Indeed I Eyhiopia we have five governance 1.dr Abiy 2.Jawar Mohammed 3.Delala 4. Erkuse balhabte 5. False prophets like Israel danesa , Eyochofa , Yedidiya , ......
Everybody they know about horobale Mr Denku but one we couldn't understand about liability the company it's PLC how become liabilities to Artist Kemer it's confusing please he has to be clarify this eshu
ወንድማችን ቀመር ላይ የደረሰው ግፍ እጅግ ዘግናኝ ነው። በጣም የሚገርመው ሰውየው የሀገር ልጅ የሆነ ወገን መሆኑነው። ለማንኛውም የአንተ የሆነች ቀን እስክትመጣ ድረስ ከዓምላክህ ጋር የአለህ ግነኙነት
የጠበቀ ይሁን።
እንወድሀለን!!!!!!
ቀመርዬ ምርጥ ኢትዬጵያዊ የማይበጅህ ያልቅስ አይዞህ እውነት ይፈርዳል እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው የፈለገ ቢሆን እንባህ እንዲህ ፈሶ አይቀርም አሸናፊው አንተ ነህ አይዞህ የዘሩትን ያጭዳሉ ቀመርዬ ከጐንህ ነን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባል ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ወንድሜ አይዞህ ያልፋል ላብህን ማንም አይበላውም ፈጣሪ በእጥፉ ይከፍልሀል ኢትዬጵያ እናታችን ስንዴውንም እንክርዳዱንም አንድ ላይ ይዛ እሷም ታሳዝናለች ምን ይደረግ ጣት ገማ ተብሎ ተቆርጦ አይጣል ቢሆንም አቶ ዱንቁ ደያስ እና መሰሎቹ በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግናችን ቀመር ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንባህን ፈጣሪ ያብስልህ
ቀመር ዩሱፍ ከተፈጥሮው በጣም ሩርሩህና ሰው የሚወድ ምስኪን ሰው እንደሆነ. በቅርብ የምናውቀው እንመሰክራለን ። በእውነት በእውነት. ቀመር ሲበዛ የዋህ ርህሩህ ሰው ነው ።
ድንቁንም ከ ወለንጪቲ በትንሽ መኪና ከሰል ሲያመላልስ ግዜ ጀምሮ እናውቀዋለን ። ድንቁም እንደ አሁኑ አልነበረም እሱም የዋህ ሰውን መርዳት የሚወድ ሰው ነበር ። በተለይ ትንንሽ ኮንትሮባንድ የሚነግዱ በመኪናው በከሰል ስር እየደበቀ ኬላ የሚያሳልፍላቸው ብዙ ነጋዴዎች ስለ ድንቁ ጥሩ ሰው መሆን ሲናገሩ እንሰማ ነበር ። አባቱ ወለንጪቲ ወጣ ብሎ ባለ ቦታ ታዋቂ ጠንቋይ ናቸው ። ድንቁ የናዝሬቱን ቅዱስ ገብረኤል ቦታ ከዘረፈ በኋላ የእግዚአብሔር ፍርድ አንድ ቀን እንደምታንቀው ግልፅ ነበር ! ቀመርም ያ ሁሉ ርህሩህነት እና የዋህነት እያለው ኢትዮጵያ የሚባለውን ስም አጥብቆ ሲጠላ ሚንሊክን አብዝቶ ሲኮንን የእግዚአብሔር ጣቶች እንደሚጥሉት በግልፅ ይታወቅ ነበር ።
እናም ከብዙ ግዜያት በኋላ ይህ ሲፈጠር ያሳዝናል !
ለማንኛውም ለዚህ ሁሉ ኢትዮጵያን እና ጥንታዊት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን መንካት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል በ ድንቁ ደያስ እና በቀመር ዩሱፍ መረዳት ይቻላል ።!!
ቀመርዬ ፈጣሪ ይርዳህ አንተ ምርጥ ስው
ቀመር ሙዚቃክን በጣም ነው የምወደው ብዙ ትዝታ አለኝ።ያገሬ ልጅ አይዞክ።ilama Biyyaa Siwajjina Jirraa.
አይዞህ መንድም 😭😭 ድንቁ የምትባለዉ ፈጣሪ ይፈርድብሀል የሰዉ ሀቅ ሀራም ነዉ😭😭
እግዚአቤር ይርዳህ በኢትዬጵያ ብዙ መንስግት ነው ያለው ግራነው የማጋባ
በእውነት ወንድማችን የደረሰብህ ግፍ በጣም የሚያሳዝን ነው ይሁን እንጅ ሰው በአንድ ወይም ሁለተኛ ጉዳት ይማርና የስራ መንገዱን ጉዳት ካደረሰበት ባልተገናኘ መንገድ ይቀጥላል አንተም ያለህን ሁሉ እስከምታጣ ለምን ከአጭበርባሪው ድንቁ ስር እንዳልራቅህ ጥያቄ የሚያስነሳ ሲሆን እጅግ በጣም የሚገርመው ዘገባውን የሰራው ሚድያም ሆነ አንተ የመንግስት አካላት ከድንቁ ጋር ተባባሪዎች ስለመሆናቸው በጥቅሉ አነሳችሁ እነማንና በምን ሀላፌነት ላይ ያሉ ሰወች እንደሆኑ በዝርዝር ለመግለፅ ሞራል አጣችሁ?ምክናያቱም ድንቁም ሆነ ከጎኑ ያሉ ሰወች ነገም ሌሎች ላይ ግፍ ይፈፅማሉ ተጠያቂም እንድሆኑ ጠቋሚ ይሆናል በሌላ በኩል ተደጋጋሚ ወንድሜ ስትለው ሰምቻለሁ ወንድም እንደዚህ ነው እንደ?ጥሩ ወይም መጥፎ መሆን የመወለድ ጉዳይ ሳይሆን የሞራልና የሰብአዊነት ከፍ ሲልም የህጋዊነት ጉዳይ ነው ሰው እንደተበደለ አይቀርም ተስፋ እንዳትቆርጥ ፍትህ ትመጣለች ፈጣሪም ይርዳህ
እኔ እንኩዋን ውይይታችሁን ያየሁት አሁን ቢሆንም በጣም የገረመኝ ወንድሜ ቀመር ለምን እንዲህ እንደፈዘዘና እጅ እግሩን ጠቅልሎ እንደሰጣቸው አልገባኝም አለህ አያድርሥ ነው አላህ ካለበት ትብተባ ያውጣው
በሀገሩ በህዝቡ መሀል ሆኖ ለምን እንዲህ እንደሆነ እራሱን መፈተሽ አለበት። ምክንያቱም ወይ ራሱን ከቤተ-ሰቡ አርቆአል
አለህ ካለበት ወጥመድ ያውጣውና ሀቁን በእጁ ያድርግለት እሱም ራሱን ይፈትሽና ከቤተሠቡ ጋር ይቀራረብ ብቻውን ተራቁቶ የማንም መጫወቻ አይሁን
በበለጠ እራሱን ያጽናና እና ጤናውን ይጠብቅ ወጣት ስለሆነ ነገ ያገኘዋል
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !! መልአኩን ልኮ እንባህን ያብስልህ !! ሰው ባገሩ እንዴት እንዲህ ይሆናል ? እጅግ ልብ ይነካል !!
God be with you
Ohhhhhh my goodness, dear people, they forget, that they will not live for ever! It is heart breaking!!!😭😭😭😭🙏🏾
ክቡር ቀመር አይዞህ ገንዘብ ጠፊ ነው እ/ር ሁሉንም ያሳልፋል ለልጇችህ ኑርላቸው የደረሰብህ ነገር ከባድ ቢሆንም ለዚህች አጭር እድሜ አትጨነቅ የሚያልፋ ነገር ነው እ/ር መጽናናቱን ይስጥህ
I went to the same dram after I moved to Ethiopia, the government of Ethiopia need to listen to you, and assist you. We love you
እራስህን ጠብቅ ዋናው ጤና ነው ህዝብም ቢሆን መንግሥት ከአላህ ጋር ከጎንህ ነን አብሽር
ቀመር አብሽር አተጀግና መልካም ሰው ነክ አላህ ከዚህ የበለጠ ይሰጥሃል ኢንሻ አላህ
Abshir allah yirdah yesew lig yifetenal metaged new
በጣም አዝናለሁ አምላክ መፍትሄ ያውርድልህ
ቀመር፡በጣም፡አከብርካለው፡ፈጣሪ፡የለፋህበትንበጅግ፡ያስገባልክ፡የሰው፡ላብሚበሉት፡፡ሰውን፡ሚያስለቅሱ፡እግዚአብሄር፡ለሁሉም፡እደስራውመጠን፡ይሰጠናል፡አይዞኝ፡ወድምአትከፋ
የሞኝ አምላክ ይርዳህ በጣም ያሳዝናል የአንተ የዋህነት ደግሞ እንደ ሞኝነት ተቆጠረብህ እመብርሀን ባላስብክበት መንገድ ትርዳህ ::
ኢየሩሳሌም ሆይ ብረሳሸ ቀኜ ይረሳሸሽ! የተባለወው በአንተ ደረሰ ኢትዮጵያን ያለሐጢያተ የኮነኑ ሁሉም ይከስራሉ፤፤ የኢትዮጵያ አምላክ እንዲህ ነው፤፤ ልብ ያለው ልብ ይበል
በዚ አፉ ነበር ሚሊኒክን የሰደበው
Heart breaking to watch this documentary.
Me too.
እንዴ ከሰይፉ ሾው ላይ ከሶስት ሳምንት በፌት ተቃጠለ ያልከው እርሻ አሬፍ ነው እያልክ ስታንቋልጥ አልነበረም እንዴ....????🙆🏾♂️ruclips.net/video/UIBlMsiHAcA/видео.html
@@hey1232 ena mekatelu ke arif mehone ena alemhone gar mn agenagew eree people humanity yenuren yasaferal
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዛቢሔር ሆይ እባክክን አግዘዉ ነፃአዉጣዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቁ ወየውልህ የህዝብ እንባ 😭😭
እንዴ ከሰይፉ ሾው ላይ ከሶስት ሳምንት በፌት ተቃጠለ ያልከው እርሻ አሬፍ ነው እያልክ ስታንቋልጥ አልነበረም እንዴ....????🙆🏾♂️ruclips.net/video/UIBlMsiHAcA/видео.html
እግዚአብሔር ሀያል ነው አይዞህ ፍጣሪም መንግስትም ህዝብም ካንተ ጋር ይሁን
ሚኒልክ እያልክ ስትፎክር አልነበር ,አይ ግዜ ለማንኛውም እኛ ኢትዮጵያውያን ቂመኞች አይደለንም ከጎንህ ነህ , አንተም በቀረው እድሜህ
አንድነትን አብሮነትን ስበክ ,
አረ ወንድሜ በወደቀ በተበደለሰው ቂም የለም
Bro Minilik bilim eko yerasun amelekaket mesbek,menager mebtu nw keziga mnim ayagenagnewum
Aleklaki
ቀመር ቃለምልልሱን መስማት አልቻልኩም የአንተ ቁስል የኔመስሎነው የታየኝ እግዛብሔር አለ አይዞህ ጤናህን ብቻ ጠብቅ የነሱን አወዳደቅ አንተ ቁጭብለህ ታያለህ ወንድሜ ፀልይ ሁሉንም ለፈጠሪ ስጠው
በጣም ይገርማል እንዴት ተበድለሀል አላህ ይይላቸው አይዞህ አላህ ይረዳህል
ያሳዝናል በጣም : ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ 🙏
በካችሁ እንደሰው እንሁንና ችግሩ ያሳዝነን
በቃ አለፈ ይህ ሰው በውገኑ ነው የተጎዳው
ስለዚህ አይዞህ እንበለው ቀመር ኢትዮጵያ ህዝቦች
አለ እበቃ
Abate gefe egabere tenatwene ysetke wedma ayzoke
ይገባዋል ፀረ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይወድማል
አይ የአገራችን ሰው ሁሎ
ሊባ ነው
ምነው ካናዳ በቀረህ ወድሚ ቀመር አይዞክ አለሰህ በጉንህ ይሁን
አላህለተበደለይርዳ
አይዞህ ወንድማችን
አንተየህዝብልጅነህ
እንወድሐለን
አይዞህ
ወይኔ እዴት እዳሳዘነኝ ቆይ መንግስት ባለበት ሀገር ይሂ ሁሉ ግፍ አገሬን ላልማ ባለ? ይቺ ሀገር መቼም ለሌባ ነዉ ምትመቸዉ ትልቁ እ/ር ይፍረድልክ
Endde! Mengist Rassu Lebba Nebber Ekko.
እውነት እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ቀመር ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ ይፈርዳል ለሁሉም ግዜ አለው
በእርግጥ ፍትሕ ለሑሉም እኩል ናች ግን አንደቀመር ላሉ ታዋቂዎች ያልሖነ ለአንድ ተራ ዜጋ ዜጋማ አስታዋሽ የለውም ድንቁ ደያሥ የመንግሥት ቀኝ እጅ ሖኖ ብዙሐንን ያሥለቅሣል
ጌታ ሆይ ምን አይነት ዘመን ነው እባክህን ፈረ እግዚሃበር ልብ ስጠን
አይዞህ ወንድማችን : ሁልጊዜም ለስራ እስከተጋህ ድረስ አንድ ቀን ትነሳለህ :: አድር ባዮች እና ተንኮለኝነት የትምአያደርሳቸውም : ደባ ተሰርቶብሃል : ፈጣሪን ስለያዝክ ምንም ባላሰብከው መንገድ ደግሞ ፈጣሪ ያነሳሃል::
አይዞክ እግ/ር ይፈርዳል የሰው
አቅም ውስነው
የሚተባበሩት ባለስልጣን ተብዬ ሌቦች የትአሉ እነሱንም አጋልጡ ምድረ ሌባ.
ትክክል የስራቸው ይስጣቸው
ቀመር ጀግናዉ አይዞህ ፈጣሪ ይፈርዳል : አንተም አበዛከው አንዴ ተሸውደህ ድጋሚ ሁለቴ ያው ሰው ይሄን ስራ ብሎ ሲያቅድልህ ለምን ተስማማህ : ወሽወሽ ነው የሰራህ
ድንቁ ባለው መዋቅር ያደረገውን በሌላ ለምን ያመሀኛል?
ኦሮምያ ክልል ነው የመፍትሔ ቁልፉ
ይህን የዋህ ሰው ለምን ግራ ያጋቡታል?
በዚህ ቪደወሰ የተማርኩት ሀገራችን ደሃን ያለቤት ሜዳ ላይ እየጣለች ላለው ትጨምራለች ለአንድ ሰው 3 ቦታ አህህህ ይቅር ይበለን
አዎ ልክ ነበር የድሮ ኦሮሞዎች ፍቅር ነበሩ አራሙቻዎች በቅለው አገር አጠፉ እንጂ።
Melaku Hailu ውሸት ታሪካቸው ራሱ እንዲሁ ነው።
....ቱ.....አማራ የሚሉት እንቦጭ መቼ ይሆን የሚሰለጥነው....🙄"ባለጌ ደፋር ነው አቅሙን አያውቅም" ይላሉ አያቴ🙆🏾♂️👉🏽....ruclips.net/video/MabiI78ZUO4/видео.html
አሁን የሚያሳየን ነገር በገዛ ብሔሩ ላይ የዚን ያክል ዘረፊ ካደረገ በሌላው ብሔር ላይ ምን ያክል ጨካኝ መሆናችውን የሚያሳይ ነው ለሰው ልጅ ሁሉ የሚጠቅምው የህግ የበላይነት መከበር እንጂ ብሔርን ተከተሎ መኖር መጨረሻው የዚህ አይነት ሰዎች ለብዙ ድንቁዎች መጠቀሚያ መሆን ነው ለኦሮሞህዝብ ሆነ ለቀረው የሚጠቅመው ሰራ እንጂ ዘረኝነት የጎበዝ አለቃ ማአብዛት ነው ከዚህ ተማሩ ዘረኖች
አላህ ሀቁን ያወጣላችሁ ምክኒያቱም እማሀላችሁ አላህወነቱን ያወጣልህ ሀቅ ትመነምናለች እጂ አትበጠሥም አብሽር
አቤትክፋት እድውመችነው ያገራችንመግስት
ስውን ከማባረር በገዛአገሩ በገዛገዘቡ
ታሳቆመኖር የሚለቀን መችነው እርግፍበዛ
በጣምፍትህአጣን ተገፋን😳😳😳😭😭😭😭
(I know this show it was long time record but I just saw it እሄንን የፃፍኩት ዛሪ ባጋጣሚ ስላየሁት ነው )ቀምር አመቱን ባላስታውስም ከአዲስ አበባ ወደቶሮንቶ ስንመጣ ስላም ብለከኚ ቀመር ነኚ ስትል እ አድናቂህ ነኚ ብየህ አውርቼህ ኢትዮጵያ invest ላረግ ነው ብለህ ነገርከኚ በርታ ብዬህ ተለያየን እና እኔ ወንድሜን መክሪው ያንትን ምሳሌ ነግሪው ኢንጂነር ነው አገርቤት ገብቶ invest ሊያረግ ከቻይና አንዳንድ ማሺኖችን በብዙ ወጪ ገዝቶ በእውቀቱ እና በገንዘቡ ኢትዮጵያን ሊያገለግል ለራሱም ሊጠቀም ለዚጎችም እንዲጠቀሙ በገዛ ገንዘቡ እቃውንም ይዘው ካወጣበት ወጪ አስር እጥፍ ቀረጥ ጠይቀውት አንገላትተውት አዋርደው እንደውም አንተ ላሜ ቦራ አንተማ የምትታለብ ላሜ ቦራ እያሉ እያሾፉበት እያሉ በገዛ ንብረቱ ገንዘቡ ጊዜውን አባክኖ ጨርሶ ከዚህ ከ Canadia ሲሄድ ሥራውን ለቆ ነበር የሄደው እዳይሆን ሆኖ ተመልሶ ከ scratch እንደገና ያው ትምህርት እና ሙያ እውቀት ሰላለው Canadia ወዲያው ሥራ ጀመረ እና ወይ ኢትዮጵያ ሀገሪ መች ነው እሄ ችግር የሚፈታው ብሎ እርም አውጥቶ ነው የተመለስው Canada , እና ቀመር ችግርህ ገብቶኛል I hear your problem በርታ ✌🏽🕊🇪🇹💚💛❤️
አይዞህ ነገሮችን ማስተካከል ይቻላል ባንክ ክፈት የምንችለእውን ማረግ ነው ሁላችንም ይህን አይነት ደእርሶብናል
አረ ምን አይነት ጉድ ይኤ አውሬ ሰውየው የት ነው ያለው ይኤ ድንቁ ተብየዉ የገባበት ገብተን ማስተፋት አለብን በእውነት ቀመር ጠንካራ ነህ ስንቴ በእውነት ነው የሰውን ልጅ የምትጎዳው
እኔ የሚገርሙኝ እንደዚ አይነት ሌባ የሀገር ጠላትን am with dinku ምናምን የሚሉ ሰዎች ናቸው "የሌባ ደጋፊ እራሱ ሌባ ነው
Usual Digital Neftegna conspiracy !
ህግ ሌባ ቢለው አይሻልም ወንድሜ አትንቀልቀል
አገራችን ሰዉ ሲያድግና ሲዎጣ ማይዎድ ህዝብ ነው ያለን እዴት ብሎ መኖርና ወይም ማግኘት እደሚቻል
ተግቶ ሰርተው ሲያድግ ችግር አጠው ችግርተኛ ሲሆኑ ችግር እዴት ቢሆኑ ነው ጥሩ ሚሆን ሰዉ ሊወድ ሚችል ! !
ወገኖችህ እናንተንስ ገንዘባችሁን ነው የሚወስዱት
ስትደግፋቸው የነበሩት ሰዎች ናቸው
እማራውን ግን ነብሱን ነው የወሰዱት
እስይ እንኳን ሰሩልህ
የታባክ ይገባሀል የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዱን ነው የሰጠህ
በፊልም የምናየው በውነት ሆነ ቁጭ አለ ያርቢ ምን አይነት ጭቃኔ ነው አላህ ነፃ ያውጣህ አይዞህ ፈርጁ ካላህ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ ሶስት መንግስት ነው ያለው። እስራኤል ዳንሳ፡ ድንቁ ደያስ፡ ኣብይ ኣህመድ
Indeed I Eyhiopia we have five governance
1.dr Abiy
2.Jawar Mohammed
3.Delala
4. Erkuse balhabte
5. False prophets like Israel danesa , Eyochofa , Yedidiya , ......
የህወሓት መንግስትስ?
ክክክ ጀዋር ተርሳ ግን
ለሁሉም ነገር ድንያ ውጣ ውረድ አላት ለከይር ነው ወደ አላህ ተመለስ ?ሁሉም ይመለሳል
አይዞህ ዎንድሜ እግዚአብሔር ይፍራድሊክ
የደረሰብህ በደል ፍፁም ይዘገንናል።ግን አንተም የእምዬ ሚኒሊክን ስም ያለ ስራቸው በሙዚቃህ መግለፅህ ታናድዳለህ
እምየ ሚኒሊክ ብሽቲ ነው እንዴ እምየ ምትለው 🤣🤣🤣
ፍርዱን አግኝቷል የሚኒሊክ ተስፋው እግዚአብሔር ነውና
@@aliliwad4158 ቡሽቴው አንተ ንገረን የቡሽቲን ነገር ቡሽቲ ነው የሚያውቀው እሳቸው ግን እምዬ እናቴ ናቸው ከእናት ፍቅር የሚበልጥ የለም
....ቱ.....አማራ የሚሉት እንቦጭ መቼ ይሆን የሚሰለጥነው....🙄"ባለጌ ደፋር ነው አቅሙን አያውቅም" ይላሉ አያቴ🙆🏾♂️👉🏽....ruclips.net/video/MabiI78ZUO4/видео.html
@@hey1232 አማራን ነው መቼ የሚሰለጥነው ያልከው 😂😂😂😂😂 አይ ጋላ ከዛፍ ላይ ከጫካ ያወጣችሁ አማራ መሆኑንም ረሳችሁት አይደል ምድረ መሀይም የምትፅፈው ፊደል እንደናንተ አይነት መሀይሞች የቀረፁት ይመስልሀል አንተ የማህይም ልጅ ቆዳ ከመልበስ ሸማ ልበስ ብሎ ያለበሰህ አማራ መሆኑንም ተረሱታላችሁ አይደል ያቺ አንዱን ጡቷ ውጭ አንጠልጥላ የምትዞረው አያትህን ጡትሽን ክተቺ ጡት ማለት ህፍረተ ስጋ ማለት ነው ሸፍኚ ብሎ ያ አያትህ አሁንም ድረስ ጡትንና ብልትን የሚቆርጠው እናንተ የሰው ስጋ ለብሳችሁ ግን እንስሳ መሆናችሁንም ከረሳችሁት ላስታውሳችሁ ምድረ አራጅ
በጣም ያሳዝናል ' 120 ሚሊን ሰው በሚኖርባት ሀገር 1 ሰው ፈላጭ ቆራጭ ሲሆን ማየት በጣም ያሳዝናል ' መግስት የታል የፍትህ አካላት የታሉ ሰማይና ምድርን በጥበብየሰራው ጌታ እንኩዋን አፈራም አይ ሀገሬ 😭😭😭
Wow so sad 😞. Lot of mess in Ethiopia. Dig more please. Thanks
We really need justice for Kemer! Very saddened by what happened to him!!
አውነትህን ነዉ እዚ ሀገር ሕግ የለም ትርፉ ድካም ነው ..... ድሮስ የ ጠንቁዋይ እጅ ያለበት ነገር ይሄው ነዉ ትርፉ አይዞህ ቀመር እግዚአብሔር ሀቅህን ያው ጣልህ.....😭😭😭😭😭 ይህን ናዝሬት/ የ አዳማ ህዝብ ያውቃል
ወይ ኢትዮጵያ ለማንስ ይነገራል እግዛብሔር ፍርድ ይስጥክ
በጣም ያዛዝናል አቶ ድቁ ሚባሉ ስው ምን አይነት ሴጣን ነው
ቀመር አይዞህ! አምላከ ይፈርድልሀለ!
" ድንቁ" ሰው ሳይሆን ሉሲፈር ነው፤ የጥልቁ ሰራተኛ! አብራችሁት ያላችሁና አብራችሁ የምሰሩ ሁሉ አስተውሉ፤ አብራችሁ ሳትጠፉ ፈጥናችሁ ተለዩ፤ ውጡ፡፡ እግዚአብሂር ይፈርዳል፡፡
አይዞህ ቀመርዬ
I met Kemer last year on July in toronto on danforth for a few second what happened please come back sweet home CANADA
አይዞህ ወንድሜ የማል
ወይ ሲያሳዝን ቀመረን ስወደው ዘረኛም አይደለም እሄ ደንቁ የሚባል ሰው ስንቱን. ምስኪን ነው የጒዳው ያስለቀሰው ሲጀመር ቀመር የሰራ ሰው ነው አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ
የኢትዮጵያ አምላክ የምኒሊክ አምላክ ገና ይፈርድብሃል
በጣም ያሳዝናል ቀመር መልካም ሰው ነው አ/ር ዋጋውን ይክፈለው
እንዴ ከሰይፉ ሾው ላይ ከሶስት ሳምንት በፌት ተቃጠለ ያልከው እርሻ አሬፍ ነው እያልክ ስታንቋልጥ አልነበረም እንዴ....????🙆🏾♂️ruclips.net/video/UIBlMsiHAcA/видео.html
እጅግ በጣም ያሳዝናል:: ዜጎች እድሜያቸውን በስደት ጨርሰው ያጠራቀሙትን ጥሪታቸውን በተደራጁ ጉልበተኞች የሚቀሙ ከሆነ : መንግስት በመከላከል ፈንታ ከወንጀለኞቹ ጋር የሚተባበር ከሆነ: ሌላው ስደተኛ እንዴት ብሎ ነው ወደ ሀገር ተመልሶ ሰርቶ ለመኖር የሚያስበው? ወይ ኢትዮጵያ! ሞኝ ነሽ ተላላ: የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! ወንጀለኞች የማይጠየቁበት ሀገር ምን ሀገር ይባላል?
እንዴ ከሰይፉ ሾው ላይ ከሶስት ሳምንት በፌት ተቃጠለ ያልከው እርሻ አሬፍ ነው እያልክ ስታንቋልጥ አልነበረም እንዴ....????🙆🏾♂️ruclips.net/video/UIBlMsiHAcA/видео.html
በጣም ሞኝነት ካልሆነ በስተቀር የትኛውን የህግ ከለላ ተማምኖ ነው ሰው ሀገር ቤት ሄዶ ጥሪቱ የሚረጭበት ምክንያት ነው የማይገባጅ
ዋልታ የዲያስፖራ ቢሮ በዲያሥፖራውላይ እንደዚህና የመሣሠሉ በደል ሲደርስ ምን እንደሚያደርግ ብታሣዉቀን?
It’s just money but how many people’s are lost theirs life’s because of ethnic politics we have to learn
እቺ የነፍጠኞቹ ኣታላይ ምክንያት ናት።
ሮና RONA Gala
ጥንካሬውን ሳላደቅ አላልፍም እንደተጎዳ ያስታውቃል የው በፊት ከምናቀው አምላክ ይርዳል ሀብታም ምጠላው በምክንያት ነው
አይ ኢትዮጲያ ሰዉ መኖራያ አጠታል ሸልማት 3 ቦታ እሰቲ ጌታ ያሳይህ ሰዉ መንገድ ላይ ይተኛል ያናዳል
አይዞህ ወንድሜ የፍጠርህ አምላክ ካንት ጋር ነው አይዞህ ሁላችንም ካንተ ጋር ነን አትታሰርም
betam yasazinal! God bless you!
Everybody they know about horobale Mr Denku but one we couldn't understand about liability the company it's PLC how become liabilities to Artist Kemer it's confusing please he has to be clarify
this eshu
ምስኪን ኣይዞህ የቀን ጉዳይ ነው ይፋረዳቸዋል
ኢትዮጵያን የነካ መጨረሻው አያምርም ቀመርም ነፃ ኦሮምያ በማለት ኢትዮጵያን ለማፍረስ አቀንቅኗል።
Really Sad story! NO MATTER WHAT, keep going!
አይዞህ ፈጣሪ ያውቃል
ቀላል ነው ድንቁ ደያስ ባለበት እርምጃ ይወሰድበታል
እንዲህ በኢትዮያ ህዝብማ እንድውቀለደ የሰላም ንሮ አይኖራትም
....ቱ.....አማራ የሚሉት እንቦጭ መቼ ይሆን የሚሰለጥነው....🙄"ባለጌ ደፋር ነው አቅሙን አያውቅም" ይላሉ አያቴ🙆🏾♂️👉🏽....ruclips.net/video/MabiI78ZUO4/видео.html
ke lebe new yalekeskulet kemerye yamenkew fetari yiredahal. walta keber yigebacewal keep it up
ቀመርዬ ምነው ባላወኩክ የእውነት ልቤን የካኝ አይዞህ እግዚአብሔር አለ ወንድሜ
ሁለታቹም ታታሪ ጎበዞች ናቹ ፈጣሪ ያግባባቹ
ቀመር ግን አስተውል ቢቀማክም ድንቁ ላንተው ነው ምነው ኮንዶሚኔም የተሰራበት ያንተ መሬት አይደል
ወንድሜ ነው ይውሰድ እያልክ ስትሰጥ እሱም ሲወስድ እራስህ ቀረህ ወንድማማች ማለት ይህ ነው በናንተ ወንድሜ እውነት ትቶ በዘመድ መደገፍ ውጤት ይህ ነው።
oromo eats oromo amazing documentery
አይ ቀመር ሚኒሊክን መስደብ ዝና የሚያስገኝልህ መስሎህ ነበር ግን የሚኒሊክ አምላክ ይኸው የጅህን ሰጠህ::በድንቁ ደያስ ከአንዴም ሺህ ግዜ የተታለልከው ምን ያህል እውቀት አጠር እንደሆንክ ማሳያ ነው::አንድን ታላቅ የዘመናዊት ኢትዮጵያ መስራችን ከመሳደብ መፅሀፍ ነበብ ነበብ ብታረግ ንብረትህንም ለመጠበቅ ይበጅህ ነበር
ማሳው ተቃጠለ ሶዴሬም ሄደበት:
መኪናም ወሰዱበት
አባ ዳኘው እባክህዎ አፉ ይበሉለት።
ጠንቁለውበት ሰለቡት ።።ምፅ
ምኒሊክን ስትሰድብ ደብረሀኝ ነበር ,,,አሁን አዘንኩልህ
ቀመሪ የሡፊ አይዞህ እኔን አለህ ከንተ ገ ይሁን አንተ ምሪጥ ሠው
ወንድሜ ቀመር ከልቤ ነዉ የምወድህ አንተ ያለህ የህዝብ ፍቅር ከሀብት በላይ ነዉ ወንድሜ እኛ ሀገራችን ላይ አንድም ቀን ደስ ብሎን አናዉቅም ሁሌ ስደተኞች ነን ቀበሌ እንኳን በስነስርዓት የማንስተናገድባት ተከፍተን የምንኖርባት ሀገር ናት አይዞህ የኔ ወንድም እኔ ኦሮምኛ አልችልም ያአንተ ሙዚቃዎች ግን ልዩ ተሠጦ እና ትዝታዎች ናቸዉ ፡፡
Aleklaki
አይ ቀመር ባህሬን ስትዘፍን የኢትዮጵያ ባንዲራ አላገናኝንም እያክ ስትሳደብ እምዬ ምኒልክ ን ስትሳደብ የእጅህን አገኝህ
አሁን ባንዲራህን አባቶችህንም ውደድ እምዬ ኢትዮጵያ አምላክሽ ይርዳን ብለህ ፀልይ
በእውነት እንዲህ ብሎም ነበር
@@alexmaalouf6325 አዋን የኢዮጵያን አምላክ ያደቅል
የሚሊኒክ አምላክ ነው በዚ አፍህ ሚሊኒክን የሰደብከው አንተ ጠባብ
ፍትህ ለቀመር
አይዞክ እንኳን በሒወት ኖርክ ዋናው እሱ ነው
እግዚያብሕር አምላክ ላብህን ይመልሳል
Weyi gude... Abeshir Habibi Allah ale .ayizohe kemeriye
ወይኔ ቀመር! ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን!
ኢትዮጲያ ምን ታድርግህ። የብሄርትርኞች ቅጥ ያጣ አብደት ውጤት ነው፧
ኢግዚአብሔር ይርዳህ