ለእናቷ የ 130 ሺ ብር ወርቅ አደረገችላት /ለኔ ብለሽ ክፍል 1/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 600

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 месяцев назад +88

    የይዲዲያ ግርማና ለቃልዲን ግርማ እናት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፣
    የአየር ሀይሉ አብራሪ ግርማ ነፍስዎ በአፀደ ገነት ይረፍ፣

    • @tsehayhagos1491
      @tsehayhagos1491 11 месяцев назад +1

      የጀግና ሚሰት😢ጀግና ናት ልጆችሸ እግዚአብሔር ዪባርክልሸ ተባረኪ እድሜ ና ጤና ዪሰጥሸ ።

    • @tsehayhagos1491
      @tsehayhagos1491 11 месяцев назад +2

      ጀግናው ባልሸ ኢትዮጵያን አሰከብሮል እኛ የለረር ሰዎች ሁሌ ነው የምናስታውሰው የአየር ኃልና የኢትዮጵያ ሰራውት ሚሊሻ በጠቅላላው ጦሩ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ ነው መሪዎቹ ግን በሜዳ ነው የጣሎቸው ሁሉን በአገር ነው አሁንም በአንድነት ለኢትዮጵያ እንቁም ሁሉ በአገር ነው በፀሉት በምልጃ እግዚአብሔር እንጠይቀው ትልቅ መልክት ነው የሰጠችው በየእምነታችን እንፀልይ ተባረኩ ።

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 11 месяцев назад

      you' guys make me cry really really

    • @destatefera-h1f
      @destatefera-h1f 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ለሁሉም ዋጋ ይከፍላል።

    • @TegestAbat-s2z
      @TegestAbat-s2z 10 месяцев назад

      😂❤@@tsehayhagos1491

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 11 месяцев назад +47

    የኔም እናት ጀግና ናት ለፍታ ነው ያሣደገችኝ አላህ ያቆይልኝ አንችም ጀግና ነሸ በርች

  • @amansew
    @amansew 11 месяцев назад +96

    "ጀግና እናት" ቆንጆ ፕሮግራም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 11 месяцев назад +1

      አማን ሰው

    • @amansew
      @amansew 11 месяцев назад

      Weye wendme selam bualehu​@@SuleymanAli93

    • @abdulla3678
      @abdulla3678 11 месяцев назад +1

      አማን ሰው ጠፋህ ❤❤❤❤❤

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 11 месяцев назад +1

      አማንዬ አለህ ጠፍህ

    • @aragshange-rk3iw
      @aragshange-rk3iw 11 месяцев назад

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማን የኔ ምርጥ

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 11 месяцев назад +10

    እውነት ነው ምርጥና ጀግና እናት የሴት ወንድ ነች አይደለም ለልጆቻ ለኔም ምርጥ ጎረቤቴና ታላቅ እህቴ መካሪዬ ነች ያንሳታል ከአልማዝ በላይ ነች ሰኒ ልዩ ነች እረጅም እድሜ እመኛለሁ ።

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh 11 месяцев назад +14

    እረጅም እድሜና ጤና ያለአባት ያደገ ያውቀዋል በአለም ላይ ላሉ ጀግና እናቶች እረጅም እድሜ

  • @abebayegezehagn2148
    @abebayegezehagn2148 10 месяцев назад +3

    እውነትም ጀግና እናት ነሽ እውነትሽን ነው እናቴ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ያከበረ ይከበራል እናታችሁን በማክበራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ።

  • @altudz4055
    @altudz4055 11 месяцев назад +24

    በጣም 😥😥ምታሳዝነኝ ባሏ ሞቶባት ልጆቿን ምታሳድግ እናት የኔ እናትም እንደዚ ነች😥 ያኑርልን ያሉትን እናትቶች የሞቱትን ነብሳቸውን ይማር🤲

  • @AbaynehYinges
    @AbaynehYinges 3 месяца назад +1

    ግርማ ተካ መልካም ሠው ነበር። ሚስቱም ጠንካራ ሴት ናት እንኳን ልጆችሽ ደረሱልሽ።

  • @RozaAmha
    @RozaAmha 11 месяцев назад +16

    በህይወቴ እንደዚህ ቀን ተደስቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጀግና ልጅ ጀግና ነው። ኮራሁባችሁ እግዚአብሔር ለእናታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadeLight-t3z
    @TadeLight-t3z 11 месяцев назад +23

    ሶል ጀግና በርታ አንተን በቅርበት ስለማቅህ እዚህ ደረጃ መድረስ ጎበዝ ይህ ነው ሰው ማለት አመሰግናለሁ
    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን

    • @Solomon.ayenew
      @Solomon.ayenew  11 месяцев назад +2

      አሜን!በጣም እናመሰግናለን።

    • @mkdsmads5271
      @mkdsmads5271 11 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @የእናቷልጅ
      @የእናቷልጅ 11 месяцев назад +1

      ​@@Solomon.ayenewበጣም አድነቂህ ነኝ ወድሜ❤❤

  • @abusheta8672
    @abusheta8672 10 месяцев назад +1

    ጀግና እናት ነሽ በእውነት ይገባሻል። ውለታሽን አስበው ሰርፕራይዝ ያደረጉሽ ልጆችሽም ሁሉም ጀግኖች ናቸው። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ !!!

  • @sitotawdesalew6171
    @sitotawdesalew6171 11 месяцев назад +6

    ስንት የማይረባ ነገር ሰዉን በTV ሲያሳዩት ይዉላሉ፡፡ ብሮ አንተ ግን ጀግንነትህ ቀጥሏል ይመችህ ፡፡

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 10 месяцев назад +8

    ይጨምርላችሁ ለእናታችሁ ያንስባታል ይህ ሁሉ ቢደረግም የሧን ውለታ የሚመልስ የሚስተካከል በዝህ ምድር ለይ የለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏👏👏

  • @Salam-o3e4n
    @Salam-o3e4n 4 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢 የአናትም የአባትም ፍቅር የማያልቅ የማይጠገብ ነው አናታችን አረጅም አድሜ አና ጤና አመኛለው

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 11 месяцев назад +8

    የምትገርም እናት እና በጣም ደሰ የሚል ቤተሰብ
    ደስታሽ ፍፁሞ ሙሉ ይሁን ዘመንሽ ይባረክ ።በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት የአገር ኩራት ነሽ

  • @tadelelemma2103
    @tadelelemma2103 11 месяцев назад +11

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተጀምሮ እስከሚያልቅ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የምር ላረፉትም ጀግና አባታችን ነፍስ ይማር ለናታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ለልጆቹም የናታችሁን ክፉ አያሳያችሁ ሁሌም ተደሰቱባቸው ያንስባቻዋል ጀግና እናት

  • @MeseretShiferaw-u8d
    @MeseretShiferaw-u8d 10 месяцев назад +1

    ቃልዬ እናታችሁ ጀግናና።ረጅምእድሜና ጤና ተመኘሁ። ተባረኩ።ይገባታል!!!!!!!!ት!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigewedage6557
    @tsigewedage6557 10 месяцев назад +2

    እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ቃልዬ ቃላት የለኝም በህይወትሽ አይጉደልብሽ ሁሌ ሙሉ ያድርግልሽ

  • @asenakechaseffa5338
    @asenakechaseffa5338 9 месяцев назад +1

    እድሜና ጤናውን ከነቤተሰባቹ ይስጣቹ።

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 10 месяцев назад +1

    "የእ/ርን ስም የሚጠራ እርሱ ይድናል"
    አንቺ ጀግና እናት ዋጋሽ በሰማይ ትልቅ ነዉ የጀግናው ወታደር ሚስት ብቻ ሳትሆኚ የጀግኖች ጀግና የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ልጅ ንግግርሽ የተቀመመ ብቻ ምን ልበልሽ ዘመንሽ ትውልድሽ ብሩክ ይሁን።

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 11 месяцев назад +46

    ምንኛ መታደልነው እናትና አባት ስጋ ከፊለው ልጆቻቸውን ትልቅደርጃ አድርሰው ልጆች ደርሰው ቤተሰብን በዝህመልኩ የደስታ እንባ ሲያስነቡ በጣም ደስ ይላል ስቶቻችን ነን ለናቶቻችን ወለታ ያልመለስን😢

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 10 месяцев назад

      ሰብስክራይብ አድርግልን ቤተሰብ ሆነናል

  • @workuemebet7106
    @workuemebet7106 10 месяцев назад +1

    የጀግና ቤተሰብ ጀግና ነው ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏የወታደር ልጅ መሆን ጉዳቱንም ጥቅሙንም አውቀዋለሁ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 11 месяцев назад +7

    ነፍስ ይማር ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል የጀግኖች እናት የእግር ባለውለታ ብዙ ፈተና ሰዎችን አልፎ እንዲ ለቁም ነገር ማብቃት በጣም ደስ ይላል የእናትን ውለታ ብዙ ነው እግዚአብሔር እነዚህ ቤተሰቦች ፍቅርና ሰላም ይስጣችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @ayulegeseabeje96
    @ayulegeseabeje96 10 месяцев назад +2

    የራሴን ታሪክ የምሠማ ነው የመሠለኝ።
    ጀግና እናት

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 11 месяцев назад +3

    ሰኒዬ ይገባሻል በልጆችሽ ይህንን ምስክርነት እንደማየት ትልቅ እድል የለም ልፋትሽን እግዚአብሔር ቆጥሮታል መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ እውነትም ጀግና ነሽ ቃል በደንብ ገልፃዋለች

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru 11 месяцев назад +2

    እሼቱ ጋር ያደረከዉን እንተርቢዉ ሺህ ግዜ ነው ያየሁት እዉነት ሳላደንቅህ አላልፍም እኔም በብዙ ጥረት ፈተና ዉስጥ ነኝ እኔም አንድ ቀን እንደሚሳካ አልጠራጠርም አድናቂህ ነኝ ሰሎሞን በርታ ጠንክር

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 3 месяца назад +1

    አየዞሽ አባትሽ የሞተው ላገሩ ነው ሕወት ዘርተሽበታል አኔም በወቅቱ የሶማሊያ ይለባ ነበርኩ ግን በሕወት አለሁ በጣም ደስ ይላል እንደናንተ ጀግና ሚስትና እንደ አንቺ አይነት ልጅ ቢኖረኘ ምንኛ መታል ነበር ፣

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات 10 месяцев назад +1

    የኔ እናት እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ❤❤❤❤ እርጅም ዕድሜ ይስጦት የኔ ቆንጆ ስጦታው ይገቧታል በትክክል ስንት ምስዋትነት የከፈለች እናት ነች 😢😢😢😢

  • @solomonfeleke-s2p
    @solomonfeleke-s2p 10 месяцев назад +5

    በጣም ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው ሰውን በህይወት እያለ እንደዚህ ፍቅርን መገላለፅ ምንኛ መታደል ነው? ሰለሞን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ እናት አባት የመሰለ በዚህ አለም የለም በእናትና አባቴ የፈለገ ቢሆን አልደራደርም የእውነት ጀግና እናት ባልዋን ልጆችዋን ብዙ መሰዋት ከፍላ ለዚህ ደረሰች በጣም ደሰ የምትል እናት ሰነምግባርዋ በሃገርዋ የኮራች ጀግና ሚሰት የልጆቹም ሰነምግባራቸው በጣም አሰለቀሰኝ ታሪካቸው እናት አባቴም ቢምቱ አላህ የጀነት ያድርጋቸው የእናት አባት ያለው የታደለ ነው እነሱ ሰታጥዋቸው ቤት ባዶ ነው ምርቃታቸው ድምፅቸው መሰማት በጣም የተደሰትኩት የመጨረሻዋ ድካምዋ ሰኬት ላይ ሲውል አላህ እድሜ ጤና ይሰጥላችሁ

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 9 месяцев назад +1

    አይ እኛ የስንቱ ጀግና እዳ አለብን ምን መረገም ነው? ማነው ጀግኖቻችንን እንዳናከብር አዚም የጣለብን ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ለከፈሉት የህይወት መሥዋዕትነት ቤት እንኳን እንዴት ይነፈጋቸው ክቡር ሆይ! ለነጻነታችን ለክብራችን ለከፈሉት የደም መሥዋዕትነት በበኩሌ እጅግ አከብሮታለሁ ቸሩ መድኃኔዓለም በተከፈተ ገነት ሽቱ በተርከፈከፈበት ቅዱሳን ባሉበት ያሳርፍዎ🙏 ክብር ተከብረው ላስከበሩን ጀግኖቻችን ሁሉ ይሁን እናቴ እርሶም የጀግና ጀግና ስለሆኑ የተባረኩ ልጆችዎን በፍቅር በክር አሳዩን ዕድሜ ጤና ይስጥልን ልጆቹም ጀግኒት እናታችሁን ስላከበራችሁ ክብር ይስጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ የፕሮግራሙ አዘጋጅም የዘመናችን ጀግና ነህ ተባረክ በርታ ሀገሬ ስገባ እንደማይህ አምናለሁ💚💛❤🙏

  • @gravitymobile5767
    @gravitymobile5767 8 месяцев назад

    ጀግና እናት አምላከ ተክልዬ እድሜና ጤና ይስጥሉኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 11 месяцев назад +4

    የጀግና ሚስት ጀግና ናት የጀግና ልጅ ጀግና ነው ይህንን ለሀገሩ አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍሶ መቃብር የሌለዉን ወታደር እናዋርዳለን አሳዳጊ የበደለን እኔስ ከጀግናው ሰራዊት ጎን ነኝ እናንተስ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 11 месяцев назад +12

    ግን ለእናትየው ከልጅትዋ ከተሸለሙት ወርቅ ይበልጥ የወንዱ ልጃቸው የእውነት ሆኖ ቢሸለም ይበልጥ ያስደስታቸው ነበር ።ሌላ ሰበብ ፈጥራችሁ እናትየውን ማምጣት ይሻል ነበር ።

  • @roberrtesayas
    @roberrtesayas 9 месяцев назад +2

    betam liyu zigjit nw ,,,,,,,
    jegina enat egziyabiher edimena tena yisotat

  • @Mmmmmmmiturfv
    @Mmmmmmmiturfv 11 месяцев назад +6

    ኦኔ በጣም ነው ያዘንኩት ያባትየውን ፎቶሳይ የኔእናት አንቺ ጀግና ነሽ ልጆችሽም ጀግኖች ናቸው አባታቸውም በጀግንነት ነው ያለፉት በጣም የታደለ ቤተሰብነው እረጁም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ያባታችሁን ነብስ ይማር

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 месяцев назад +18

    ለመላው እናቶች እድሜና ጤናን ይስጥልን❤!

  • @Netsi-ug8ru
    @Netsi-ug8ru 11 месяцев назад +3

    ቃልዬ የኔ ተንሻ አብራደግ እደዚህ አደገሽ ለዚህ መብቃትሽ ጌታ ይባረክህ በጣም ነው ያኮርሺኝ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ 😢 በዚህ አጋጣሚ ሰላየሁሽ ደስ በሎኛል ( ፈርጁት የብርቃ ልጅ ከደዘ )

  • @samuel_nardi
    @samuel_nardi 11 месяцев назад +5

    ጎበዝ እንዲ ነው የጀግና ልጅ አናትሽንም ነፍ አመት ያኑርልሽ አባትሽንም ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልሽ ዋጋ ከፍሎ ማሳደግ እንደዚ የስከብራል: ክብር በብዙ መከራውስት እያለፉ ልጆቻቸውን ለሚያሳድጉ እና ላሳደጉ የኢትዬጵያ እናቶች

  • @tewodroswubalen4110
    @tewodroswubalen4110 11 месяцев назад +4

    ድንቅ ቤተሰብ እግዚአብሔርን ያከበረይከብራል ጌታ እኮነው❤❤❤❤

  • @wionshetgetachew5595
    @wionshetgetachew5595 11 месяцев назад +4

    ሰኔዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር የልፋትሽን ውጤት አሳምሮልሻል በጣም ነው ደስ ያለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 месяца назад +1

    እንዲህ ልጆቻቸውን እየተው ለተሰውልሽ ሀገሬ ዛሬ እርስ በእትሳችን በጦርነት ስትታመሽ አዝናለሁ ነብስ ይማር እናት አላህ ይስጠወት

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 11 месяцев назад +10

    እጅግ ደስ የሚል ነገር ነው እናት ተመስግና ተመስግና አያልቅም በጣም ደስ ይላል የጀግና ሚስት ኩራት ሊሰማት ይገባል ልጆቹም ደስ ይላሉ ያደረጋችሁት በጣም ያስመሰግናችኋል እረዥም እድሜና ጤናን ለቤተሰቡ ተመኝሁላችሁ።

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 11 месяцев назад

      Masallah Masallah Allah with you Allah taker you Allah gave to you Loing Life with you family

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 11 месяцев назад

      l m amazing about that.

  • @ayenewumoges5967
    @ayenewumoges5967 10 месяцев назад +1

    ብዙ ጀግና እናቶች አሉ ያንች ግን ከሁሉም ይለያል ይበልጣልም

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 10 месяцев назад +1

    እ/ር የረዳት እናት ደግሞም የታደላቹ ልጆች እ/ን አመስግኑት ደግሞም ማምዬ ፊትሽን ሬት ተቀቢ አለመሠልቸት የኛ ጀግና ቤተሠብ

  • @mahletmekonnen7621
    @mahletmekonnen7621 11 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ስለሁሉ ይመስገን!! ጀግና እናት ረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን!!!!

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 10 месяцев назад +1

    እንባዬ አልቆም አለኝ ኡፍፍፍ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @tube8360
    @tube8360 11 месяцев назад +23

    የኔ ማር በጣም ያስዛናል ለአባትሽ ነፍስ ይማር😢😢😢 ለእናት ይገባታል ❤❤❤❤❤

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ 11 месяцев назад

      የኔ ማርበጣም ያሳዛናል ለአባትሽነፍስይማር😢😢😢ለእናትሽይገባታን❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 11 месяцев назад +22

    ነፍስ ይማር 😢😢የእናት ውለታ አስለቀሱኝ ስለሀሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነብስ ይማር ስም ከመቃብር በላይ ነው ክብር ለአገራቸው ክብር ለሚሞቱት የኢትዮጵያ ወታደሮች ማምዬ ይገባዎታል ከዚህም የበለጠ እንዲያዩ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ፈጣሪ ይስጦት❤❤❤❤😊

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 10 месяцев назад +2

    ሁሉም በእርሱ ሆነ።
    እግዚሃቤር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።

  • @HaymanotGcherqos
    @HaymanotGcherqos 11 месяцев назад +3

    ክብር ና ሞገስ እድሜ ና ጤና ለእናቴ ይሁን ለእናቶች ሁሉ ይሁን ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን።።።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 11 месяцев назад +4

    እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና
    ጤና ይስጦት እናቴ
    ክብር እና ምስጋ እናተ ዝቅ ብላችው እኛ ልጆቻችው ቀና ብለን እድንሄድ ላደረጋችውን እናቶቻችን ይሁንልን
    የእናቶችን ውለታ ምንም አይነት ቁስ እና ማቴሪያል አይከፍለውም ብቻ ግን የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነው እግዚአቤሔር ውለታችውን ይክፈልልኝ እናቶቻችን

  • @derejegirma4847
    @derejegirma4847 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ ክብር ይስጣችሁ የወታደር ቤተሰብ በመጽናታው ተጽናንተው እዚህ መድረስ ጀግንንነት ነው

  • @saronendeshaw9509
    @saronendeshaw9509 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ እስጣቸው የምትሉ ላይክ ሽር አድርጉ❤❤

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 11 месяцев назад +3

    እኔ በምን ቃል እደምገልፃችሁ አላውቅም የጀግና ሚስት ይገባሻል ክብር እጅግ በጣም ኮራውባችሁ የተባረካችሁ ቤተሰብ ናችሁ በእውነት እኔም ተረበሽው ውስጤ ደስታም ሃዘንም ገባኝ ይሁን አይዟችሁ ሁሉም ለበጉ ነው.

  • @tigestderibaw7507
    @tigestderibaw7507 11 месяцев назад +1

    በፈጣሪ ትናት ልጁን ነበር አይቸ በጣም ደስብሎኝ አላየሁትም ነበር በጣም ጀግኖቺ ነቹህ ሁላቹህም ተለፍቶ ለዉጥ ሲመጣ በጣም ደስ ይላን

  • @dawitenyew1675
    @dawitenyew1675 11 месяцев назад +1

    ወንድማችን አንተ የሁላችን አራያ የሆንህ የዘመኑ ጀግና ነህ በርታልን ከክፉ ይጠብቅህ ኮርቸበሀለው
    በዩትቭ በኩልሞ ከጅምሩ እንዲህ አይነት መልካም እና ለሀገር ክብር ሲሉ ዋጋ የከፈሉትን ሰወች እንደዚህ ባለ ባማረ መልኩ ማቅረብ መታደልና ከላይ የተሰጠ ካልሆነ ለሁሉም የማይቻል ነውና እግዚአብሔር በክብር በሞገስ አዚህ አድርሶሃልና አሁንሞ ይጠብቅህ ለበዙዎቻችን ትምህርት ነህና
    እናታችንንም ቀሪውን ዘመንዎን በጤና በክብር ያኑርልን

  • @zion6498
    @zion6498 11 месяцев назад +11

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉 የወታደር ቤተሰብ መሆን በራሱ የሚሠማ ስሜት አለ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 10 месяцев назад +1

    ሥንት ጀግና እናቶች አሉ ልጆችም የጀግና ጀግና ሥለእውነት ብርቱ ቤተሠብ

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 10 месяцев назад +1

    ሰኔ እግዚሐቤር ስላሰበሽ ይህን ታላቅ ነገር ስላደረገልሽ ጌታ ይክበር ክብሩን ይወሰድ እጅግ ደስ ነው ያለን ቃልኪዳን አና ወድምሽ ስላደረጋቹት መልካም ነገር እግዚሐቤር በትልቅ በረከት በማያልቅ በረከት ይባርካቹ ለበረከት ለትውልድ አስተማሪ መልክት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafiayano5968
    @ashenafiayano5968 11 месяцев назад +4

    እናንተ የተወደዳችሁ የተባረካችሁ ልጆች፡ በጣም ኮራሁባችሁ፡ ተባረኩ እናታችሁ ይገባታል፤ የሄዳችሁበት ርቀት የሚገርም ነው፡፡ ተባረኩ ፤ የበለጠ ከፍ በሉ፤ እወዳችሁዋለሁ፤ ሰኒ እንኩዋን ደስ አለሽ

  • @HalanAbara
    @HalanAbara 11 месяцев назад +2

    ኦፍፍፍፍፍፍ መን አይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭እንደ ዛሬ ባየሁት ተደስቼ አልዉቅም መታደል ነው 🎁🎁🎁🎁🌹🌹🌹

  • @etonegat6564
    @etonegat6564 11 месяцев назад +6

    እማየ ንግግራቸው ሲያምር ጀግና እናት

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 10 месяцев назад +3

    ደስ እያልን አዳመጥኩ የደስታ እንባ ስቅስቅ ብዬ አነባሁ❤

  • @Mulumulu-d7n
    @Mulumulu-d7n 11 месяцев назад

    ጀግና እናት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 11 месяцев назад +3

    እህ የኔ ጀግና እህት ለማየ ከይህ በላይ ይገባታል እረ አቅፊ ከሳምካት 12 አመቴ በጀዋል በቪደዋ ነበር አብይ ዘጋን ለማየ ያሳታል እማየ እወድሽ አለሁ የኔ እናት ብቻ ሳኮኒ የልጀም እናት እማየ እረጅም እድሜ

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 11 месяцев назад +19

    በጣም ልብ ይነካል ግን ደግሞ መታደል ነው እናትን እንደዚህ ማመሰገን።

  • @Lehulem
    @Lehulem 10 месяцев назад

    😭😭😭 እፍፍ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። የአባት ሞት ከባድ ነው። በ ወ/ሮ ሰናይት ውስጥ የኔን እናት አየኋት እና እሪሪ ብየ አለቀስኩ ። የእውነት በጣም ጀግና እናት ነች።❤❤❤

  • @sinte4959
    @sinte4959 11 месяцев назад +2

    ጌታ ምስክሬ በእንባ ነው አይቼ የጨረስኩት። the same history that I have. በህይወት እያለች ነጋ እንዳይቆጨኝ ለእናቴ የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ።

  • @saronzakaryas1111
    @saronzakaryas1111 10 месяцев назад +1

    ጠንካራ እነት ይገባታል እግዚአብሔር ራዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እነት

  • @MeklitShumte
    @MeklitShumte 11 месяцев назад +1

    ቃልዬ በእውነት ገና በፊት ሳውቃችሁ ታስቀኑኝ ነበር ሰኒዬ እድሜና ጤናን ያድልሽ

  • @AlganeshTekle-b2j
    @AlganeshTekle-b2j 10 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የምትይ ልጅ ወደድኩሽ ልጄ ያስብሽው ይሙላልሽ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹህ እናት እኮ አለም ናት ሺ አመት ያኑራት ❤️👏 የእኔም እናት ያለ አባት ነው ያሳደገችኝ ጠቁራ ከስታ ብዙ ነገር ሆና አራት አመት አረብ ሀገር ሰርቼ ቤት ነው የሰጠዋት ❤

  • @eyerusalemkassa937
    @eyerusalemkassa937 7 месяцев назад +1

    Egizabher rgim edimena tena yististilish ❤❤❤❤

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ 6 месяцев назад +1

    ለናአታቹህ እድሜናአ ጤናአ ይስጣአቸዉ

  • @VipMdvip
    @VipMdvip 11 месяцев назад +4

    የቃልን እናት እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @rahelzegeyezewudu1511
    @rahelzegeyezewudu1511 10 месяцев назад +1

    ጅግና እናት ጅግና ልጆች ፍቅራችሁን መድሀኒአለም ይጠብቅላችሁ መልካም ቤተስብ ለሀገርም ክብር ነው ።

  • @AbeleAbele-u6f
    @AbeleAbele-u6f 11 месяцев назад +4

    እንደዚህ አይነት እናት በደንብ ልትመሰገን ይገባል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ያባታችሁንም ነፍስ ይማርላችሁ ለሀገሩነው የተሰዋው ክብር ይገባዋል

    • @tsehayabera-wk3to
      @tsehayabera-wk3to 10 месяцев назад

      ኡፍፍፍ ጀግና እናት የሁለት ጀግና ልጆች ሆናችሁ ኮራሁባችሁ ቃልዬ በበሽተኛ ጎኔ አስለቀሣችሁኝ ይሁን የደስታ እምባ ነው እናታችሁን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ

  • @firewbekelewmariam75
    @firewbekelewmariam75 11 месяцев назад

    ከብዙ ጀግና እናቶች ውስጥ የጀግና ሚስት አሁንም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ ፣አንቺ ያልኩት ለፍቅር ነው እናት አንቺ ስለምትባል

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 5 месяцев назад +1

    አሜን ተባረኩ

  • @edel1883
    @edel1883 11 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና እናት ሻማት ኑሪ ማማዬ ክብር ለናቷች እና ላባቶች የእውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @enbakobababu9196
    @enbakobababu9196 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው መልካሙን ያልብሳቹህ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 11 месяцев назад +2

    ውድ ደግ የኢትዮጵያ ልጅ ፡ እንኳን፡ፕሮግራምህን፡ተዋወቅሁ፡፡ መልካምን ሰው፡፡አደባባይ በክብር፡ በማውጣትህ ፡ ክብር ይግባህ፡ ምክንያቱም እድለኞች፡ናቸው፡፡ ምን ማለት፡
    እንደሆነ፡ ሲናገሩ፡ አይተናል፡፡

  • @FevenGebereamskle
    @FevenGebereamskle 10 месяцев назад +1

    ❤😢😢😢 enkan lezi abekish lesu yamenut endazinw egziabher yalmkiarts yebarkachuuuu

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ለእናታአችን የጀግና ባለቤት ጀግና ነች !

  • @getahunnegatu-x7p
    @getahunnegatu-x7p 9 месяцев назад +1

    ስም ያለዉ ጦርነት ነበር በወቅቱ ለሀገር የተከፈለ ❤❤❤ የአሁኑ ጦርነት በብሄር እርስ በእርሳችን አባሉን እግዚአብሔር ከሀገራችን ያጥፋልን ❤❤አሁን እንኳን የወረደ ማንነት ያለዉ መከላከያ ሳይሆን የሰፈር ወንበዴ ኦሮሞማ አጋች ገዳይ አራጅ ሰዉ በላ ነዉ ያለዉ የቀድሞ መከላከያን እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay277 11 месяцев назад

    በጣም ምርጥ እናት ትልቅ የጽናት ተምሳሌት ደስ የሚል ፕሮግራም እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት!!

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 месяцев назад +1

    ጀግና. እናት. እግዚአብሔር. እድሜና ጤና. ከሁላችሁ. ይስጣችሁ. ❤❤❤

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 11 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ሳይሆን የገደለሽ በላ ጀግኖች ለሃገራቸው ተሰውተው ቤተሰቦቻቸው የሚረሱባት ሃገር አፈ ጮሌዎች ስልጣን ላይ ሆነው ከነዘመድ አዝማዶቻቸው የሚዘርፏት ሃገር። ክብር ለኢትዮጵያ አንድነት ለተሰዉ ጀግኖች💚💛🧡🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 11 месяцев назад +3

    ጀግና እና፡እድሜውን ያድልሽ ክብር ይግባሽ፡ልጆሽም ይባረኩ፡፡፡፡እንኳን አደረሳችሁ፡፡

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 11 месяцев назад

    በስላሴዎች ስም ከጅምሩ እስከሚያልቅ ድረስ እያለቀስኩኝ የጨረስኩት ቪዲዮ ነውና የእናትነትን ጥግ ምን ማለት እንዳይ ያለደረገችኝ ጀግና እናት ናትና ቸሩ መድሃኒያለም እሩጅሙን እድሜውን ከጤና እና ከፍቅር ጋር ይስጥሽ ። ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semanshe
    @Semanshe 11 месяцев назад +3

    ምን ብዬ እደምኮምትም ጠፋብኚ ብቻ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር በጤና ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @weldegiorgistsegay6341
    @weldegiorgistsegay6341 10 месяцев назад +2

    ከሻለቃ ግርማ ጋር ሻምበል ፀጋይ የሚባል የአንድ ልጅ አባት ሙተዋል እግዝያብሔር ነብሳቸው በገነት ይኑራቸው ።

  • @derejemogus4550
    @derejemogus4550 11 месяцев назад +4

    ደስ የሚሉ እናት ጠንካራ ቆንጅዬ እመቤታችን ጤና እድሜ ትስጦት❤

  • @IftuD
    @IftuD 10 месяцев назад

    ጃግና እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጠችሁ አንቺም ተባረክ ያኔ አስተዋይ❤

  • @mulufekadu
    @mulufekadu 11 месяцев назад +1

    ቃልዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆጆ እኔ ያ ፓይለቱ ልጅ አስበውና እግዚአቤር እድሚ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁንለት የኔ ጀግና

  • @marysam9193
    @marysam9193 10 месяцев назад +1

    አይ ኢትዮጵያ ዋጋ የከፈሉልሽ ሳይሆን ዋጋ ያስክፈሉሽ የሚዝናኑብሽ።በተለይ የባለ ውለታ ልጆቿን የመንከባከብ ግዴታችን ባለመወጣታችን በጣም ነው የሚያንገበግበኝ ውይ ነዶ።

  • @abyotbelay7603
    @abyotbelay7603 8 месяцев назад +1

    ዳግም ህመም መቀስቀስ ነው photo አይሰጥም ሌላው ሁሉ ደስ ይላል

  • @alexenyew7599
    @alexenyew7599 11 месяцев назад +5

    ነብስ ይማር አንች ማለት እደለኛ ነሽ ለናትሽ ቢንስ እንኳን ለናትሽ አለሁልሽ ደረስኩልሽ ብለሻታል አንችም ክብሩን ይውስድ መዳህኔለም እድምና ጤና ይስጥልሽ