“የህይወት ማጣፈጫ ቅመሞች” - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ እና ፍቅር ይበልጣል Abbay TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 304

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +185

    ማነው ግን የፈለገ ነገር ብቢባል የዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ፍቅር ይበልጥ እንደኔ የጨመረበት🙌🙌🙌እንወድሃለን አሁን በርታልን 💪💪

    • @Birabirotube
      @Birabirotube Год назад +11

      ወዳጄነህ ገደል ቢገባ ተከትዬዉ እገባለዉ

    • @tyrdx2677
      @tyrdx2677 Год назад +6

      ግን አይገባም ጀግና ነው እኔም በጣም ነው እምወደው

    • @Love-sd8hp
      @Love-sd8hp Год назад +2

      Me too i know this guy very close he is just like this all the time ,love him

    • @hilinaassefa9597
      @hilinaassefa9597 Год назад +1

      እኔ😊😊😊😊

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ደምሩኝ ቤተሰብ❤

  • @abuniemebrat9776
    @abuniemebrat9776 Год назад +30

    እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ፡ እንዲህ ዓይነት ትምህርት እኮ ተከፍሎ ነበር የሚገኘው እናንተ ግን በነፃ የህይወትን ምግብ እየመገባችሁን ነው፡ እጅግ በጣም አመሰግናችሁአለሁ በርቱልኝ፡፡

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 Год назад +62

    እውቀትን በጥበብ ያለምንም ክፍያ የምታስተምሩን ተባረኩልን:: ጌታ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ::

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Год назад +22

    ዶር ወዳጄነህ ኑርልን ለኢትዮጵያ ህዝብ ቅመም ነህ 🙏🏾☀️

  • @AzizaAhmed-zb6ew
    @AzizaAhmed-zb6ew 8 месяцев назад +2

    በጣም እየተማርንበት ነው የነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለምን ለባለቤታቸው የገለፅክበት ቋንቋ በጣም ደስ ይላል
    ከተናገርከው ነገሮች ማስተካከያ ለማድረግ ያህል የእስልምና መስራች ሳይሆን የነብያቶች መደምደሚያ ታላቁ ቁርአን በሳቸው ላይ የወረደ ነው ይሄ ልዩ ያደርጋቸዋል እስልምና የሁሉም ነቢያቶች ሀይማኖት ነው ከነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም ጀምሮ ነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ሁሉ ሀይማኖት ነው።ሀሳቡ እንዲስተካከል ነው ትምህርታቹ በጣም ደስተኛ ያደርጋል መንፈሳዊ እርካታና እርጋታ ለሁሉም ከአምላኩ ለሚሸሽ ጥሩ ትምህርት እየሰጣቹ ነው በርቱ አመሰግናለሁ

  • @nmajetube
    @nmajetube Год назад +20

    እንኳን ደህና መጣቹል ፍቅር ና ዶክተር ፕሮግራማቹ ሳዳምጥ እንዴት ሰላም እንደሚሰማ እናመሰግንአለን 🙏

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад +9

    ከጎኑ ተቀምጠሽ ፍሬሽ እውቀት ለመኮምኮም መታደል እንዴት ደስ ይላል ታድለሻል እግዚአብሔር ይህንን ግዜ ላንቺ ፌቨራይት ሲዝን ይመስለኛል ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አመሰግናችሀለሁ እወዳችዋለሁ አክባሪችሁ ነኝ !!!

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 Год назад +21

    ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። የምድርን ጣዕም ማጣፈጥ በክርስቶስ ብቻ

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Год назад +19

    እንካን ሰላም መጣችሁ የእኔ መምህሮች!! እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የኔ መልካሞች

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 14 дней назад

    በህይወት እደዝህ ያስተማረኝ ትምህርት የለም. ሁለት እቁዎች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 Год назад +3

    ዶ/ር ወዳጀነህ መሀረነ ተሰሀለነ እና ፍቅር ይበልጣል እንዴት እንደምወዳችሁ መገመት አትችሉም። በጣም አደንቃችኋለሁ። በተለይም ዶ/ር ወዳጀነህ መሀረነ ተሰሀለነ እግዚአብሔር ይባርክህ እንተን ሳዳምጥ ሠላም ይሰማኛል። ንፁህ ትሁት ቅን ኩሩና ግልጽ ስለሆንክ ህይወቴን ቀይረህልኛል። አመሰግንሃለሁ። እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @giontube5039
    @giontube5039 10 месяцев назад +4

    በጣም ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የምሰማዉ ልብ ያርሳል በቃ እርፍ ያደርጋል እናመሰግናለን ኑሩልን

  • @mintearaya3853
    @mintearaya3853 Год назад +9

    የሔወቴ መብራቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሔወቲ ባንተ ትምህርት እየበራች ነው ዶክተር ወዳጀነህ

  • @user-im2fr2vf4w
    @user-im2fr2vf4w Год назад +10

    የዶክተር ቤተሰቦች ታድለው ምን ብለው ቢፀልዩ ነው እድህ አይነት የሰጣቸው ከወለዱ አይቀር እንድህ ነው ምንም ቢያወራ የትም ቢያወራ ሁሌም ጣፋጭ አንደበት ኧረ ፈጣሪ ለኔም ትንሽ ስጠኝ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Год назад +1

      ቤተሰቦቹ በጣም ደግ ቤተሰቦች ነበሩ እያለች እናቴ ትነግረኛለች የጅጅጋ ሰዎች ናቸው አባቱ በጣም እረጅም እናቱ ደግሞ ሲበዛ አጭር ነበሩ

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +2

    ፍቅርዬ ቅመሞችን ባታውቂያቸውም አላውቅም ማለትሽ በራሱ ግልጽነትሽ ደስ ሲል👍አይፈረድብሽም ጊዜው ሰልጥኖ ነው። በርበሬ ቀንጥሰን ደልዘን ገብስ ፈትገን ጌሾ ወቅጠን .....ነው ያደግነው። በርበሬ መታጠንም ነበረ።

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +5

    ዶክተርዬ ሺ አመት ኑርልን🙏ፍቅርዬ አንቺም ቆንጆ መልካም እና ጨዋ ልጅ ነሽ ተባረኪ🙏

  • @lydiaandabo9382
    @lydiaandabo9382 Год назад +18

    I learned so much from what you all discussed today.
    Thank you Fekere and Dr. Wodajeneh. I did not grow up in Ethiopia more than half of my life. When I hear such mind-soul-spirit nourishing discussion, I couldn't resist but comment.
    Thank you also for the media supporting such knowledge to be provided for all via youtube.
    I know how to read and write Amharic, but it will take me forever to write this.
    Fekere about the Moya part, (you may know already) but as for me, I learned everything from scratch on youtube from my habesha sisters. My husband and mom even gets surprised with some stuff I make by just listening and learning from my sisters on youtube. (so wifi wulo yegeba 😊)

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u Год назад +3

    ሹኩርን
    ኢንሻአላህ
    አላህ የተግባር ሰዉ ያድርገን በሰማነዉ🌹🌹

  • @ZelalemMulatu-oz9hb
    @ZelalemMulatu-oz9hb Год назад +1

    ዶ/ር አንተ በጣም ስበዛ ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ ከዝህ በላይ የምታገለግልበትን ረጅም እድሜ ይስጥህ። ለላው ደግሞ ዶ/ር አንተ እኮ አንደ የመከርከው ምክር እስከ ህይወት ፊፃሜ ድረስ ለምገባው በቅ ነዉ..,...........ስለዝህ ዶክተርዬ የአንተ ፊት የአለም ብራንድ ስለሆነ ብዙ ጥሪዎች ላይ ባትገኝ ደስ ይለኛል ይህ የራሴ አስተያየት ነው።

  • @hawitesfaye6117
    @hawitesfaye6117 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ እንዲሁም ይማይሰለች ትምህርት ተባረኩልኝ

  • @birtukantolera4448
    @birtukantolera4448 Год назад +9

    Thank you so much it is very helpful I will try to practice in my real life
    The easiest way of live
    1,simplicity
    2,tranquility
    3,Humility
    4,Dignity
    5,Positivity
    6,parity
    7,generosity
    8,Freedom
    9,honest
    10,maturity
    11,Spritual

  • @user-dr8ze1om3c
    @user-dr8ze1om3c Год назад

    ዓባይ ቲቪ እንደናንተ አይነት በእውቀት የረቀቀ የበቃ ሰዎችን በማቅረቡ በጣም ብናመሰግንም ዛሬ ጠዋት በጣም አሳፋሪ የሆነ የካርቶን ፊልም እንኳን ለልጆች ለኛ ለአቀዋቂዋች ከባህላችን ያፈነገጠ የወንድ ለወንድ የሴት ለሴት ግንኙነትን የሚያበረታታ የህፃናት ፊልም አስተላልፏል ሊስተካከል ይገባል ይሄንፊልም ከህፃናት ልጆቼ ጋር ነበር ያየሁት በጣም ነው የተሸማቀቅኩት

  • @fatumakassa9937
    @fatumakassa9937 Год назад +5

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @user-uv2gp6ex4y
    @user-uv2gp6ex4y Год назад +3

    ዶክተር ወዳጄነህ እውነት ያለሃሰት በጣም ነው የምወድህ ኣነ ትግራዋይ እየ ግን ብጣዕሚ እየ ዝፎትወካ ፖለትካ ፈጣሪ ይንቐሎ

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Год назад

      ምንም ትርጉም የቡሉን ፕሎቲካ

    • @user-uv2gp6ex4y
      @user-uv2gp6ex4y Год назад

      @@gantgant6451 ሓቂ

    • @makilove6390
      @makilove6390 Год назад +1

      ​@@user-uv2gp6ex4y ኣነዉን ትግራወይቲ እየ ዶክተር ወዳጄነህ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎ ብዙሕ ተለዊጠሉ ኣብ ሂወተይ

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 3 месяца назад

      ​@@makilove6390ኣነውን

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x 5 месяцев назад

    ልክ እንደ ቤተሰብ ከእናንተ ጋር ያለሁ ይመስለኛል ምክራችሁ ሕይወትን ያድሳል ተባረኩ

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 8 месяцев назад +1

    በናታቹ የእስቲዲዬ ቀለም ብዛት በጣም ይረብሻል ከቻላቹ በተለይ ቀይና ብጫ ይቀየር ወደ ነጭ የምታቀርቡት ኘሮግራም በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው

  • @user-fs6nq5el2m
    @user-fs6nq5el2m 7 месяцев назад

    ዋው በጣም ገራሚ መልእክት ነው ብዙ ነገር ቀስሜያለሁ በተለይ ትህትና ብቻ ሁሉንም ከልበቤ ወድጄዋለሁ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ ይባረክክክክክክክክክ

  • @huriymelesse5950
    @huriymelesse5950 Год назад

    ዳክተር ወዳጅ ሳይህ ስሰማህ ያተእ ውቀት ለረስህ ሆኖ ለብዙ ተመልካችህ መድሀኒት እየሆነ ነው በውቀትህ ካራክተርህ በጣም ደቅ አምሳያ ነህ አነተ ለኔ የምድር አርአያየ ነህ በምድር እስካለሁ በአንተ ምክር ለመኖር እሞክር አለሁ ጤና ስለሚሰጠኝ ጠቅሞኛል እደሜ ይስጥህ ልጆቼም ያንተ ትምህርት ስሙ እላቸው አለሁ

  • @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl
    @TirstbirukTirstbiruk-wp2nl 8 месяцев назад

    ዶር ወዳጀነህ በጣም መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ እድሜህን ያልዝመዉ በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 7 месяцев назад

    ዋው የምወድህ ማነው እንደኔ ዶክተር ወዳጄን ይሚወደ ባአካል ባገኘው ብየ እመኛለሁ እኔን እናንተን የሚያስተምር ምርጥ ትምህርት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ዉዱ አስተማሪያችን ፍቅርም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትመግቡን ፡፡

  • @user-vh8ex5cz9y
    @user-vh8ex5cz9y 7 месяцев назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ ስምን መለአክ ያወጣዋል ፤ለሁሉ ወዳጅ ለሁሉ መልካም ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።ፍቅር ጥሩ ስነምግባር አለሽ እወድሻለሁ ።ግን የቤት ባልትናዋንም አስቢባት!

  • @wasihunmetadel4510
    @wasihunmetadel4510 Год назад

    ወዳጀነህ አንተን ለማዳመጥ እንደምግብ ነው የምራብህ.ለአዕምሮየ አስቤዛ ነህ.አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ይመስለኛል ።እናመሰግናለን ::

  • @WorkineshAlem-hq4pr
    @WorkineshAlem-hq4pr 2 месяца назад

    ፍሬ ኖሮን ዝቅ እንድንል እ/ር ያግዘን ሁላችንም ሰሚ ብቻ አያድርገን

  • @lemlemassefa3336
    @lemlemassefa3336 Год назад

    ፍቅርዬ ፣ዉነትም ስምን መለአክ ያወጣዋል ይባላል you are real my dear sister God Bless You

  • @haileanley
    @haileanley Год назад +2

    thank you ye 10 base yemihonewu spirituality new esu klile hulum yifersal

  • @habtemelka
    @habtemelka 9 месяцев назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም እወድሃለሁ አንድ ቀን ሰራ ቦታዬ ላይ ድንገት አግኝቼህ የተሰማኝን ሰሜት ልነግርህ አልችልም ደሞ እድሉን አግኝቼ እንደምወድህ ያኔው ነግሬሀለሁና በዚህ ደስ ይለኛል እህታችን አንቺም ተባረኪልኝ እወዳቹዋለሁ በርቱልን

  • @MdenaMohamed
    @MdenaMohamed 11 месяцев назад

    ማነው ዶክተር ወዳጀነህ መሪያችን መግስታችን ይሁን የምትሉ እጂ አውጡ በጣምነው የምወደው ፍቅርም በጣምነው የምወድሺ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Год назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው :: እመሰግናልሁ ::

  • @eyerusalemmenberu
    @eyerusalemmenberu Год назад +1

    Thank u for those amazing wisdom.

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Год назад

    ዶኩተር እናከብርሃለን ብዙ ትምህርቶችን ተምረንብሐል እናመሰግንሐለን ።

  • @ketselaseyome2908
    @ketselaseyome2908 Год назад

    ይህ መልኸት ለሰው ሁሉ ይሥፈልጋል ። እንዲህ ለመለወጥ አኞ ፈቃደኞ እንሁን ከዚያም ፈጣሪ ይረዳናል መልእኸቱን ከሰማንበት ሰአት ።

  • @BirukWolde-mn6hi
    @BirukWolde-mn6hi Год назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ እና ፍቅር እግዛብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 Год назад

    ሁሌ ጣፍጭ ምግብ እደምበላ ነው የሚሰማኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በበርከት ይባርክልኝ መልካም ሳምንት

  • @sone8065
    @sone8065 Год назад +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት ሁለታችሁም በጣም ትሁት ናችሁ እናመሰግናለን።

  • @user-mz9il2tk1g
    @user-mz9il2tk1g 7 месяцев назад +1

    ዋውውውውውው🎉 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Год назад

    አቤት እውነትም የእውቀት አልማዞች
    Sisco ነኝ ከ Denver በፍቅር ነው የምከታተላችሁ
    አድማጭ ተከታታያችሁን ስታስመርቁ
    እኔ በማዕረግ እንደምመረቅ እርግጠኛ ነኝ ❤thank you

  • @lucyaddis7868
    @lucyaddis7868 8 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ዶክተርዬ በጣም ነው የምወድህ

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 7 месяцев назад

    ዶክተር ወዳጄ ፍቅር ይበልጣል የሚገርም ነው ያስተምራል አመስግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @desuhussen6984
    @desuhussen6984 Год назад +2

    ዶክተርዬ ለምን እንደምወድህ አላውቅም ክበርልኝ

  • @user-vv6ut1cc7z
    @user-vv6ut1cc7z 5 месяцев назад

    Dr wedajeneh the best from🇪🇷

  • @BachaDabaMuleta
    @BachaDabaMuleta Год назад

    Fiker & Dr Wodajeneh, you cannot imagine how much I love you- keep teaching, inspiring us. You are a blessing for our generation! Your show is very much helpful!

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Год назад +6

    “To be yourself in a world that is constantly trying to make you something else is the greatest accomplishment.” ❤Dr Wedajeneh ❤
    The more I listen to you the more I feel comfortable listening 👂 to you ❤

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 Год назад

    ዶክተር ምን አይነት የተባረክ ሰው ነሕ እሔን ፕሮግራም እያየሑ ጤና የለኝ ጭንቀት በተስፍ መቁረጥ ውስጥ ሖኜ የአውሮፓ ሲስተም ናላዬን አዙሮኝ ነው እማዳምጥሕ UK

  • @user-xz3xk5dl6i
    @user-xz3xk5dl6i 7 месяцев назад +1

    D/rwedjeneh&Fiker ❤Amesegenchuwalw

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm Год назад +1

    Brilliant mind Dr. Wedagene,
    the secret of life is simplicity.
    live life simply, lough more
    give what you can , forgive quickly 🙏

  • @user-bx5ls7nt7z
    @user-bx5ls7nt7z Год назад

    You are exactly who easy person doctor wedagenge. I am blessed to meet you in person last week Washington DC. You are a blessing to many of us like me. No weapon formed against you . Docter shall prospers 🙏🙏🙏

  • @JahAdam
    @JahAdam Год назад +2

    Thank you both of you amazing work 🎉

  • @eteneshalemayhu3097
    @eteneshalemayhu3097 Год назад

    ዶክተር ምን ብዬእንደምገልጽህ አላውቅም በየቤታችን እየመጣህ እያከምኽን ነው ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን ነህእንወደሀለን በርታልን ፍቅርእንወድሻለንኍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyifukebede
    @seyifukebede Год назад +1

    wow wow excellent clarification👏👏👏👏👏👏

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 9 месяцев назад

    ዶ/ር ምክርህ ህይወትን ያረጋጋል በርታ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 7 месяцев назад

    Great lesson as usual thank you

  • @user-pr8vr5dx6q
    @user-pr8vr5dx6q Год назад +1

    Simply Dr wedaghn is double mind I love ❤️ u jonn from canda

  • @rawiyarawiya5191
    @rawiyarawiya5191 Год назад

    በሪቱልን ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅር❤😘

  • @elroe9939
    @elroe9939 Год назад

    ዶክተርዬ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ❤❤

  • @innatalemdinku657
    @innatalemdinku657 Год назад +1

    ተባረኩ

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Год назад

    አይገርም ተመልከኳቼዉ ሲሽኮረመሙ ስትመጣ ደስ የሚልህ እሷን እያሰብ ስለምትመጣ ነዉ ህይወት እንዴት ይጣፍጣል በአሁኑ ሰአት ስለ እናንተ ህይወት ነዉ የምታወሩን አገራችን በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነት ላይ ነዉ የህይወት የመኖር ጦርነት የህልዉና ጦርነት የሰላም ጦርነት የህልዉና ጦርነት ዶክተር ወዳጅነህ የኢትዮጵያ ህዝብ በተኛበት በላዩ ላይ ቤቱ ፈርሶ በረንዳ ሲጣል አይንህ አይቷል ምን አደረክ የአማራ ህፃናት አንገታችዉ ተቆራርጦ ሜዳ ላይ ተጥሏል አትሊስት ሰምተሀል ምን አደረክ እንደ ምሁር እንደ ዜግነት የአዲስ አበባ ህዝብ እዬታመሰ ነዉን አዲስ አበባ ለሁለት ተካፍላለች ስሙት እራሱን ያዋረደ መስሎት ነገር ግን ገንዘብ ኖሮት እሱቁ ህዝብ ገብቼ ሾፕ አደርጋለሁ አለን ነገር ግን አይገባኝም ነበር ማለቱ ነዉ ዶክተር ወዳጄነህ ሰዉ ይመስክሩልህ ዝቅ ለማለት ለመዋረድ ብትፈልግ ወደ ትልቁ የእግዚአብሔር ሰዉ ዘመን ጊዜ ወደ አዋረደችዉ ሰዉ ወደ የእግዚአብሔርን እስትንፋስን ወደ እሚተነፍሰዉ ወደ ቆሸሸዉ ወደ ተረሳዉ እዉቀትንም ደስታንም ወደ እማታገኝበት ዉረድና አጠገቡ ተቀምጠህ አብልተኸዉ አጠጥተኸዉ የዘልአለምን እዉቀት ተማር ስማዉ በመከራዉ ያገኜዉ የታመቀ እዉቀት ተማር ይህ ሰዉ ትልቅ ነበር ሀብታም ነበር አንተ ግን ተራምደኸዉ ክትፎ ቤት ትገባለህ ዪዉም መርጠህ ለመሆኑ አቢይን ይን ሁሉ በደል ሲያደርስ የህፃናትን አንገት ሲያስቆርጥ ጠጋ ብለህ የሚሰራዉን አይጠቅምህ በቃህ ብለህ አነጋግረኸዉ ታዉቃለህ በባዶ ቤት አዉርቶ መዉጣት ምን ዋጋዉ አለዉ ዶክተር ጫኔን እንዴት ታዬዋለህ ለአቢይ እዉነ እዉነቱን ሲነግረዉ ያ ነዉ ትልቅነት እዉነትን በድፍረት መናገር ህይወትን ለህዝብ አሳልፍ መስጠት እንደ ክርስቶስ እኛን ለማስተምርም ጭምር ነዉ የመስቀሉ ሞት እራስን ለማዋረድ ሽሮ ቤት አይገባም አንተ ሁሉንም ባፍህ ነገርገከን መዋረድም ዝቅ ማለቱን አክብሮቱን ሁሉንም ሆኖ መገኜት ግን ያ እዉነት ነዉ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 месяца назад

    Yes respect everyone very true every one has a story

  • @yemssrachteffera8237
    @yemssrachteffera8237 Год назад

    Gud bless you more and more Dr Wodajenehe.

  • @belayTec44
    @belayTec44 Год назад +3

    The two legends❤

  • @SutumaSute-hd1br
    @SutumaSute-hd1br Год назад

    ጥሩ መልዕክት ነው

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን እንወድሃለን

  • @amsalehabte7630
    @amsalehabte7630 8 месяцев назад

    We appreciate D/r.

  • @yihunzerayele8866
    @yihunzerayele8866 8 месяцев назад +1

    Don't underestimate the power of a common man

  • @century9852
    @century9852 Год назад

    ዶር ይሄ ነው ያንተ ቦታ በርቱ፡፡ ካንተ እኔ ብዙ ባላቅም ይሄ law attraction የምትሉትን አይመቸኝም፡፡ ትውልዱም ለእዉቀት እዲታትርና ሃገርን እዳሳድግ የተለያዩ ዝግጂቶችን በማዘጋጀት አበረታቱ

  • @akelem9149
    @akelem9149 Год назад

    thanks Dr.Wedajeneh & Fikir Yebeletal!!!! love you😍

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia Год назад

    እናመሰግናለን አክባሪ ይስጥልን

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp Год назад +2

    I work with this guy he is amazing and very loving Ethiopia doesn’t deserve him sorry 😢

    • @Fr39511
      @Fr39511 Год назад

      Oh, how lucky you are! I wish I worked with him! I always wonder how he stays so positive and grounded despite some of the unnecessary hate he gets…

    • @Gabby7521
      @Gabby7521 Год назад

      Do you have his number

  • @habtamebeyene-zy6sm
    @habtamebeyene-zy6sm Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @meronsolomon7983
    @meronsolomon7983 Год назад +1

    Doctor I love you so much you’re something special ❤❤❤

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 8 месяцев назад

    Waw keep it up! Some time i was crying when l was following your discussion bc some time when you gays directly you talking about me😢😢 thanks any way it helps me

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +2

    ዶክተር እዚህ ቤት ነው ቤትህ የሚመስለው እና የሚያምርብህ👌እነ ድንቁ ቤት አትሂድ እባክህ/እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ድንቅ ነህ/DD😁

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks

  • @aycheshnigussie4553
    @aycheshnigussie4553 8 месяцев назад

    Egziabhier yakibrlin!!!!

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    በጣም ነው የተማርኩብህ ሰለትህትና እናመሰግናለን

  • @asresetopia8847
    @asresetopia8847 8 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад +13

    እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ክበሩልን

  • @mekdeswolde4968
    @mekdeswolde4968 8 месяцев назад

    D/R wedajeneh meherene betam new yemamesegnh tihtinah anegagrh ke fetary ga yaleh eminet yetbeb mejemerya fetarin mefrat new::

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 9 месяцев назад

    Really blessed we are happy thanks 🙏🏽 so much love ❤️ lots al blessed.

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 месяца назад

    He is right about the Cardemon

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 9 месяцев назад

    www really good all blessed really true ❤️❤️

  • @beamlakendalkachew2573
    @beamlakendalkachew2573 Год назад

    God bless D/r

  • @mhiretyaekob5562
    @mhiretyaekob5562 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅችህ ምንኛ ታድለዋል ❤❤❤❤

  • @fasekaalante4219
    @fasekaalante4219 9 месяцев назад

    Thanks 🙏

  • @user-kc6oo7qd3o
    @user-kc6oo7qd3o Год назад

    I respected Fikir more today for her transparency!

  • @getugezahgn28
    @getugezahgn28 Год назад

    እግዚአብሔር :ይስጥልኝ!!

  • @genetdemis8998
    @genetdemis8998 Год назад

    betam enamesegnalen egzer yakbrachihu

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Год назад +1

    Big Lesson!

  • @getubeyene8688
    @getubeyene8688 7 месяцев назад

    wow God bless you