ሰበር ሰራዊቱ በፋኖ ተቆረጠ "እጅ ስጡ አንሰጥም" ትንቅንቅ ሆነ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 ноя 2024

Комментарии • 26

  • @hawaseada
    @hawaseada Месяц назад +1

    💚💛❤my ፋኖ💚💛❤

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Месяц назад +2

    ሠራዊት ሲቆረጥ ተጨማሪ ሃይል ጠይቀው እስቀሚመጣላችፕው መጠበቅ አያስፈልግም ! ድል ለፋኖ !

  • @AbelTaye-tr5vr
    @AbelTaye-tr5vr Месяц назад +9

    አርበኛፋኖ ደረጀ የሉጆችህ ነፍስ ይማር

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Месяц назад

    መቼ ይሁን ከዝህ መከራ የምንገላገለው። ቸሩ መድሃንአለም በቃ በለን። በቃን ጦርነት አስጠላን ዘገኑን። ጦርነትን እናውግዝ እንቃወም። ሙት ቆጠራ ፈጽም አይጠቅመነም።

  • @gm3419
    @gm3419 Месяц назад

    ነብስ ይማር!!

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 Месяц назад +2

    ነብስ ይማር ጀግና ይሞታል እልፍ ጀግኖች አምርቶ ይሰዋል።

  • @AkeMelaku
    @AkeMelaku Месяц назад

    ደረጀን የምናፅናናው ፋኖን አንድ በማድረግ ነው አንድ ከልሆንክ ዘላቂ ድል አይኖርም

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Месяц назад +2

    ፋኖ ያሸንፋል🎉🎉🎉

  • @gilmangisto9282
    @gilmangisto9282 Месяц назад +1

    ፋኖ ያሸንፋል🎉

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Месяц назад +2

    ፋኖ ነፍሴ በርቱ የናንተ ይሻላል እየታገሉ እየገደሉ መሞት አለ እንጂ የአዲስ አበባ ህዝብ ዝም ብለው በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ሆነው በዛውም ላይ እየታፈሱ እየተገደሉ እየተፈናቀሉ ዝም ጭጭ ይገርማል ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh Месяц назад +1

    አማራዬ😢😢😢😢

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew Месяц назад +1

    ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ውለታህ ከባድ ነው ለአማራው ህዝብ

  • @ezraasteraye3721
    @ezraasteraye3721 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ለአማራ ነፃነት ተብሎ የሚከፈለውን መሰዋእትነት ፈጣሪ ፍፃሜውን ያሳምረው

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Месяц назад

    አሻፈረኝያለውን መሸኘት,አማራ የተማረከውን
    በሙሉ መመገብናለጤንነቱ.ማሰብ,ይቀንሳል

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc Месяц назад +1

    ፋኖ ደረጀ እግዚአብሄር እንደ እዮብ ይካስህ ነብስቸውን ይማር😢😢😢😢 ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Месяц назад

    አሁን አየር ኃይል አብራሪዎች አያንዳንዱ,በዝ
    ርዝር,ታውቀዋል,,የድል ቀን በቅርቡ>>>✅

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Месяц назад +1

    ምንዓይነት ፅናት ነው ወድሜ በእውነት ከቃላትና ከሰው አእምሮ በላይ ነው የኔ ጀግና

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад +1

    ፋኖ ደረጀ ሁለት ልጆቹን በመስዋት መስጠቱ እጅጉን ያሳዝናል። ይህ ምንም አላማ እና ገብ ለሌለው ጦርነት መስዋት መሆን አላዋቂነት ነው።ፋኖ የሚወጋው መከላከያ ውስጥ ለሚገኙት አማራ ጋር ነው።ወንድም ወንድሙን በመግደል ምንም ደስታ የለም።የሚደሰቱት በርገር እየገመጡ ወንድምን ከወንድም የሚያጋድሉ ሆዳሞቹ ዲያስፖራዎች ናቸው።

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Месяц назад +1

    ፋኖ ደረጀ በላይ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ሊባል ይገባል። የጀግና ልክ። እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠው።

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Месяц назад +1

    ደርግ,ኢሖዴግ ብልጽግና የተለያዩ ፓርቲ አመራሮች እንኳን ልጆቻቸውን የቅርብ ጓደኞቻቸውን ልጆች በጦር ሜዳ አሰልፈዋል? ማን ለአገርና ማን ለግል ብልጽግና እንደሚታገል ከፋኖ አርበኛ ደረጀ በላይ 2 የአብራኩ ልጆች በጦር ሜዳ መሰዋት ማረጋገጥ ይቻላል ለተሰዉት የአርበኛው ልጆች ነብስ ይማር!!ኢትዮጵያ ትኖራለች ውለታውን የምትከፍልበት ጊዜ ታሪክ ይመዘግባል የሞተልሽ ቀርቶ የገደለው በላ የሚለው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ታሪክ ሆኖ ይቀራል

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z Месяц назад

    ስለመ😊

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp Месяц назад

    Dil le amhara hizb! Jegina ayimotim! Bekum kememot kemekabir belay tarik serto memot tikitoch yemiyagegnut idil new.

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 Месяц назад

    Alama yelesh tigil? Ye abat ena yeliji torinet, kentu!!!!

  • @ayalewwassie
    @ayalewwassie Месяц назад

    minm mesewatnet yelewm le poletician but not for ethiopians

  • @nasmaser
    @nasmaser Месяц назад

    Birraligebalihim?

  • @asefuala4896
    @asefuala4896 Месяц назад

    Ljgnchachne...nbsachw
    ..batedy....gente...bekebere....terf.yga....jegna...fetare...tnatun...
    Ysteh...