Peachtree tutorial part 2 chart of accounts-ቻርት መመስረት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ቻርት መመስረት ,
    አካውንት ኮድ አመሰራረት
    maintain chart of accounts with Beginning Balance
    Peachtree accounting tutorial in Amharic
    how to excel Peachtree accounting in Amharic
    how to use Peachtree accounting in Amharic
    Peachtree Accounting Software Basics, Peachtree Basics, Peachtree Features, accounting Basics,Finance,አካውንቲንግ በአማርኛ,አካውንቲንግ,አካውንቲንግ ሶፍትዌር,ፋይናንስ,ፋይናንስ ሶፍትዌር,ፒችትሪ አካውንቲንግ,ፒችትሪ ትምህርት,መሰረታዊ ፒችትሪ አካውንቲንግ ሶፍትዌር ትምህርት, ቻርት,
    ቻርት ኦፍ አካውነት,
    አካውንት,
    አካውንት ኮድ,
    የሂሳብ ኮድ,
    የሂሳብ ቁጥር,
    አካውንት ቁጥር,
    አካውንቲንግ,
    ፒችትሪ,
    ፒችትሪ አካውነቲንግ ቻርት መመስረት Chart,
    chart of accounts,
    maintain chart of accounts,
    beginning balance,
    Peachtree accounting,
    QuickBooks,

Комментарии • 40

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад +2

    Your teaching style is a piece of cake.

  • @abdulsemedkedirgobena
    @abdulsemedkedirgobena Год назад

    entirely way of teaching is best.

  • @HabtamMihret-f9f
    @HabtamMihret-f9f Год назад +1

    ድምፅህ በደንብ አይሰማም
    ❤❤❤❤

  • @ErimyasSumoro-bv5jz
    @ErimyasSumoro-bv5jz Год назад

    Very very thanks brother ❤😂 God bless

  • @AbrhamSeid
    @AbrhamSeid 11 месяцев назад +1

    Wow desyilal berta abren nen

  • @binyamgelashe5966
    @binyamgelashe5966 Год назад +1

    Haw to download a Peachtree accounting software in my pc

  • @yasina63
    @yasina63 Год назад

    Thank you for your kind help.

  • @enanatube
    @enanatube Год назад +1

    it was good that you taught him , but your voice is weak

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +2

    ስለተባበርከኝ በጣም አመሰግናለሁ !

  • @fevengetachew-d5m
    @fevengetachew-d5m Год назад

    በባየሁት ቪድዮ እጅግ ተጠቅሚያለሁ አንድ ጥያቄ ላቅርብ በexcel (ከstatement) የተሰራ ፋይል እንዴት ወደ Peachtree ይገለበጣል

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +2

    company create ሳደርግ starting date July 8,2021 to Aug 6 2021 ነዉ ፡፡ petty cash fund 40000 birr የተለቀቀዉ Dec 10,2021 ነዉ አሁን petty cash beginning balance ሳስገባ petty cash fund በተለቀቀበት ቀን ወይስ በወሩ መጨረሻ Aug 6 2021 ? Petty cash debit ከሆነ ,credit የሚሆነዉ የትኛዉ አካዉንት ነዉ ከpetty cash በስተቀር ሁሉም beginning balance ስለሌላቸዉ retained earning credit ነዉ የሚሆነዉ ?ለምን ?

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад +1

      Petty cash የመጣው በጀት አመቱ ከጀመረ ከስድስት ወር በኋላ ስለሆነ beginning balance አድርገን አናስገባው ::ምክንያቱም እንቅስቃሴ ከተደረገ በኃላ ነው የተፈጠረው ስለዚህ general journal /cash disbursement journal ላይ post ነው የሚናደርገው
      petty cash---------40000(Dr)
      cash at bank saving/cash at bank banking/cash on hand ---------------------------40000(Cr)

  • @lisantafese9675
    @lisantafese9675 2 года назад

    great....go head!!

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ፡፡ በተጨማሪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ በምሰራበት ድርጅት ውስጥ pettycash በወር 40000 ብር ነዉ የሚመደበዉ (በቼክ አይደለም ጥሬ ብር ነዉ የሚመደበዉ) ይህንን peachtree ላይ እንዴት ነዉ መመዝገብ የምችለዉ እባክህ እርዳኝ

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад +1

      Transaction
      Petty cash-----------40,000
      Cash on hand/cash at bank saving………………40,000
      ፒችትሪ ላይ ስንመዘግብ ደግሞ
      Task---->write check
      Check no ላይ reference በማስገባት
      Cash account ከሚለው ላይ የካሽ አካውንታችሁን (Cash on hand/cash at bank saving) መምረጥ
      ከዛ amount የሚገባበት ቦታ ላይ 40,000 ማስገባት
      ከዛ ቀጥሎ Expense account የሚለው ላይ የ ፒቲ ካሽ አካውንት መምረጥ
      በመጨረሻ PAY TO THE ORDER OF የሚለው ላይ የካሸሩን ስም በመጸፍ save ማድረግ

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +1

    general journal ላይ petty cash debit ,cash at bank credit 40000 ሳደረግ ወጪዎችን ስመዘግብ ከፒቲ ካሹ በላይ አድርጎ ይመዘግበዋል Ex. telephone exp.,utility, stationary ..........etc እነዚህን ወጪዎች ምን ላይ record ላድርገዉ

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад

      cash disbursement journal(payment) ,by the way we will see all this staff

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад +1

    Thank you for your supporting

  • @betelgirma2222
    @betelgirma2222 Год назад

    Please 🙏 i need your help ids endet new yemagegnew ?

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  Год назад

      Your question is not clear

    • @betelgirma2222
      @betelgirma2222 Год назад

      @@EthioSoftTech i sad how to used IDS system for f&b controller

  • @birhaneteklay338
    @birhaneteklay338 Год назад

    ደስ የሚል ነው ጥይቄ ብዙ ባንኮች በየብራንቹ እንዴት ነው ሳብሲዲዘ ማድረግ ምንችለው?

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  Год назад

      ጥያቅን ትንሽ ግልጽ ብታደርገው

    • @birhaneteklay338
      @birhaneteklay338 Год назад

      @@EthioSoftTech አንድ ድርጂት ብዙ የተለያየ የባንክ ኣካውንት ቢነሮው እና chat of account create ስያደርግ ለeach bank account ለየብቻው ነው chart of account create ያምያደርግ? ወይም ለሁሉም አንድ ላይ ነው chase at bank checking ብሎ create ምያርገው?

  • @meronsirak9173
    @meronsirak9173 2 года назад

    dimtsih ayisemam

  • @fifififi6728
    @fifififi6728 Год назад

    Date setsefew from 22-7-8 through 22-7-31 yihonal endet nw aqemametun menastkaklew

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  Год назад

      You shoud chsnge ur computer date format not peachtree .
      To change the date format right click on date which is located next to speaker/volume icon .then follow it

  • @birhanewosene488
    @birhanewosene488 2 года назад +2

    Hi Brother please a little fast.

  • @anwaryassin5572
    @anwaryassin5572 2 года назад

    ቀኑን ስናስገባ ከተሳሳትን እና ብዙ ነገሮችን ፖስት ካደረግን በዋላ ባለበት ማስተካከል እንችላለን ??

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад

      you cant correct(edit) simply but by following the steps below you can correct it
      1st export all transaction from the old company including chart of accounts
      2nd create a new company with out chart of accounts by correcting the period structure
      3rd import the exported transaction into it
      NB. you should delete the old company
      everything will fine

  • @workukefale9099
    @workukefale9099 2 года назад

    Beginning balance Yminasigebaw Yalefewun Amet ending balance sheet lay Yalewun new woyis yetiGnawun new

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад +2

      leasteyayetih amesginalehu worku.Awo tikikil neh yalefew budget amet balance shheet lay yalew ending balance yezh amet begining blance new .silehonem chart of account kasgeban behuala beginning balance bilen yeminasigebaw yihinin yihonal malt new

  • @bethelhembetsy7687
    @bethelhembetsy7687 2 года назад

    chart of account create ስናደርግ begning balance ሁሉም ባያኖረዉ ምንድን ነዉ የምናደርገዉ

    • @EthioSoftTech
      @EthioSoftTech  2 года назад

      ቤቴልሄም የቻናሉ ቤተሰብ ስለሆንሽ አመሰግናለሁ .. ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየሸው፡ -ባላንስ ያለውን ብቻ ባላንሱን እናስገባ እና የሌለውን ግን ባዶ አድርገን እንተዋለን፡፡
      ለምሳሌ expense ፣Income (sales or service) አካውንቶች temporary አካውንት ናቸው ማላትም በአመቱ መጨረሻ የሚዘጉ እና ዜሮ የሚሆኑ ስለዚህ እንዚህ አካውንቶች ዜሮ ባላንስ ሳላላቸው አካውንታቸውን እንፈጥራለን እንጅ ባላንስ አናስገባላቸውም ማለት ነው፡፡ቻርት ስንመሰርት ለወደፊት እንጠቀምባቸዋለን ብለን የምናስባቸውን አካውንቶች ሁሉ እንፈጥራለን ባላንስ ያላቸውን ብቻ ባላንሳቸውን እናስገባና ሌላውን ባዶ እንተዋልን ማለት ነው፡፡

  • @mimitube9411
    @mimitube9411 Год назад

    Saves endet enadergew

  • @soltub647
    @soltub647 2 года назад

    softwarun ebakh btlklgN