እነዚህን ከሰጠሽው ለወንድ ልጅ ይወድሻል how to make him in love withe you |yod house

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 88

  • @TiggestT
    @TiggestT 10 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ ት/ት ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @phinhasdessie1041
    @phinhasdessie1041 6 месяцев назад +1

    እውነት ነው እህት ምከሪያቸው ለግንኙነት ለፍቅር ዋና ነገር ሰላምና ክብር በዋነኝነት ያስፈልጋል

  • @MissileMissile-nn4gq
    @MissileMissile-nn4gq 10 месяцев назад +3

    በጣም አሪፍ ምክር ነው እህቴ ተባረኪ❤❤

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 10 месяцев назад +3

    ባጣም ጠቃሚ ትምህርቲ ነው ❤

  • @FikerMuleta
    @FikerMuleta 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን ምክርሽ ያስፈልገናል በርቺልን!

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 10 месяцев назад +1

    ኧረእህቴ ትክክልነሺ ተፈለገ ገደል ይግባ አላህለኔታለዉ መቸም አያልፈኝም ተፈለገ ይጠረግ አባቴአደለም ከወዶቺ ልቤ ተሰብሯል 😊😊😊😊😊

  • @ZedShewa-j6w
    @ZedShewa-j6w 9 месяцев назад +1

    የኔ ውድ❤

  • @Muneera-f1o
    @Muneera-f1o 5 месяцев назад

    ያኔ,,ሂእት,,ትክክል,,,በሪቺልኚ,,,,,❤❤❤❤❤❤

  • @dhfg336
    @dhfg336 5 месяцев назад

    ዮዲትዬ ጣፍጭ ነሽ

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 10 месяцев назад +2

    በእውነት ተናግረሻል

  • @mahimahdu-kv9un
    @mahimahdu-kv9un 8 месяцев назад

    Tnx yene konjo lik nesh

  • @Muneera-f1o
    @Muneera-f1o 5 месяцев назад

    ትክክል

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 10 месяцев назад +2

    I just discovered your channel, I'm new, sub! Thank you for sharing!

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 8 месяцев назад

    እውነት እህት

  • @goodKing-n8l
    @goodKing-n8l 10 месяцев назад +3

    እባክሽ የኔ እህት እኔ ስደት ላይ ነኝ ና ፍቅረኛ ኣለኝ በፍቅር 6ዓመት ቆይተናል ልጅም ኣለን ና ግን ሁሌ እንጣላለን በቃ እኔ ካከረፈኩ 2 ሳምንት ተመልሼ ራሴ እደውላለው እሱም እንደዛ ቆይቶ ይደውላል ይቅር እንባባላለን ተራርቀን ስለሆንን ነው እንጂ እንዋደዳለን እያልን ግን ኣሁን ደሞ ተጣላን በቃ ምንም ደስታ ልትሰጠኝ ኣልቻልክም ኣትረዳኝም ብዮው እሱም ኣሁን እስከ መጨረሻ ከሄድሽ ደስ ይለኛል ብሎ ዘጋኝ አኔም ዝም ኣልኩ ግን መወሰን ኣቃተኝ ምን ይሻለኛል? እሱ ትመለሳለች ብሎ ኣስቦ ነው ወይስ ኣይፈለገኝም ? ምን ትይኛለሽ ምክር ስጭን ኮሜንታቶሮች ብትሆንም እናንተም ኣስታየታችሁ ስጡኝ እባካቹ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AliMohammed-x6m3k
      @AliMohammed-x6m3k 10 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ሰላሙን ያውርድላችሁ 🙏

    • @goodKing-n8l
      @goodKing-n8l 10 месяцев назад

      @@AliMohammed-x6m3k ኣሜን🙏

    • @hany3118
      @hany3118 10 месяцев назад

      አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ጋር ያለ ነገር ነው አንችን የምመክርሽ ነገር አብራችሁ በነበራቹበት ግዜ እንዴት ነበር እንደምወድሽ እርግጠኛ ነበርሽ ወይ አልጎዳሽም? ራስሽን ጠይቂ መልሱ ለራስሽ... ግን እነዝህን ነገሮች በደንብ አስተውይ እኔም ልክ እንዳንች ነኝ...ለማንኛውም የሷን ቭድዮወች ገብተሽ በደንብ አድምጭ ብዙ ነገር ትረጅያለሽ

    • @temerali
      @temerali 9 месяцев назад +2

      ዉዴ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም ግን
      ልነግርሽ የምፈልገዉ ነገር ከፃፍሽዉ ስረዳ ሀገር ስትገቢ ከተገናኛችሁ በኃላ ሁኔታዉን ማየት አለብሽ ስዴት ሁነሽ እንዳትወስኝ መራራቅ በራሡ ፍቅርያሳጣል ስለዚህ የሚፀፅትሽን ነገር እንዳትወስኝ

    • @goodKing-n8l
      @goodKing-n8l 9 месяцев назад

      @@temerali እዉነትሽ ነዉ የኔ እህት ኣመሰግናለው እንደዛ ማድረግ ኣለብኝ 🙏

  • @elcstore5170
    @elcstore5170 10 месяцев назад +10

    እነዚህ ደነዝወች ምንም ሰላም አያስፈልጋቸዉም

  • @mitikukassa9413
    @mitikukassa9413 10 месяцев назад +1

    ዮድ አመሰግነዋለሁ ለምክርሽ

  • @BahjaBitphone-e3t
    @BahjaBitphone-e3t 9 месяцев назад

    Tebarki

  • @mazaretaccount4414
    @mazaretaccount4414 9 месяцев назад

    Afe kurt yibel ewnet nw ehite berchilign

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 10 месяцев назад

    ትክክል ማመየ

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 10 месяцев назад

    ❤❤❤thanks

  • @martatilahun1443
    @martatilahun1443 6 месяцев назад

    Tebareki ehet

  • @MihretTeklu-ib1by
    @MihretTeklu-ib1by 11 месяцев назад +1

    Yes!❤

  • @melkethany
    @melkethany 10 месяцев назад

    Gobez ehete berchi ❤❤

  • @salem4086
    @salem4086 10 месяцев назад +2

    የሚገርምኝ ወንድን በስንት መንገድ ተለማምጠሽ ነዉ አብረሽ የሚትኖርዉ. ብቀርስ

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 10 месяцев назад

      ቁሞ ቀር 😂😂

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 9 месяцев назад

      ክክክክተመቸኝቁሞ ቀር ክክክ​@@medifentaw7513

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад +1

      እኮ እነሡን ብቻ አባብለን ልንይዝ እነሡ እንደፈለጉ ሊረግጡን አስበሽዋል😢😢😢

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 3 месяца назад

      እኮ

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf 10 месяцев назад

    yes..👌👌👌

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 5 месяцев назад

    Enameseginalen yalshiw lik new gn enem ahun lay yalewubet huneta ehe new.......yalehut wuch hager new ena liju ye hagere lij new enaweralen gze ysetegnal ysemagnal endewum yamakiregnal sle rasu ena ene lesu tilk simet alegn enam negerkut keza bohalam yaweragnal ende mimechew negeregn gn liben alamnm new yalegn ehe mn malet new ye set gowadegna ende lelew negrognal ahun gn ene wisten himem new misemagn bicha kalaweragn ydebregnal gn awke zm elewalew endizegawum ayfelgm btawerign des ylegnal yilal gn mn lifeter ende michil alakm yalehubetn huneta sayew bzegaw ena wederase bmeles des ylegnal gn mareg alchalkum mn larg???😢😢😢😢

  • @rigbabebe8953
    @rigbabebe8953 10 месяцев назад

    Thuru new tnxs ❤

  • @kiyyaatube9483
    @kiyyaatube9483 10 месяцев назад

    Yimachis yene mara mikirish betam asatemirongl

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 4 месяца назад

    ከልብእናመሰግናል

  • @SaudiSaudi-o6o
    @SaudiSaudi-o6o 9 месяцев назад +1

    ኧረ ለኔ መልሽልኝ እህቴ እኔ ባሌ ሲደውል እያወራን እያለ በቃ ይሱ ጋር ያፋጥጠኛን ምን ላርግ እያስከፍሁት ነው 😢😢

    • @ummuabdu7611
      @ummuabdu7611 8 месяцев назад +1

      ወላሂ እኔም እደዛው ያፋጥጠኛል ምንም ኣልገባኝ❤😂

    • @SaudiSaudi-o6o
      @SaudiSaudi-o6o 8 месяцев назад

      ፈጣሪ ይርዳን ከባድ ነው

    • @ሠዓዲዮቱብ
      @ሠዓዲዮቱብ 3 месяца назад

      ​@ናፍቆት ነው

  • @MeskeremMeskerem-o2z
    @MeskeremMeskerem-o2z 10 месяцев назад

    Yes❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 7 месяцев назад +1

    እኔ እራሡ ተጣልተናል ግን ወላሂ ይደዉላል ይቅርታ ምናምን ይለኛል እኔ ግን ወላሂ አንድ አልደዉልለትም ግን እወደዋለሁ እና ግን ያናድደኛል በቀልድ መልኩ እያረገ ሁልጊዜ ነዉ የምንጣላዉ ለምን እድህ ትለኛለህ ስለዉ ስለምወድሽ ነዉ ይለኛል

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 10 месяцев назад

    Koy gin melak nachew ende enezi wendoch

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 11 месяцев назад

    You're right Thanksgiving ❤

  • @zeleman1319
    @zeleman1319 10 месяцев назад +1

    Love

  • @ሙሀመድሀሊማዩቱብ
    @ሙሀመድሀሊማዩቱብ 10 месяцев назад

    ሠላምሠላም እኔበተሠብታርኩሺ ቆየሁኝ🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 10 месяцев назад

    ፍቅር የጋራነዉ እኔብቻ መጎዳት ይከብዳል

  • @bmm3152
    @bmm3152 10 месяцев назад +1

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @senaitkidane-g8w
    @senaitkidane-g8w 8 месяцев назад

    arif tmhrit new

  • @abibi5249
    @abibi5249 7 месяцев назад

    የውነት ግን ሴቶች ታለቅሳላቹ እኔ መጀመርያ እየተመላለሰ ሲለምነኝ ምንም አይመስለኝም ነበር ከዛ አብረን ሆንን ከዛ ደሞ ሸርተት ማለት ፈለገ እኔ ደሞ ይናፍቀኛል አቅፌው አላቅም ግን አሁን ያምረኛል ልነካው ግን ደሞ ዋጥ አርጌ ሲደውልም ኮራ እላለው ብቻ አላለቅስም የሆነ ቀን ስሜቶቼ እንደማጠፉ አቃለው አስታምማለው ራሴን

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @مريمسلطان-ل8غ
    @مريمسلطان-ل8غ 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤yes

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 10 месяцев назад

    ❤️❤️❤️

  • @koketiisulxan6186
    @koketiisulxan6186 10 месяцев назад

    ሁሉም ወንድ አይደለም😅😊

  • @dibootube816
    @dibootube816 10 месяцев назад

    😍😍👍👍

  • @BerhanBelayneh
    @BerhanBelayneh 11 месяцев назад

    ❤!

  • @seidahussen6111
    @seidahussen6111 11 месяцев назад

    Ewnt nw❤!!!

  • @Sebribelay
    @Sebribelay 10 месяцев назад

    ት/ቤ ከማደርሰኝ ሹፌሬ ፍቅር ይዞኛል ግን እሱ አያውቅም ምን ላድርግ እስኪ ንገሪኝ የእዉነት ከምሬ ነዉ ማታ 3 ሰዐት ደዉየ ዉይ ተሳስቸ ነዉ እለዋለሁ

    • @yodhousetwo
      @yodhousetwo  10 месяцев назад +1

      Sint ametish nw?

    • @Sebribelay
      @Sebribelay 10 месяцев назад

      20

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 10 месяцев назад

      Ayyy arfesh timihirtshin temari. Zm blesh bedibik mnm endataregi tetenkeki ntuh libishn endatakoshishi.

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 9 месяцев назад

      ጭራሽ ወደሺው ተጫውቱብሽ ነው የሚለቅሽ አረፈሽ ተማሪ ደረጃስደረሽ ለሁሉም ትደረሻለሽ ስሜት እጅ ፍቅር አይደለም ራስሽንጠብቂ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 9 месяцев назад

      ራስሺን ጠብቂ ወንዱ ከፍቷል

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 10 месяцев назад

    በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KalkidanKebede-op1ws
    @KalkidanKebede-op1ws 10 месяцев назад

    Ale ko tene gar gen ene mefelgewen wey megebanen yakel leyakebrenm lewedenm alechalm ya demo ene yegodane new

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 10 месяцев назад

    ቦታ ልያዝ ቅመም

  • @israeldeg1503
    @israeldeg1503 11 месяцев назад

    12345!

  • @mahimahdu-kv9un
    @mahimahdu-kv9un 8 месяцев назад

    Tnx yene konjo lik nesh

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 10 месяцев назад

    ትክክል❤

  • @senaitkidane-g8w
    @senaitkidane-g8w 8 месяцев назад

    arif tmhrit new

  • @sssaasss5831
    @sssaasss5831 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mahimahdu-kv9un
    @mahimahdu-kv9un 8 месяцев назад

    Tnx yene konjo lik nesh

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 10 месяцев назад

    ትክክል ❤❤❤

  • @BurtkanAdmasu
    @BurtkanAdmasu 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senaitkidane-g8w
    @senaitkidane-g8w 8 месяцев назад

    arif tmhrit new

  • @MeronEretebe-u1x
    @MeronEretebe-u1x 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @kalkidanselemon1384
    @kalkidanselemon1384 5 месяцев назад

    ❤❤❤