#Yeayat

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 мар 2024
  • #addisdrama : ለተፈጠረው የድምፅ ችግር ይቅርታ እንጠይቃለን፤
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 56

  • @alemayatube
    @alemayatube 3 месяца назад +38

    ውይ መጣቹሁ እስኪ በሳምንት ሁለቴ ምትሉ በላይክ

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z 3 месяца назад +6

    ትንሽ የድምጥ ችግር አለው ይስተካከል በተረፈ በጣም ምርጥ ናችሁ ❤❤❤

  • @Hayt602
    @Hayt602 3 месяца назад +16

    አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ አምሮኝ ነው😂😂

    • @user-nx6et7dx5z
      @user-nx6et7dx5z 3 месяца назад

      እኔ ላይክ አረኩሽ❤❤

    • @Hayt602
      @Hayt602 3 месяца назад

      @@user-nx6et7dx5z አመሠግናለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 месяца назад +4

    ቹቹ 😂ቱቱ 😂ሊሊ 🤣ግሩሜ 😂ምርጥ ናችሁ በርቱልን 🙏❤

  • @user-lt7ib8wd4i
    @user-lt7ib8wd4i 3 месяца назад +5

    ቱቱዬ መጀመሪያ ጊዜ የአይን ፍቅር የያዘኝን ጊዜ አስታወሰችኝ😢

  • @fisiha6332
    @fisiha6332 3 месяца назад +1

    Ye zare editing lik aydelem wudoche ❤

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra 3 месяца назад +9

    ቅመሞችየደምሩኝ በቅንነት የሮመዳንሥራ አላህ ያግዛችሁ

  • @g.m.c.5113
    @g.m.c.5113 3 месяца назад +1

    ግን ሊፕሲንክ ጥሩ አይደለም ኤዲቲንግ ላይ ችግር አለው ጥረታችሁ ግን አሪፍ ነው በርቱ ❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 месяца назад

    ቱቱ ፍቅር ያዛት 😅😅😅 የኔት ፍቅር ነው የሚይዛት

  • @user-cq6iq9vk4d
    @user-cq6iq9vk4d 3 месяца назад +1

    .ቱቱን ፍቅር የዘት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qd6zb4bh2f
    @user-qd6zb4bh2f 3 месяца назад +1

    ወይ ሊሊ ስወድሽ❤❤❤

  • @user-zc3jm9wu6w
    @user-zc3jm9wu6w 3 месяца назад +1

    ቱቱፍቅርያዛትበቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @akkasumakoo5275
    @akkasumakoo5275 3 месяца назад +3

    የዛሬ ካሜራ ማነ ኤዲት ትክክል አይደለም ይደብራል መስተካከል አለበት የቹቹ ድምጽ የጉሩሜ 😅

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p 3 месяца назад

    ወይ እነ ቹቹ ቱቱ ሊሊ ስማችሁ 😂😂😂በመጨረሻም ቱቱ አፈቀረች😅😅😅

  • @user-je2cl1zs7v
    @user-je2cl1zs7v 3 месяца назад

    ዛሬ ደሞ ትርጉም ነዉ ዴ የምታወሩት እና እናተ የምትነጋገሩት ይለያያል 🤣🤣

  • @IsAl-ti9fk
    @IsAl-ti9fk 3 месяца назад

    😍

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 3 месяца назад

    ተቅ....ጥ አትበል ሸርተቴ በል አላለችም 😅😅😅

  • @HsbsvHdbd-eo1xw
    @HsbsvHdbd-eo1xw 3 месяца назад

    የዛሬው😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-kx2cn9vv5t
    @user-kx2cn9vv5t 3 месяца назад

    ነቢል ቱቱ ሊሊ ግሩም ምርፕ ናችሁ በርቱልን😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @1man568
    @1man568 3 месяца назад

    ድምፅና አክቱ አብሮ አይሄድም

  • @akkasumakoo5275
    @akkasumakoo5275 3 месяца назад +1

    IIjoollee biyya arabaa hojataa hundi keessan nama biyya itoophiyaa keessaa bahe yeroo jalqabaaf biyya arabaa hojatee nuuti agarsiise waqayyo jirenyaa isa haa dhorkatuu

  • @laugh7973
    @laugh7973 3 месяца назад

    Audio to Video synchronization ልክ አይደለም። በጣም ያስታውቃል። አንዳንዴ የሚፈጠር ነገር ስለሆነ በሚቀጥሉት ስራዎቻችሁ ላይ ትኩረት አድርጉ።

  • @user-re7vp5sf9h
    @user-re7vp5sf9h 3 месяца назад

    ቱቱ ግን ትችላለች በብዙ እንያት አሰሩልን❤❤

  • @tsionabiyot4258
    @tsionabiyot4258 3 месяца назад

    ሲያውሩ እና ድምፃቸው እኩል አይደለም በተረፈ በጣም አሪነው እና ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በቆየ ቁጥር እኛንም እየሰለቸን ይሄዳል

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w 3 месяца назад

    እኮንሠላምመጣችሑ

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 3 месяца назад

    አይ ሊሊ ግን 😂😂😂 ስወዳችሁ ደሞ

  • @user-nx6et7dx5z
    @user-nx6et7dx5z 3 месяца назад

    ቀጥሉበት

  • @alonesad255
    @alonesad255 3 месяца назад +1

    Ere besamente holete gen video ena soundo ayegeniom

  • @user-fy4cv5gz4h
    @user-fy4cv5gz4h 3 месяца назад

    ግን ስማቹ ቹቹ ቱቱ ሊሊ❤😂

  • @HanaTsegaye-nc8qk
    @HanaTsegaye-nc8qk 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z 3 месяца назад

    የምወዳችሁ😂😂😂❤❤❤❤

  • @RAl3442
    @RAl3442 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉❤❤ አረ ❤😂😂ቃጣዪ❤❤❤ አረ ቃጣዪ

  • @user-xm7dn4rv8q
    @user-xm7dn4rv8q 3 месяца назад

    ቱቱን ስወዳት😂❤

  • @Hayt602
    @Hayt602 3 месяца назад

    ቱቱ አፈቀረች😂😂😂😂😂😂

  • @user-je2cl1zs7v
    @user-je2cl1zs7v 3 месяца назад

    ኧረ በፈጣሪ አታቆዩት 🤣😭

  • @erehimawase3509
    @erehimawase3509 3 месяца назад

    ድምፅ ኤዲት ተበላሺቷል

  • @mulu216
    @mulu216 3 месяца назад +1

    ቶሎቶሎልቀቁትስወዳችሁ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 3 месяца назад +1

    ለምንድነው ድምፁን ቅጂን የማታስተካክሉት?

  • @user-xz7tc7cu5j
    @user-xz7tc7cu5j 3 месяца назад

    😂😂😂❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ds8ng4tg4s
    @user-ds8ng4tg4s 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-ct1tg5wv2v
    @user-ct1tg5wv2v 3 месяца назад

    አቀራረፁ ተበላሸባቹ😢😢😢😢😢

  • @user-up3rc4ke5v
    @user-up3rc4ke5v 3 месяца назад

    😅😅

  • @user-rp6vr1vi3w
    @user-rp6vr1vi3w 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cn2qs3cu1n
    @user-cn2qs3cu1n 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulu216
    @mulu216 3 месяца назад

    ምድነውድምፅተዛባ

  • @NabiyatRayyaa-hm8zm
    @NabiyatRayyaa-hm8zm 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zoziZozi-uo3hn
    @zoziZozi-uo3hn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤😂