልኝ

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 6 месяцев назад

    Amen kalehwate yasmalini 🙏🙏🙏❤️

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 6 месяцев назад +1

    ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 месяцев назад

    ቃለ ህወይትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሌላኛው ዳቆንሔኖክ ሐይሌ በስመ አብ ይገርማል እኛ ልባችን ደነደነብን እግዚአብሔር ልባችንን ጆሮ ይክፈተልን በእውነት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 6 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 6 месяцев назад +1

    Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..memhrachin..bewunet..yderegln..semten..lemedan..yabkan..❤❤❤❤❤❤

  • @JamuHaw
    @JamuHaw 6 месяцев назад +2

    Ye iwunetqal hiwet yasemalin fetari fitsamen yasamirilh bebetu yatsina ignam yesemanewun be sine libona yasediriben ameeeeen

  • @yimoyimo-23
    @yimoyimo-23 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 6 месяцев назад

    Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin dyakon

  • @serkalemAkelili
    @serkalemAkelili 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁለተኛዉ ዲ/ያ ሄኖክ ሀይሌ አደበተ እርቱ የእመቤታችን ፍቅራ ይደርብን

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰመያት ያዉርሰልን

  • @Yemariyamlej21
    @Yemariyamlej21 5 месяцев назад +1

    Kal,hiyiwet,yasmalgn

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 6 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @سندرا
    @سندرا 7 месяцев назад

    ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያዉርስልን ዲያቆን አሜን፫

  • @tejiibalageruuyoutube
    @tejiibalageruuyoutube 6 месяцев назад

    Qale hiweti yasemalena memerache 🤲🏻🤲🏻

  • @EeEe-n2i
    @EeEe-n2i 6 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜህን እደማቶሳላ እድሜ ያርዝምልን

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 6 месяцев назад +1

    Memhr kalehiwet yasemaln 🙏

  • @Sara-gu5nd
    @Sara-gu5nd 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ AMEN AMEN AMEN

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አምልልካችን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
    @ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 6 месяцев назад

    ቃል ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 6 месяцев назад

    Kala hiwot yasamalen badem baten yetabekeln AMEN AMEN AMEN bawentu yehun yedarageln

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 6 месяцев назад

    Amen he looks Dac henoke tebark