Mulu Alen | Hageren ሙሉ አለን | ሀገሬን - New Ethiopian Music 2022 Official Music
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Mulu Alen | Hageren ሙሉ አለን | ሀገሬን - New Ethiopian Music 21 April 2022 Official Music
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ ተጋብዘዋል :: በየቀኑ አዳዲስ ሙዚቃዎች እንዲደርስዎት ላይክና ሰብስክራይቭ ያድርጉ ::
Don't forget to like and subscribe to watch this kind of songs every day.
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Mulu Alen
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com
ሌላ ወኔ ቀስቃሽ ባለድምጽ ኢትዮጵያዊ ። ስንቶች እኮ አሉን ለሀገር አለኝታዎች። አይዞን ወንድሞቼ።
አገሬ ኢትዮጵያ ኩሪይገባሻል ጀግነየአማራ ፋኖ አንበሳ አይበገሬ የማያሰደፍረሺ ፋኖ ጀግናልጂ ወልደሻል አማራዬ የሀገር ዲምቀቱ አብሺር ይነጋል ፋኖየኔ ጀግነ 😭😭😭😭😭😭
አይዞህ ቆፍጣነዉ የኢትዮጵያ ,የጎጃም ,የጎንደር ልጅ
ኢትዮጵያዊነት መሆን ብቻ መታደል ነው
አይዞህ በርታልኝ ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች ኢትዮጰያ ሀገሪ ኩሪ በልጆችሽ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያን አገሬ አትንኩብን አትነካኩብን እጅ እንዳይበዛ እጅጅ ትልብናለች ጭንቅ አትችልም ❤❤
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
በጣም ወኔ ቀስቃሸ ቀረርቶ ነው።
ትዝአለኝ የጀግኖች አገር አገሬ በጌምድር/ጎንደር።
አይ ኢትዮጵያ ጀግና መች ይጠፋብሻል ፡ አገዉ ምድር ጀግና ፈረሰኛዉ
አለ በለው አንተ በርታ የነ ቴድ ፣የነ በልየ፣የዘሜ፣ትንፋሽ።
ጨምር ጀግናው የአገሬ ሰው!
እውነት ሸፍት ዝመት ዝመት የሚል ስሜት ነው የተሰማኝ።
ምን አይነት ስጦታ ነው ያለህ አባቴ ከ30 ጊዜ በላይ አዳምጨዋለሁ፤ሌላም ጨምር።
አይዝህ,,ሁላምታሸነፋለች❤❤❤❤አይይይይይ
ደልለተገፋውአማራ❤❤❤❤
ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ
ክብር ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እንኩዋን አማራ ሁኘ ተፈጠርኩ
ውይ ጀግናው አማራ አይዞክ
ጀግናው የአማራ ልጅ 💪 አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታ
ENDA BEL ANTE!!! SAY IT SIR !!! AGERE SHEWA & WOLLO TOO!!! ENDA BEL ANTA !!!!
ነሰረኝ ❤❤❤
ነጎድጓዱ ፋኖ አጋየ አድማሱ ሁሊየም ጀግና ነህ ቦንቡን እንዴት እንደሚወረው
ድምፃዊ ሙሉአለን አዲስ ቀረርቶ ለምን አይለቅም መልእክት አድርሱልኝ Kokeb entartainmnet
እውነት ነው ወንድሜ ቢለቅ አሪፍ ነበር በጣም ወሳኝ ድምፅ ነው
በርታ
በጣምያሳብዳል ፍቅርይጨምራል አቤት አማራ
የማይጠገቭ ድምፅና ግጥሞች 💚💛❤️🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
3
ሙሉ ሽዋ ፡ወሎ፡ጎጃም፡ጎንደር።
አንድ አማራ፡አንዲት ኢትዮጵያ ።
ይህ ወኔ ቀስቃሽ art አሁን ያስፈልጋል።
እነሱም ይላሉ ተኩሰን አንስትም:-
እኛም እንላለን ቃታ አናስከፍትም..... ተሰብሰብ አሞራ ...። ውስጤን የሆነ ነገር ተሰማው
ጎጃም+ ጎንደር +ወሎ +ሽዋ=አንድ አማራ# አንድ ኢትዮጵያ 💚💛❤
ውስጤነዉ
Thanks thanks
melkam beal
የኔባ ኮን ይቆጨኝ ነበር እኮራብሀለሁ
ጀግናዩኑር❤❤❤❤❤ወይአማር
እረ ምረር ምረር አማራ ምረር ፋኖዬም ምረር ልክ እንደ ቅል አልመር ብሎ ነው ዱባ የሚቀቀል
አቤት ድምፅ ና ወኔ✅✅✅
ሸዋ ወሎን አብሮ ቢጠቅስ ፍፁም ምሉዕ ይሆን ነበር✅✅✅❤❤❤
ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ❤❤❤❤❤❤❤
ሀገሬ አይዛሺ ጠላቶችሽ ይወድማሉ
አይዞህ በርታልኝ
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች ኢትዮጰያ ሀገሪ ኩሪ በልጆችሽ💚💛❤️
ጀግና ፣ቱርልን
ወየውድምፅ,,❤❤❤❤በራትወድሜዋወየውዚሬስ
ሀገሬ,መቸነውሠላምእምታገኝው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በረቱልኝ ደሞቸ
አይ አማራዬ እስኪ ይሁና......✊💪
በርቱ ደስ የሚል ነው
ፈፈ
arife music new berta
Hager tebaki nachew, hagertitu degmo ensun tegedelalch ,Cadri ybelale enzh gegnoch haget tebekew emotalu
ወይ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርኮት
JUST SAY IT SIR !!! ENDA BEL ANTE !!!
ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abet dimtsh betam yamral ✊✊✊✊✊💚💛💗
Gegenaw merzu fano 💚💛❤💪
Egziyabhar yimesegen enkonm yenanete argegin fetariye
አርቲስቱ ሁላ ይኑርልን ባለስልጣኖችን ተዋቸው
ህወሃት ታስባለች ኢትዮጵያን ልትመታ
ላኩበት ለጎጃም ላኩበት ለጎንደር አስጨንቋት ይምጣ
የኔአባት😭😭
ENDA BEL ANTE !!!! SAY IT SIR !!!
thanks
Amhara music and culture 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥇🥇🥇🥇
Yaze goje
gerama new fetara yetabakehe
ayizohii yagere sew
hulum yalifal
አሪፍ ነው 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማራ ሁሌም ታሼንፋለች
አዋ አማራ አንድ አማራ አንድ አንድ አንገት ነው ያለን እናሼንፋለን::
አይዞን
ትችላለሕ በጣም
አማራ ዎቺ የኢትዮጵያ ዲምቀቶቺ
I love
ፋኖ የኔጀግነና አማራዬ የኔብርቱ አማራዬ አብሺርደሞቼ ሁሉም ለከይርነዉ ለበጎነዉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኔ ፍልቅልቅ ፋኖ የፍቅርሰዉ 🌺💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሠላምናችሁ
አበሳየ
ሰ/ሸዋ : ተጉለትና ቡልጋ:መንዝና ግሼ:ይፋትና ጥሙጋ:መርሃቤቴ ተዋርደህ በጅምላ ከመጨፍጨፍ ቀድመህ ተዘጋጅ ፋኖን ተቀላቀል የተደገሰልህ ሞት እያየኸው ነው ።የገማው ብአዲን ከምንም ከምንም አያድንህም እንዳትታለል።
Demlash amharay
Iife is shinin $ full altitude
ምንም አይነት መረጃ መጠየቅ አያሻም ፋኖ በቂያችን ነው ።
😍😍😍
ዋውውውው
እውነት ነው አማራ
Jegna a
Arayea
kerertoh ammegn wondemy
ይነጋንእደመሸአይቀርምበርታልኝአማራየከብርእናፍቅርለፋኖ።
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ፋኖ ሆይ አስተውል!!!
አንድ ሶስተኛውን ሀይልህን ወደ ጫካ እንዲሁም ተራራ ብሎም በርሃ አስገባ።
በመላው የአማራ ክልል ሁሉ መንገዶችን ዝጋ።
አማራ ሆይ ነቅልህ ውጣ እና ከተማህን እና ልጆችህን አድን።
በመላው አማራ ክልል በነብስ ወከፍ ወጥተህ አገርህን + እራስህን አዲን።
I live in by my own rule
❤
tileyaleh yamarayitu lij enbuuuuuuuuuuuuuuuuu megen
🎉🎉🎉🎉
እኔ አምሃራ ንኝ ግን የትግራይ ምንግስት ለአቢይ አህመድ የመገዛት ግደታ የለብትም ልህገመንገስቱ እንጂ። ሃገሬ እትዮፒያ እና አቢይ አንድ አይደሉም፡፡ እንኳን ትግረው አማራውም በዚህ ሰአት አቢየን መዋጋት አለበት፡፡
Jegina neh ..berta ...berta
አባቴ ግጥምክ በጣም ጥሩ ነበር ግን ስለ አብይ ያሳህው ገን አልተመቼኝም ምክንያቱም አብይም ያው እባብ ነው አተመነው።
ሙዚቃ
ፋኖ
ኑሩለሀገራችንአብሽሩ
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እንዷ በል ኧረ ሸር ላይክ ዋው ሀገሬ ❤🤸♂️🤸🏾♀️🏋🏼♂️🏋🏻♂️🏋️♂️🏋🏽♀️🏋🏼♀️⛷🏂🏌️♂️🏌🏿♂️💚💛💔 ✝️💓✝️☑️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⏪⏸⏩1️⃣🚻✅
አማራዉ ተራራዉ ኽረ ያመኛል
💯
ጀዝቦች ሞራል ስጧቸው እንደዚህ እያላችሁ። አልደግፍም ጨርሶ።
Kurat.lefano
❤❤❤
👍👍👍
ኢትዮጵያማ አትፈርስም ።
dmtsawiw mulu enqan des aleh
አሁን ኢትዮጵያ ብሎ የሚዘፋን ሳይሆን ስላማራነቱ የሚያቀነቅን ብቻ ነው የምንፈልገው ባማራ ደም የምቆም አገር ትውደም
አብይ,አብይ,አይ,አይ,ያተነገር'መቸም,አይቅናህ
አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ሸዋና ወሎሥ