ለማስታወስ ያህል. ስሙት. ትወዱት አላችሁ ያጀማአ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 10

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 года назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት

  • @ነጃትዩቱብጉራጌዋ
    @ነጃትዩቱብጉራጌዋ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩሙ ወራህመቱላሂ ወበረካካቱሁ ማሻአላህ በርቺ 😘😘😘❤❤

  • @Forem12345
    @Forem12345 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለንን ማማየ የኔ ውድ እህት ማሻላህ ውድ ሱመያዎች ስታምሩ እርግት ያላችሁ ናችሁ አብሽሩ ታድጋላችሁሁሁ የኔ ውብች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወባረከቱ ኡንከን ደህና ማጠሽ ውዴ ማሸአለህ ቆንጆ ቆይታ ናው ጠንክርልኝ

  • @toibatube
    @toibatube 2 года назад

    አሰላማሊይኩም አህን እህት ሰላምሽ ብዝትይበል እሻአላህ

  • @tamimatube4453
    @tamimatube4453 Год назад

    إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ أُولَٰئِكَ هُمْ خَيْرُ الْبَرِيَّةِ
    እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡
    جَزَاؤُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ جَنَّاتُ عَدْنٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ ذَٰلِكَ لِمَنْ خَشِيَ رَبَّهُ
    በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡

  • @dibootube816
    @dibootube816 2 года назад

    ስላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 10 месяцев назад

    ዋለይኩምሰላምወረመቱላሂወበረካቱሁ ❤❤❤❤

  • @ይዘሺወለየዋይቱብ
    @ይዘሺወለየዋይቱብ 11 месяцев назад

    Hi 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤