Peachtree tutorial part 1/ ፒችትሪ አካውንቲንግ ትምህርት 1
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Create Company using Peachtree Accounting software
Peachtree accounting tutorial in Amharic
how to excel Peachtree accounting in Amharic
how to use Peachtree accounting in Amharic
create Peachtree company
Peachtree quantum
Peachtree accounting complete
accounting
finance
ማን እንደሆንክም ስለማዉቅ ነዉ ደናነህ ግን እዉቀትህን ሰዉ በሰፊዉ ሊያገኝህ በሚችልበት በዚህ መልኩ በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ እዉቀት እንደ ምንገበይ እተማመናለሁ
thank u so much tg . i will do all my best
ቆንጆ ነው ድምፅ መጨምር ብትችል እና 1 compony መስርተህ እዛው ላይ ሁሉንም ከስክራች ጀምሮ እስከ ሂሳብ መዝጋት ብታስተምረን እጠይቃለሁ thank you
አመሰግናለሁ
ሁሉንም ቱቶሪያሎች ተከታተይ የተለቀቁትን በሙሉ ማየት ይጠበቅብሻል፡፡ እስከአሁን አጀስትመንት ደርሰናል
እንዳልሽው ከስክራች ጀምሮ እስከ ሂሳብ መዝጋት ድረስ ይዘልቃል፡፡
@@EthioSoftTech 10q
Thank you pls shre manufacturing company how to record raw material work in process & finished goods inventory including bill of material assembly build/unbuild
Non-profit organization ስንሰራ የተለየ ነገር ይኖረዋል?
Nice bro keep it up
okay .Thank u a lot
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ ፤፤ እኔ የምሰራበት ድርጅት አዲስ የተመሰረት ነዉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ወጪዎች የሚመዘገቡት Exell ላይ ነዉ አሁን ግን peachtree ላይ መመዝገብ ስላለብኝ company create ለማድረግ starting date መቼ ነዉ ማድረግ ያለብኝ company create ባደረኩበት ቀን ነዉ ? ለምሳሌ company create ያደረኩበት ቀን March 25,2022 ቢሆን? እኔ የምፈልገዉ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር july 8 2021 to july 7,2022 እንዲሆን ነዉ
bethelhem tiru Tiyakiie new . Company create ስታደርጊ period structure step ላይ starting date July 8 ታደረጊው እና ሌሎችን 24ቱን ፔሬድ በዚህ ዘግባብ ታስተካክይዋለሽ ከዛ beginning balance ላይ click በማድረግ እና from 7/8/21 through 8/6/21(7/31/21) በመምረጥ beginning balance ማስገባት ትችልሽ በተረፈ ከዚህ በፊት የሰራዎቸውን ሁለት ቪዲዮች ተመለከችና ግልጽ ካልሆነ ኣሰውቂኝ
ruclips.net/video/UPU58ECLCX0/видео.html
ruclips.net/video/XmjigeutjyU/видео.html
Betam namesgnalen
በጣም እናመሰግናለን
very good
እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግንሀለሁ
Minim aydel tiyaki kal bentsant meteyek tichilalachuh wudie yechanalie beteseboch
Thank You, Thank You, 100X
Good job. how can i get the software
You can download from internet or from software gallary shops
i install peachtree on network and the server pc work fine but the workstation pc show red light on smartposting can you help?
the problem is occur when Pervasive service stopped . so you should start it
dimitsik gin lamin ayesemam tiru tutor new
❤
ሰላም ድምፁን አስተካክለው ምንም አይሰማማም???
thank for ur comment .
Sound....????????Not hear brother!!! For Whom you are going to tutor!????
Thank u bro. It has correct on the recent tutorial
sound
ድምፅ የለውም