Ethiopia - Eletawi በእገታ የተገኘን ገንዘብ ሳይቀር የሚካፈሉ ሰርጎ ገብ የመንግስት መወቅር አሉ የኦነግ ከፍተኛ አመራር. July 10 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Комментарии • 19

  • @user-wp2he8cc6b
    @user-wp2he8cc6b 22 дня назад +1

    የፖለቲከኛው ትንታኔ ግን ገራሚ ነው በጣም የሰከነ የበሰለና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ነው

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 21 день назад

    የሚበረታታ ሃሳብ ነው።

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 22 дня назад

    Absolutely said. PM should have to bring this politician to the ministry status.

  • @Gtlprrpeek
    @Gtlprrpeek 22 дня назад

    መቼም ዙራችሁ አፍ የምትፈቱበት በአማራ ጥላቻ ነው ፕሮግራሙ ስለእገታ ነው እገታ የሚካሄድበት ይታወቃል የእሮሚያ ልዩ ኃይል የት ነው የተበተነ?

  • @DaniBoy-io2md
    @DaniBoy-io2md 21 день назад

    አብይ በንፅህና የሚሰራ ሰው ነው አላለም😊

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 22 дня назад

    ገና ቀደም ሲል ዶ/ር ነጋሳ ለህዝብ ያለውን ችግር ገልፀዋል::ችግሩ ከውጭ ሳይሆን ህዝብን እንመራለን ከሚሉት ቡድኖች ነው::

  • @user-wp2he8cc6b
    @user-wp2he8cc6b 22 дня назад

    ሽመልስ አብዲሳ መወገድ አለበት ካለበለዚያ ጉዳዩ ሊቆም አይችልም ስገምት አማራ ያለው ሁኔታ ስለሚያሰጋው ኦሮምያ ያለው እንቅስቃሴ እንዲቆም አይፈልግም

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 22 дня назад

    ያሬድ ዘወደይ this man is a joke .

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 21 день назад

    በእርግጥ ዶክተር ዐብይ በመንግሥት ስር ሆነው ከፅንፈኘው ጋር የሚሰሩትን ዝግ ብሎ ለማስወገድ የአሰቡ ይመስላል። ግን እነሱ እንደ አይቀድሞቸው ቢጠነቀቁ መልካም ነው።

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 22 дня назад

    ወቦን ሽፍታ አለው ኢብሳ ነጋዎ። የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንድ ቀን ያስጠይቃሃል

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 22 дня назад

      ቱልቱላ ዘራፊ ከሆነ ያው ሽፍታ ነው ምን ይበል ታዲያ ??? አንተ የዳውድ ቆለጥ!!!

  • @GGU900
    @GGU900 21 день назад

    በስም ዝርዝራቸውን ከነመስራጃ ከልተነገሩ በስም መጥፈት ይጠየቀሉ☝️☝️☝️

  • @DaniBoy-io2md
    @DaniBoy-io2md 21 день назад

    አብይ ገዳይ ነው።

  • @dawityontandawit4249
    @dawityontandawit4249 22 дня назад +1

    ኢብሳ እናተ ደንቆሮዎች ያመጣችሁት ጣጣ ዛሬ ሃገሪቱ አጣብቂኝ ላይ ስትወድቅ ሃላፊነት ከመውሰድ ይልቅ ሌሎችን መኮነን ትርጉም የለውም ኦነግ እስትራቴጂክ ለውጥ ያስፈልገዋል ኢትዮጲያ ትልቅ ሃገር ነች የጠባቦች የሃገር መምራት ውጤቱን አየነው ደም በደም ሆንን

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 22 дня назад

    ኢብሳ ነጋዎ እራሱ አቶ ዳውድ ኢብሳን አንድ አመት አግቶ ነበር እራሱም ባይሆን በብልፅግና በኩል

    • @yayaassalabasha4011
      @yayaassalabasha4011 22 дня назад

      ሰው በላ ! ዳውድ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላት ነው

    • @mohammednurhassen-eq1qe
      @mohammednurhassen-eq1qe 21 день назад

      @@yayaassalabasha4011 አንተ ባላጌ ዳውድ ጀግና እንጂ ሰው በላ አይደለም ጥሩንባ