Ethiopian | ኤምባሲዎች ዉስጥ ስትገቡ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ ስህተቶች !! About the Embassy !!
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- የትኛዉም ኤምባሲ ስትገቡ መስራት የሌለባችሁን ጥቃቅን ስህተቶች ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ ይህ ቪዲዮ ይጠቅማችኋል!!
Fana Television, Nahoo TV, Kana TV, Kana Drama,Kana Television, EBS, ebstv worldwide, Seifu on EBS, SBA Babba, HABESH NATION, miki Show, TST APP, Abel Birhanu, Zhabesha Official, Zhabesha TV, Sodere TV, Arada Cinema, Arada Movies1, Ethio app, Yoni Magna, Sebele Bekele Gizaw, BeteClass, Addis Neger, Addis Films, New Ethiopian Films 2019, New Ethiopian Music 209, Hope Music Ethiopia, Minew Shewa Tube, ADMAS MUSIC, Abrelo HD, Liji Bini Tube, EBC, Ethiopian Tube, Amharic Music, Amharic Film, Feta Daily, Selu Tube, Yegna Tube, Yeneta Tube, DR HABESHA INFO, EthioInfo, yesuf app, Ashruka, Ethiopian Music, Ethiopian Music 2019, Dana Drama, Betoch Comedy, ZEMENTV, Mogachoch Drama, DR HABESHA INFO 2, Zhabesha Online, Comedian Tomas, Ethio Vine, muday tv, ADDIS INSIGHT, Umi tube, Addis neger top 10, endeworede tube, Tamagn Media, Amhara Mass Media Agency, eyerusalem yaregal, AmharicTube, MELA TV, Andafta, On Addis, Yeneta Tube የኔታ ቲዩብ, AmharicTV - latest ethiopian amharic movies, Seifu on EBS 2, Galaxy Productions, ሙዳይ muday tv, ጀጎል Jegol Tube, Yehunie Belay, DireTube.com, Ermias Senbeto, MrEthioVideo, MARADA MOVIES 1, Ethio 360 Media, DR DANI - መረጃ, Qin Leb tube, Abraham Afewerki Music Channel, Hawaryaw Yohanis, Sefere media, Yeshiber Fentahun, LAMBADINA, seble ena bzabih ሰብለ እና በዛብህ, Yefekir Neger - የፍቅር ነገር, LoveFkrLove, WUB ALEM ENTERTAIMENT, Minber Tube, ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube, Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ
#Like.Share.Subscribe#ቪዛ#ቢዝነስ#በኢትዮጲያ
ዉድ የሳይ ቲዩብ ቤተሰቦች ይህ የቴሌግራም ግሩፕን ተቀላቀሉት የሳይ ቲዩብ ነዉ!! ጥያቄዎች መጠየቅ እና መወያየትም ትችላላችሁ !! www.t.me/sayitube
selam Wenideme Sile Melakaminetik Bexam Inameseginalen Giin Pasporet Degimo Mawexat Yichalal Inde Malte sim Qeyire Mawexat Faligee Naw Ke 9 Amet Bafit Dubai Simexaa passport yawexawet Be Beet Sime Naw Giin Mastekakel Felku Maneged Faligee Nabeer
Asharawu selale ye ferdebet wereket yeteyekushal semu yetsedekebetne
Hi Selma lante betam enamsgenaln ena bekerbu Poland embassy egebalw gen english bez alchilm eza astergume ?
asterguami Ale Eza
Ok thanks gen semola edma 89 98 tesastbegn ena eza ngerchw mastkakil echlalw
ወንድሜ በጣም ቅን ሰው ነህ መረጃ ለመጠየቅ ስልክህን ባውቅ ደስ ይለኛል
ሳይ በጣም እናመሰግናለን በተጨማሪ በቀጣይ ከዚህ ጋር በተያያዘ ወሳኝ ስለሚባሉ የኢሚግሬሽን ጥያቄዎች ላይ ብትሰራ ደስ ይለኛል በርታልን ወንድማችን
መቋደሻ Mequadesha ሊንክ amsegnalew!!eshi
አዎ ይህን ደሞ ስራልን
Thanks so much my Bro, Galatoomaa!
በጣም አመሰግናለው! ወንድሜ!
እናመሰግናለን ወንድም ሰላምክ ይብዛልኝ
amsegnalew
እናመሰግናለን ዉድ ወንድማችን ሰለ ምትሰጠን መረጃ🙏
amsegnalew
Tnx for thise information complémentaire 😃👍🏾🙏🏾💕
እናመሰግናለን ❤🙏🙏🙏
Thank you bro imbas wust masterogem ychalal
ዎንድሜ እኔ ጣልያን ነበር የፈለኩት ልጁን የማቀዉ በዋትሳፕ ነው 2ዓመት አዉርተናል አሁን ሊዎስደኝ ይፈልጋል ኢትዮጵያ መቶ አያዉክም መቶ ብዎስደኝ ይሻላል ዎይስ በምን ፕሮሰሱን ይጀምርልኝ
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ግን በDV, ከሆነና እንዴት አገሩ,ስራ የሚለውን ግልፅ አድርግልኝ
Wawwww tax bro🙏
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በበጋብቻ ለሚሄዱትሰ?
ተባረክ
የዛሬ ፡አራት፡ዓመት፡US፡ኤምባሲ፡ገብቼ፡ነበር፡በራሴ፡ስጠየቅ፡ተሳስቼ፡አልተሳካም፡፡አሁን፡ድጋሚ፡ብገባ፡ያለፈው፡መከልከሌ፡የሚያዩት፡ከሆነ፡ተፅእኖ፡ያመጣል፡ወይ፡ስልክህ፡ቢኖር፡በደንብ፡አብራራው፡ነበር፡፡
Wonderful expression
በርታ..ወንድሜቀጥልበት...
amsegnalew
ውንድመ በጣምነው ማመሰግነሁ እሚባስው የት እንዳለ የትሰፈር እንዳለ ብት ነርኝ ውም ስልክ ብታስ ቀመጠኝ አርፍ ብየ አስባለው አመሰግናለሁ
ጥሩ መረጃ ነው
Enamesegnalen wendme tebarek
Amsegnalew
Thank you
እናመሰግናለን
ስልክህን ላክልኝ ብዙ የምትረዳኝ ነገር አለ
Tnx
bro.I really appreciate you
please men men yasfaligal le f1 visa intervew le embassy maalo naaf debisi galatomi bro
Good idea!
tebarek
ለማስመረቅ ነው የምሄደው ምን ሊጠይቁኝ ይችላሉ
good information
Thank you
ተባረክ ስለ ቅንነትህ እባክህን እኔ በቤተሰብ ኬዝ ነው ፕሮሰስ እያደረኩ ያለሁት በሱ ቪዛ ላይ ያለውን ኢንተርቪው ካወከው ብትተባባረኝ አመሰግናለሄ
ለኔም አግዥኝ እባክሽ
Betam thank you
I was apply in France embassy 3 years ago they just collect the documents but not even a word interview they ask me why ? They didn’t give me visa tho
እኔ አሁን ወደ ኢንግላንድ መሄድ ፈልጌ ነበር በራሴ መንገድ እግርኳስ ለመሞከር ነበር ምን ባረግ ይሻላል
Hi koye travel hostery yelelew Europe vist memoker ayechlem?
Sayi merejawochh betam ymechugnal
Este erdagn tmhrt 10 new yalegn ethio be shufrna rejm amet lmd maqreb echlalew ena canada endeat mehead echlalew bir alegn mekfel echlalew este erdagn ....
Nice share :-) 👍👍👍 Happy Sunday.
Thank you
ወንድሜ ለሰጠኸን መረጃ በጣምነው የማመሰግነው እኔ ደግሞ ለስራልሄድ ነበርና በደላላ ወደ ቱርክ ኢንተርቪውጋ ለስራ የለም ማለት ነው 1/1ነገር በትለኝ ብየ ነው
Thanks bro
Amsegnalew
ውይ ሚገርምህ ነገር እኔ ወደ ስዊዘርላንድ ለመሄድ ሁሉ ነገር ጨርሼ ወደ ኤምባሲ ገባሁ ከዛ በጣም በተፈጥሮዬ ብዙም ውሸት አልወድም ግን እዛ ለመሄድ የግድ በውሸት ማሳመን አለብኝ እና ያ ስዊዛዊ ከዚህ በፊት አይቼስ ነበር ብሎ ግግም አለኝ በዚህም በዚያም ሁኖ ኤምባሲ ከገባሽ በ10ቀን ቪዛ እልክልሻሎ ብላኝ እህቴ ምክንያቱም ባልታሰበ ቪዛየ ሳይመጣ ቀረ በቃ አሁን አረብ አገር አለሁላቹ ወይ ጉድ ከፍ ኤውሮፓ ወደ አረብ አገር አይገርምም መቼስ ተመስገን ሁሉ የሱ ስራ ነዉ እኛ ባሰብነው ሳይሆን እርሱ በፈቀደ ነው
Enamsegnalen habeshawit lemedeshen selagarahen
ምንድን ነው ሃሳብሽ ግልጽ አይደለም
በርታ ወንድማችን በዝቅተኛ የትምር ደረጃ የሚኬድበትን መንገድ ብትነግረኝ
ውንድሜዬ ቪዛዬ ላልቅ ነው እና እዴት ነው በራሴ ማስራት የሜቻለው
Vidyowochen betaychew harife new
Betam betam arefi new berta mirte marega new enamsegnalen
amsegnalew
Wud Wendmachin betam thankas😍
Amsegnalew
process alqo visa center kegeba behuala sint gize yiqoyal nigeregn eski
Yet hager visa
Abab are ngeregniii belginmm embassy ketro alegni mnm altezegajewemm
ሰላም ወንድማችን ስለቅንነትህ በጣም እናመሰግናለን
amsegnalew
ልህክምናስ ምን ምን ይስፈልጋል
የትምህርት ማስረጃዬ 10ክፍል ነኝ ኢንተርቪው እና ሚፃፈው ምንድነው
ለቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎት የግብዣ እንተርቢ ምን ምን እንጠየቃለን ? እንደገና ደግሞ ምን ምን ይዘን እንቅረብ ? ሲቀጥል ምን አይነት አለባበስ ለብሰን እንግባ ማለቴ መንፈሳዊ አለባበስ ወይስ ኖርማል እንደማንኛውም ለብሰን ይሄ ጥያቄየ ነው ወንድሜ አብራራልኝ ከታች ላይ መልሱን ገብቸ አያለሁ ።
ሰሌ አውራኝ
Medecal yasfelgal leinterviw
ባሌ እንግሊዝ ነው ያለው እና ሊወስደኝ ነው ቁአንቁአ ላይ ግን ምንም አልተዘጋጀሁም አስተርጉአሚ ሊኖር ይችላል አና ደሞ ሙስሊም ነኝ ምናይነት አለባበስ ብለብስ ትመክረኛለህ እባክህ በጣም አስፈላጊ ነው መልስለኝ
1:25
አባክህ መልስልኝ
አለባበስ ችግር የለውም፣ አስተርጓሚም አለ
SLIKHN
በጣም ደሰ ይላል እኔ በሞግዚትነት UN ሊወሰደኝ ፕሮስስ ጨርሼ የኢባሲ ሰልክ እየጠበኩ ነው ምን ትመክረኛለህ?
He'd ende
እሺ ዎንድሜ ሚስትስ ዎልዳ ስትሄድ ምን ማድረግ አለባት እባክህ
Hi selamki yenzaln enamsgenaln ena nekerb poland embassy interview algn gen english bezu alchilm astrgume yenural lelaw degemo yema ametmert 89 98 tekiyayrbegn yehun bek
4 አመት ሆኖኛል ኢንባሲ ከገባው ግን እስከ አሁን አልጠሩኝም
Be vist visa letykun yemichulutn tiyakawochi betngirn
አሜሪካን ሄጄ አውቃለሁ በጉብኝት ቀን አሳልፌ መጥቼ ስለነበር እድሳት ላሣድስ ስል አንደገና እንደ አዲስ ሞክሪ ካሉኝ 4 አመት ሆነኝ ግን አሁን ላመለክት ስለሆነ ምን እደሚጠበቅብኝ ብትመክረኝ አባክህ
High School 9 wede Asere dv Or Scolar
ሱፍ ብንለብስስ ይቻላል ወይስ አይቻልም ?
thank you good information
መጀመርያ ከከፈልክ ከዛ ሁለተኛ ስጠሩሁ ድጋሜ ይከፈላል ማለት ነው
bertalin
keep gone....please can you explain more about dubai bussiness and how we get visa and can we exchange in ethiopian birr in dubai airport
At dubai airport eyouel its imposiple to change birr also in the city but perior whilev u r in ethiopia u can change birr to drum frome some one who has been doing ye shanta neged ..and please view a video i have published in my sayi channrl month before
Thanks bro...how much the air ticket including visa cost...for dubai?...I had seen your veido about dubai...visa and trade....but I need more pertain vedio about dubai......
መልካም የሆነ ስራ እየሠራህ መሆኑን አይቻለሁ ወንድሜ በዚሁ ቀጥል፣ እኔ phD የትምህርት እድል ባገኝ መማር እፈልጋለሁ ፣በየትኛውም የውጭ ዩንቨርስቲወች ፣ በምን መንገድ እንደምታግዘኝ ንገረኝ ፣ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ
Check the latest rating of Polish universities 🎓
ranking.perspektywy.org/2021/
You can filter the results according to school type, such as private, technical, medical, life science etc.
When you chose your university, remember that you can apply directly yourself, no agent/broker needed. Just go to the university website and find the admissions section.
Note that agents/brokers usually represent just one university. 🔍 Check what’s the score of that university in the rating.
adanakih neg betam yanten tamhro saladamat alfi alkam berta ...... yetam wetachi alkam gan talaku magote kehager weto mesrat newu
berta
amesegnalew
እኔ ከ ቤልጂየም ሎንደን ለመግባት ቀጠሮ ይጄ ነበር ሀሳቡን የሰጠችኝ ሎንደን ምትኖር የሰፈሬ ልጅ ነች እና አረባገር እንደኖርሽ ማወቅ የለባቸውም ብላኛለች አንተ ደሞ እውነት ተናገሩ አልክ የምሄደው ብቻዬን ሳይሆን ሌሎች አሉ የሷ እህት እና ወንድም ምንወጣው በ ጉብኝት ቢዛ ነው እና ደላሎች ናቸው እነሱ ናቸው ሚልኩን ቤልጂየም ድረስ እና ግራ ገባኝ ግን ምንነሳው ከ ኢትዮጵያ ቤልጂየም ነው እስቲ አብራራልኝ ምን ማወቅ አለብኝ ክረምቱ ይለፍ ብላ ነው 6 ወር ይቀረናል ልንጀምር ፕሮሰሱን
ensu megedeshen kalawekubesh eko.chegere yeleume gen ..anchi alhedkume belesh ensu kaweku ...esun lemalet.felege new ..ensu mayakubesh kehone cheger yelume ...yeknsh helen
@@SayiTube አሜን ግን አዲስ ፓስፖርት ማውጣት አለብኝ እሷ እንደዛ ነው ያለችኝ ምክንያቱም እጄ ላይ ያለው ፓስፖርት የ አረብ ሀገር መሀተም አለው እሱን ካዩ ካንስል ያረጋሉ አለችኝ ስለዚ ጉዳይ እውነት ከሆነ ምታውቀው መረጃ ካለ ላስቸግርህ
Groupen join arge ena begele laurash..
@@SayiTube እሺ የት ነው ግሩፕህን ማገኘው
American letmhrt lemehad interview sidered be amargna astergomi mareg ychalal wendma
Selam wdmachn
seli enkuan selam metash
Amesegnalew
Please slkhn please
Yemer btam kesheti ko nek
Silkhin text lak
Beteseboche ke vienna endet laggñacghee
Ena sar adrglalew bimo
Amsegnalew
thanks alot for the information.....can i have ur email please..
Wubek7@gmail.com
2 ግዜ ግብቸ አልተሳካም
Barta wondime woda poland mahede falege gine intarivewe kabade new aluuuuuu
MNMN:KEN:NEU:YEMISERUT:YEMISERUT
አንተ መልስ ሣትሠጠኝ እኮ አመት ሆነኝ እኮ ስታበሣጭ
astergume. demo. keras. yizo mehad yechlal
Ezaasterguami ale
Des stl
sra endet new alalem🤣🤣😂😂
wedem. Abasder. interview. ayadergim
Yemimleketeww kefele
በ ስራ ለመሔድ እፈልጋለሁ የት ባመለክት ጥሩ እንደሆነ ንገረኝ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
please give me your cell phone?
እናመሰግናለን
amsegnalew
Please slkhn please
Please slkhn please