Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዳዲስ መልእክቶችን ስንለቅ ወዲያው እንዲደርስዎ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👉bit.ly/rehobothmedia
Thank you for your truth
😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ይባርኩቹ 😍ዋውውውው👂👂👂👂👈
እፍፍፍፍፍ ማንም ይሁን ማንም በእየሱስ ሚገኘው ሀይማኖት ሰይሆን ህይወት ስለሆነ ሰው ህይወት ሚገኝበትን እየሱስ ሚደቅበትን ተጋልጦ ስሰብክ ደሰ ይለኛል አሜንንንንን ተባረኩ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ፀጋ ይብዛላችሁ
Tebareku
እናንተ የአባቴ ብሩካን ሰላም ለእናንተ ይሁን የዛሬ ሰላሳ አመት ገደማ በአባቶቻችን በኩል ከእናት ቤተክርስቲያናችን ከኦርቶዶክስ የወንጌል እሳት ተነስቶ ምድራችንን እንደሚያዳርስ ሲነገር የሰማሁትን በአይኔ ስላሳየኝ ጌታዬን እጅግ አመሰግነዋለሁ ስለእናንተ ክብር በሰማይና በምድር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥታ ሀይማኖት ማለት ነው ስሙም የሚገባቸው በቃሉ ለሚኖሩ ነው
እነ፡ዘበነ፡ላይ፡የዘነበ፡አጋንንት፡ስራው፡ይፍረስ፡ህዝቡን፡ይዘው፡ጠፉ፡እኮ
የመናፍቃንን ጦስ (እኛ መናፍቃን ክርስቶስ እየሱስን በጊዜውም አለጊዜውም እንሰብካለን)
የተሠቀለዉን ኢየሡስን እንሠብከዋለን
እናመሰግናለን ሊንካቸውን አስቀምጥልን
የእነሱን የሚያስተምሩበት ሊንክ አስቀምጡልን
ለመሆኑ አድራሻችሁ የት ነው? መምጣትስ ይቻላል?
የእናት ቤተክርስቲያናችንን የወንጌል አስተምሮ የበረዙትና ክፉ ዘር የዘሩበት ብዙም የባእድ አምልኮ እና የጣኦታትን ነገር ይዘውብን የመጡት ከግብፅ ይሾሙላት የነበሩት ጳጳሳት ናቸው የእኛን ህዝብ ከአንድ እስከ ሰላሳ ወሩን ሁሉ ከአመት እስከ አመት በአል አክባሪ ሀይማኖተኛ አድርገው በጠለቀ ድህነት ውስጥ አስቀምጠውን ለማኞችና ስደተኞች አድርገውን እነሱ ወደሀገራቸው የሚፈሰው የአባይ ውሀ እንዳይነካ ብዙ ሰርተዋል እነዚህ ታዲያ ጳጳሳት የሀይማኖት መሪዎች ናቸው ወይስ የግብፅ አምባሳደሮች? ፍርዱን ለእናንተና ለእግዚአብሔር ትቻለሁ አሁን ውሀውን ስንነካ የገጠመንን አያችሁት አይደል ? ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የእግዚአብሄር ነን ከእኛ የወንጌል እሳት ወደግብፅ ይሄዳል አሜን!!!!
እንዳንተ ያለ ሆዳም አምላኩን ለሆዱ ሲል ይክዳል ።
ክሕደት ኖው
እንናንተ መቼ ነው ከሰው የምትወርዱት በቃ ስለኢየሱስ ሰበኩ እንጂ ምን አደረጉ ሁሌ መናፍቃን ብላቹ ቅጥል ስም አውጥታቹ የምትሳደቡ ባለጌ ጥላቻ ብቻ ነው የምታወሩት ሁሌ ከነሱ አትወርዱም አስርቱን ትዕወፐዛዝ መናፍቃን ያውቃሉ እናንተ ዘፈንን መጠጥን ተቃውማቹ አታውቁም ሰካራም ጠጪዎች ናቹ
አፍ ሁሉ የሚሽተው ገንዘብ ያሰከረህ ሌባ በእየሱስ ስም ነጋዴዎች :ተሀድሶ መጤ የመናፍቃን የጭን ገረድ ትንሹ የሴጣን መልክተኛ።