የሄለን አባት እጅጉን ደስ አላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 303

  • @DesalegnChencha-ts4ph
    @DesalegnChencha-ts4ph 9 месяцев назад +2

    መልዕክተኛው ማስተር አብነት ፈጣሪ ዘርማንዘርህን ይባርክ ተግባርህ ወንጌል ነው።ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን ሰፈራችን ብቅ ብትል ያንተን ዕገዛ የሚሹ ብዙ አሉ ተባረክ በቸር ያገናኘን ፈጣሪ አሜን።

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Год назад +54

    ይሄንን ልጅ የምገልጰበት ቃላት አጣው ፈጣሪአችን እድትሰራ ያግዝህ ከፍጡራን ክፍት ይጠብቅህ

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Год назад +1

      እውነት ነው ይሄን ልጅ የሚገልጽ ቃል አይገኝም
      ያልባከነ ወጣትነት ማለት ይሄ ነው እኛንም አላህ ይወፍቀን 🤲🤲🤲

    • @user-ti4ox2en6x
      @user-ti4ox2en6x Год назад +2

      እሱን የሚገለፅ ቃል የት ሊገኝ አላህ ዉለታዉን በዚህም በቀጣዩም አለም ይመለስለት ብቻ ይህ ነዉ የምር ወላሂ መታደል ነዉ በዚህ መልካም ሰራ መጠመድ

    • @donettachester862
      @donettachester862 Год назад

      @@MomiBintSeid bi

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Год назад

      እደው ዝም ነው እባ እያፈሰሱ ቃል አጠሁ እሱን ባረገኝ ብየ ተመኘሁ ታድሎ ወጣቴነት ገዘብ ሳያታልለው እህህህ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @የስሚር
    @የስሚር Год назад +26

    ቃላት አጣውልህ ብቻ ልብ ብዙ ችግርተኞች ስበብ ስለሆንክ አላህ ያልታስበውን እንጀራ ይስጥህ እንደደረስክላቸው አላህ ይድረስልህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك Год назад +13

    አብነት ይህ ሥራ የሰማይ ነው ዋጋውም ትልቅ ስለ ዚህ አይዞህ በርታ ፅና ❤❤❤❤

  • @alemamha1666
    @alemamha1666 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ክፉ አይንካህ፣ ምርቃት ሁሉ ላንተ።በቂ ቃላት የለኝም። የጎደለውን ይሙላልህ፣ ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +15

    የሰጡ እጆች ይባረኩ አብነት አተ ም ተባረክ እሕታችን ጌታ ጨርሶ ይማር ሽ 💪

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት Год назад +14

    አትን ስይ የድሮ ኢትዮጵያን ትስ ይለኝል አላህ ይጠብቅህ በህከበት ሁሉ አላህ ጥላ ክል ይሁ ያርቢ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Год назад

      እግዝቤሔራይማረት፡ኡፉፉ፡ዬኔአባት❤❤👍👍🙏🙏

  • @solomonguosh6081
    @solomonguosh6081 Год назад +1

    እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ❤ በስርህ ያሉ ከተለያየ ቦታ ሆነው ሃሳብህን የሚደግፉትንም ምስጋንዬ የላቀ ነው ከሁሉም በፊት ሰብአዊነት ይቀድማል እና አንተ ቀናውን መንገድ ይዘሃል እና ፀጋውን ያብዛልህ❤🥰💐

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +9

    ቸሩ መድሐኒአለም እፎይ ያሰኛችሁ ደስታ ሠላም ፍቅር በየቤታችሁ ይግባ።

    • @etalem3596
      @etalem3596 Год назад +1

      እዉነት አሜን

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Год назад +2

    ፈጣሪ የበለጠ እድትሰራ ያግዝህ መልካምነት ይከፍላል በተለይ በዛኛው አለም አላህዬ ከመልካሞች ጋር አድርገን የሰዎች እባ ጠራጊ እጂ የሰዎች አባ እዲፈስ ምክንያት አታድርገን

  • @tybrbbb9541
    @tybrbbb9541 Год назад +12

    ሲላአንተ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለት የላኝም ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ዘርህ ዘርመንዘርህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ ❤❤

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад +4

    ኡፍፍፍ ከልጂቱ ይበልጥ የአባቷ ለቀረበላቸው ሶ አንጀት ይበላል አላህ አፍያ ያድርጋት

  • @እናኒYouTube
    @እናኒYouTube Год назад +7

    ግን ለምዲነወ ላይ የማታርጉት ጎበዝ የኛ ጀግና አቤት ምን ብየ ልግለፅህ አንተን የወለደች እናት እርጂም እደሜ አባታችን አላህ አፊያዋን ይመልሥላት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      eko bizu layki yeleme lyki yasfelgale❤ melkame lemisera sewe ❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Год назад +1

    Words never describe your kindness bro.
    Wishing her well. I never forget her with my prayers least.

  • @MrRida-o3w
    @MrRida-o3w Год назад +3

    አብነት፡አለሀ ይጠብቅ
    ሊጂተሀን አለሀ አፊየ ይሲጠት

  • @yemaleda
    @yemaleda Год назад +4

    😭😭😭 በምን ቃል ትገለጻለህ አዛኝቱ ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ሁሉ ትሰዉርህ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    አብነት ምን ብየ ልግለጽህ ❤
    ክፉ አይንካህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሰጡ እጆች የተባኩ ናቸው ❤❤

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 Год назад +8

    አንተልጂ አንት ወጣት ቃል አጣሁልክ አባቲ ልጂወተን አላህ ይማረለወት ❤❤

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +6

    ፈጣሪ ከህመሟ ድና እንዲ የደረሰላትን ወገን ለማመስገን ያብቃት❤

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube Год назад +2

    አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ግን እንደ አንተ አይነት ልብ ያለውን ያብዛልን

  • @SaraReda-z8b
    @SaraReda-z8b Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ አምላክ ለነዚህ ወገኖች ሲል ልብህ ይጠብቅልህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አብዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን ወይ መታደልህ በዚህ ስራ የጠራህ እግዚአብሔር ይመሥገን ። ፈፄሚህንም በዚሁ በመልካም ስራ ያድርግልህ የነፍስ ዋጋ የሰማይ ቤት መሥሪያ ያድርግልህ ። ታድለለል ❤ እህታችንንም እመብርሐን ትዳብሳት ድና ታሳየን ለአባቷም ብርታትን ትግስትን ትስጠው

  • @MESRETADUNATOLOSSA
    @MESRETADUNATOLOSSA Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያድልልን ማስተር አብነት ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @mskozul6643
    @mskozul6643 Год назад +16

    I never seen better people than African, I am so happy how they believe in God!

  • @emuisa9540
    @emuisa9540 Год назад

    እዉነት ምርጥ ልብ የሠማይ የምድሩ የሁሉነገር ፈጣሪ የሆነዉ አምላክ ሠጥቶሃል ማሻአላህ ብያለሁ ቃላት አጣሁልህ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር መልካሙን መንገድ ይምራህ ለሱ የሚሳነዉ ነገር የለምና የሻዉን ይመራል የሻዉን ያጠማል አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ እህታቺንንም አላህ ያሺራት ያረብ

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Год назад

    አብነት ቃል አጣዉልህ
    አላህ ሒድያ ይስጥህ
    የስራህን ዋጋ ይክፈልህ
    ሰው ሲደሰት ማየት እንዴት ደስ ይላል ሱብሐን አላህ
    የታመመችዉንም አላህ ያሽራት
    ሰጪዎችም አላህ ይስጣችሁ
    አብነት ለአንተ ቃል የለኝም😭

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰጣቸው ሁሉ አንተም ወንድሜ አብነት 🙌🙌🙌

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 Год назад

    ወንድማችን አብነት በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም የልጂህ አባት ያድርግህ ይህንን መልካምነትህን አይለውጥብህ. እማምላክ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሆንህ ምን ልበልህ ቃላት ያንሰኛ ለማመስገን። አባታችን ልጀወትን ይማርለወት

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Год назад +1

    ዉይአንተልጂ ምንአይነት የተባረክ ልጂነህ ጌታብርክ ያርግህ አባቴ ልጂህድና ለምስክርነት ያብቃህ ጌታ ይችላል 🙏🙏🙏🙏

  • @አለህወኪልአለህወክል

    አቴን ያምጋልፂባት ቃላት አጣራኝ አቦአለህ ያክብር
    ታማኝናትክ ጡሩናትክ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад

    ዉይ አባት ወድማችን በጣም ምርጥ ልጅ መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ወድሜ ኡፉፉፉፉ

  • @carolmillins9199
    @carolmillins9199 Год назад +2

    We need more people in the world like this angel. God bless you.

  • @gentlema2456
    @gentlema2456 Год назад +1

    ዘመነህይባርክአንተ ልዮነህየርዱሁሉጌታአብዝቶይሰጣቸውለለተቸገር የሚራራለእግዚያብሄርክብርነውየተዘርጎእጆችይባርኩ

  • @aster3798
    @aster3798 Год назад +1

    ውይይይ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ቃላት አጣሁ ፀሎቴን እግዚአብሔር ሰማ ገዘብ ኖሮኝ ባልሰጥም ግን ፀልያለው በጣም አስለቅሰውኝ ነበር

  • @godisgoodallthetime1124
    @godisgoodallthetime1124 Год назад +1

    ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @emuisa9540
    @emuisa9540 Год назад

    ማሻአላህ ብያለህ አላህ አፊያዋን ይመልስለት ወንድማቺን ይህንን መልካም ስራህን አላህ በዱኒያ ሚንዳህን ይክፈልህ መልካሙን መንገድም ይምራህ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብል አለሚን

  • @abereworku9864
    @abereworku9864 Год назад +1

    አብነት የአንተን ጥሩ ስራ የምገልፅበት ቃላት አጠሁ ወንድምየ

  • @abamukakidistgebreslassie4098
    @abamukakidistgebreslassie4098 Год назад +1

    Tebarek Tebarek Wendmachen Abinet .......Ehitachenim Amlak Cherbourg Yemarat ena Lemisgana Yabikat ❤

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Год назад +1

    ጀግና አባት የልጂቸዉን ጤና አላሕይመልሦላት

  • @izabelizabel5472
    @izabelizabel5472 Год назад +1

    Que atividade linda amém 🙏🙏 Jesus Cristo abençoe grandemente sua vida amém 🙏🙏

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад +1

    እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም !

  • @francoiseessono5078
    @francoiseessono5078 Год назад +4

    Praise the lord. Be blessed Sir.

  • @mouna6099
    @mouna6099 Год назад

    በእውነት. እግዚአብሔር አብዝቶ. ይባርክህ. ወንድማችን ረጅም. እድሜ. ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. እግዚአብሔር. ጫርሶ. ይማራት

  • @amritbhagat7387
    @amritbhagat7387 Год назад

    Master Abinet btaam amasgnahlo,
    Egziabher mesgna.
    Bringing light and hope to the world.

  • @greetings1
    @greetings1 Год назад +2

    Having a brother's like them is so lucky. Love you more. May God Lord bless you more ❤
    The more YOU give, the more you receive..

  • @fggrf2824
    @fggrf2824 Год назад

    አጣም ነዉ የምወድክ አላህ ይጠብቅህ እናም ቀጥተኛዉ መገድ ይምራክ ወላሂ ዱአ አርጌልሀለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад +2

    አልሃምዱሊላህ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብነት ዘመንህ ይባረክ በአንተ ምከንያት ነው እኝህ አባት ደስተኛ የሁኑት የሜሰጡ እጁች ይባረኩ ጌታ ፈውሷት ለምስጋና ያብቃችው በኢየሱስ ስም ፈውስ ያግኝሽ ተባረኩልኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው የአባቴ እንባ መታበስ እንዴት ደስ ይላል

  • @ዜድቅመምዩቱብ
    @ዜድቅመምዩቱብ Год назад +2

    ❤❤❤ አላህ የማያልቅበትን ፀጋ ይለግስክ አብነት❤❤❤

  • @HalimaHussen-uy7gk
    @HalimaHussen-uy7gk Год назад +1

    አሁለታ አልቅሸ ነበር አብሬው ዛሬ እንኳን ደሥ አለው አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @jemalshehim3563
    @jemalshehim3563 Год назад

    ምን እንደምል አላውቅም አላህ ያግዝህ አመስግናለሁ እሚገርም ነው የምትሰራው ስራ ሁሉ ውጤታማ ግሩም ምሳሌ ነው የአንተ አይነት መልካም ሰዎችን አላህ ያብዛልን

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Год назад

    የውነት የኔ ወንድም አብነትዬ እግዚአቤሔር ከዚ የበለጠ ፀጋሁን ይሰጥክ ኖርልን ለረዱት ሁሉ እግዚአቤሔር ይሰጥልን ለወገን ደራሸ ወገን ነው እናመሰግናለን

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ

    አብነት አላህ በሄድከበት ሁሉ ያስደስትክ የሠጣቹም ሁሉ ባወጣቹበት እጥፍ አርጎ አላህ ይስጣቹ

  • @tayibatmufutau3077
    @tayibatmufutau3077 Год назад +1

    Masha Allah tabarakalla May Allah give him shifa

  • @francoiseessono5078
    @francoiseessono5078 Год назад +4

    I’m so happy for him. Be blessed ❤❤❤❤

  • @davidahchilufya1152
    @davidahchilufya1152 Год назад

    I don't understand the language but I see respect and love God bless you sir

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Год назад +1

    አዳወ በዳነችይለት እፌው የኔአባት አብዬት ፈጣሬይ ይባርከህ እፌው አብነት ቃልየኝም🎉🎉

  • @olvidogonzalezcorroto9654
    @olvidogonzalezcorroto9654 Год назад +3

    Bendito seas hermano,a cuantos seres necesitados ayudas,que feliz haces a tantas personas que no tienen medios para el día a día,te quiero mucho hermano❤❤❤❤❤

  • @jfhf7531
    @jfhf7531 Год назад

    መሸ አለህ ደሰ ዬለል ወላይ ቃላት አጣውት ሰብሀን አለህ የአለህ ሰራ ❤

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Год назад

    ወገኖች ፈጥኖ ደረሽህ የሆናቹ ሁለቹሁም እግዘሀቤሄር አምለኪ ከክፉ ይጠቢቃቻ ጤነጨምሮ ጨምሮ ይሲጣቹ አቢነቲ አንቴ የዚዘማ ቢራሀን ናኪ ጌተረጂም እዲሜይሲጥ ክፉአይከ❤❤😢😢😢😢😢

  • @Bella-ik1kh
    @Bella-ik1kh Год назад +1

    igzaber,yibariki❤❤

  • @astccb4022
    @astccb4022 Год назад +1

    ቃል ስም እግዚአብሔር ይባርክ እወነት

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Год назад +1

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @AyatSalih-tj3ze
    @AyatSalih-tj3ze 3 месяца назад

    እንወድህ አለን አብነት ሽ አመት ኑርልን መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ZahraZahraa-b2q
    @ZahraZahraa-b2q Год назад

    አተጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ ከክፉነገር እርሜህን የርዝምልን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Год назад

    ፀወይ አተ ልጂ የደሥታ ሂወተ ይሥጥህ ልጂቷንም ሽራ እንያት

  • @chekisoabanhesuloro8525
    @chekisoabanhesuloro8525 Год назад

    በጣም thank you እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Only-true-
    @Only-true- 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር የአኢትዮጲያን ህዝብ በአንድነት እና በፍቅር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-wb5id
    @Tube-wb5id Год назад

    የውነት ደስታዬ ወደር የለውም ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HagDan-so5fs
    @HagDan-so5fs Год назад

    ውይ ውይ ፍጣሬ ሆይ ተመስገን እኔ አለይዉም ብይ ሲለቅስ ሳስልፍዉ ነዉ የነበር እንደዚህ ፊትህ ሲበራ በደንብ ነው ያየውት እየደጋግምኩ የከፍውን ሁሉ ፈጣሬይ ደስታውን ያሰየን

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад

    ወድሜ እግዚያብሔር ይስጥክ በእውነት እግዚያብሔር የድካምክን ዋጋ ይክፈልክ

  • @aliami3143
    @aliami3143 Год назад +1

    አላህቀተጠታውን መገዲ ይምራህ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    እግዚአብሄር ያስደስትህ የሰጠ ሁሉ እግዚአብሄር ይባርከው❤❤😢😊

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Год назад

    ወይኔ ደሥታየ የአላሕ እፍፍ አላሕ ጤናዋን ይሥጣት

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад

    እግዚአብሔር ሆይ እችን ልጅ አንተ በምህረትህ አስባት

  • @የተፈኩርሴንተርተማሪነኝ

    አላህየ አዛኙ ጌታየ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Год назад

    ወንድሜአላህይጠብቅሺአመትያኑራህእፍፍፍፍቃልየለኝም❤

  • @cidasouza8564
    @cidasouza8564 Год назад +4

    Amei ver novamente esse senhor em casa ❤❤ que Deus abençoe sempre vcs que ajuda essa pessoa 🙏😘❤️

  • @godisable10
    @godisable10 Год назад

    Weyne Abnet ...LANTE egziabher abzito abzito yimerih. Liyu sew neh .tebarek

  • @edithvalenzuela8604
    @edithvalenzuela8604 Год назад

    Pobrecito canto sufrimiento me duele todo ese dolor con nesecidade hablar con alguien gracias por escucharlo y dejar que se desaogara es usted un ángel Dios lo bendiga

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 Год назад

    Zemenachu yebarek tebarku ethiopian and Eritrean zemenachu yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕

  • @Sarwini-lo1ry
    @Sarwini-lo1ry Год назад +4

    MASTER ABINET sangat mulia hati anda dengan sesama,saya kagum sekali sama kebaikan anda👍👍👍👍

  • @فارسسعيد-س9م
    @فارسسعيد-س9م 2 месяца назад

    الله يقويك ويدي لك سحة وعافيية وتكمل موشوارك ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Anumma572
    @Anumma572 5 месяцев назад

    Chru Egziabeher Ybarkachu. Chreso Ymareesh Chru Medehanialem.

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Год назад

    የኔ ጀግና አባት አቦአቱልጂ አላህ ይጠብቅህ

  • @trinityfaku8289
    @trinityfaku8289 Год назад

    This is amazing stories of love. Please put subtitles in English for the whole world hear

  • @RahmaKhalid-bj9pv
    @RahmaKhalid-bj9pv 2 месяца назад

    Woow Thank you brother ❤❤❤

  • @AbuMolto
    @AbuMolto Год назад

    Egziabher Yibark Bewunt Ante Tilayale

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 Год назад

    Fatari ba hullu yibarikachuu. Tabarakii

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي Год назад

    አላህያሺረልህየኔአባት

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Год назад

    አላህ የሰብከውን ሁሉየሳካልህ ከመላቤተሰብህ እድሚናጤናየስጥ አቦ

  • @MimiTsedal
    @MimiTsedal Год назад

    ፈጣሪ ይባርክ ወንድማችን

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Год назад

    ይህንንልጅ የምገልፅበትቃልየለኚም እደውአላህከማያልቀው ፀጋው ይባርክህእዳንተያሉአስርቢኖሩአገሪቱበተቀየረችነበር

  • @rojamohamed5732
    @rojamohamed5732 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔወድም

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 Год назад

    እግዚአብሔር ያትርፍልዎት እባታችን እፍ አሜን ❤

  • @Jesus-w6g8j
    @Jesus-w6g8j Год назад

    Egzahaber zemenin yibarek wonidime ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅክ ብሮ ለህታችንም ምረቱን ይላክላት

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +1

    ፈጠረ ይመረሺ🙏🏻