የአብሮነት ምድር የታሪክ ዳናዎችና ጥንተ ስልጣኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 июн 2024
  • በአርጎባ የሚገኙ የእስልምና ታሪክ መነሻ ዳናዎች እና ጥንታዊ ስልጣኔን የሚያሳዩ ቅርሶች ዶክመንተሪ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 8

  • @ethiojebertimedia
    @ethiojebertimedia Месяц назад +2

    ዋው። ከማለት በቀር ምንም የማይባልለት። የምስል ጥራት የትረካው ውበት የማብራሪው ሳቢነት እንከን የማይወጣለት ድንቅ ዶክመንተሪ። ወደ ፅንሰ ሀሳቡ ስገባ አርጎባ ተነግረው የማያልቁ የኢስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የሆኑ ብዙ ኢስላማዊ የኢትዮጵያ ቅርሶች አሉ። ትኩረት በጣም ይሻሉ። ኢቲቪ ላደረገው አስተዋፅኦ ምስጋናችን ከልብ ነው። ታሪኳ ሲሳይ እንደስምሽ ታሪካዊ ስራ ነው የሰራሺው ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @TyygGgg-il1oc
    @TyygGgg-il1oc Месяц назад +2

    ማሻ አለህ ደሰ የሚል የሞያ አገላለፅ የታየበት ዶክመንተሪ ጀበርቲዎች አርጎባዎች ገና ያልተነኩ ብዙ የሃገር ኩራት የሆኑ ቅርሶች አሉት ቀጣይ በዘርፉ የሚመለከተው ሁሉ ርብርብ ማድረግ አለባቸው።
    ጋዜጠኛ ታሪክና ቡድኑቿን ላደረገችው ጥረት ከል እናመሰግናለን እንወዳቹሃለን

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝንል ይህን ታሪካዊ ቦታ በንድህ አይነት ሁኔታ ማየት የባህል ሚኒስቴር የአርብ ሊጊ የእትዬዽያ እስልምና ኮሚቴ ለዚህ ትኩረት መስጠት አለበት

  • @Argobwa
    @Argobwa Месяц назад +3

    ሃገሬ 😢ውበቷ አርጎባይ ❤

  • @user-Manatube
    @user-Manatube Месяц назад +2

    አርጎባን ማየት ህልሜ ነው ❤❤

  • @MkMoha-pr8ik
    @MkMoha-pr8ik Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 Месяц назад +1

    1445-133 hijra=1312 years exactly,this is amazing,the great historical site should be preserved well not this way😢

  • @HgcxGdxxx
    @HgcxGdxxx Месяц назад +1

    Mesarat alebet yeh tarik ina muslim yemigelise bota new