Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🏽የእንጀራ አሰራር ruclips.net/p/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
Enat, የምትጠቀሚ ድስጥ ምን ብራንድ ነዉ
እጅራው በጣም ያምራል ጉበዝህ በርች
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የታጋሚኖ አስራር ነው ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ከእንጀራው ልስላሴ ጋር ተነስቼ ልስራ እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆሼር 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️
የጎንደር ሽሮም አሰራር እንዲህ ነው፣ ፋቅ እየተደረገ ነው የሚበስለው በጣም ይጣፍጣል። ግሩም አድርገሽ ነው የሰራሽው፣ እጅሽ ይባረክ🙏
እጅ ይባርክ በጣም ነው ደስ የሚለው ጣእሙን መገመት አይከብድም እንጅራውም ታምር ነው እኔ እንካን እከታተልሻለው እንከን የለሽ ነሽ የኔ እናት
እናትዬ ቆንጆ ነው ያስጎመጃል ለምሳ ልሰራው ነው
Tematim yelelebet shiro aywedim. Gin betami yamral Konjo l will try tomorrow
Wow this food looks delicious specially እንጀራ/ጣይታ።
እንጀራው ነው ያስጎመጀኝ ተጋብኖው ጣዕሙን ባንቀምስም ያምራል❤
ያምራል የኔ ባለሙያ ሁሌም አንደኛ ነሽ እንደሁልጊዜው ይሞከራል
ወይኔ ባለቤቴ የሚወደዉ ወጥ ነዉእኔንም ያስተማረኝ እሱ ነዉ
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ምን ላርግሽ ምርጥ እኮ ነሽ በሁሉም አንደኛ 😍
እናት ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነዉ ❤❤❤❤❤
እውነትም እናት ነሽ ምርጥ ባለሙያ ሴትአቦ እጅሽን ይባርከው
ዋው በጣም ቆንጆ ነው።የሽሮሽ ከለሩ ማማሩ እንጀራሽ ማማሩበጣም ያጓጓል ውይ ሁሌ ጾም በሆነእናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ ተባረኪልኝ 🙏
አሜን አመሠግናለሁ አወ የኛ ፆም ብዙ ነዉ በየጊዜዉ ይመጣል ፆም ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ ተጋቢኖ ነው እናት እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
እናት በጣም ይጠፊጣል ቆንጆ ተጋብኖ ብጣም ደስ ኢላል
Thank you, I like your style it's so healthy. I liked this video so much I have subscribed.
ahun bet gebto yihnn serto meblat alamaregn meselesh, ejish yibarek
እናት ቆንጆ ስራሽ በጣም ነው የምወደው በርቺሊኝ 😘👌
ጥሩነው በርቺ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ እናመሰግናለን🥰👌👍
ሳልበላው ጣፈጠኝ እጅሽይበረክ ሽሮ ያልጠላሁትን ያክል አስወደዱሽነፈኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እንጀራሽ ሲያምር እናመሰግናለን
ምርጥ ተጋቢኖ።
Omg amazing yene konjo afe eko wuhamolitotal 😋😋💖💖💖💖😘😘😘😘ejish yibarek gobez berichiliyin 💐💐💐💐👈
🙏🏽🥰
ትክክለኛ ተጋቢኖ 100%%👍አሁን ላይ ለምን ተጋቢኖ እንደተቀየረ አይገባኝም ኖርማል ሽሮ ተጋቢኖ ይባላል ግን ይህ ነው ተጋቢኖ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 😗👏👍👍
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ እህታችን በጣም ምርጥ ነወ
ለዚህ ለፆም ወቅት ተመራጭ ያሚ 😋👌
Mouth watering 😋 many women are watering and learning all your techniques. You're a master chef as well as an amazing professor 👌 God bless your hard working ✋ and your beautiful soul ❤ Thanks a million times ❤ 😊
Amen thank you so much for all your support💐
በጣም ቆንጆ ነዉ
ደስ ሲል
You really are an expert. I have eaten it by seeing.
ምነው አድ ጉርሻ በጎረሽኝ በጠም አምሮኛል ደሞ ስምር እጅሽ ይባረክ
ዋውውው ምራቄን አስውዋጥሽኝ እጅሽ ይባርክ ወይኔ እንጀራ በሽሮ እንደት እንደናፍቀኝ
እናት ሁሌም አንደኛ 👏 ለ50ኛሺ ስብስክራይብ : ወደፊት !!! ይገባሻል !! እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ በጣም
በጣም ምርጥና ልዩ የሆነ ምግብ እናመሰግናለን እናትዬ ቅድም ጀምሬው ሰልክ ገባብኝ አሁን ጨረስኩት ያሚ ነው እጅሽ የባረክ👌❤
ተገቢኖ ስበል ስሙን ኢንጂ አለቀውም ነበር ተበረኪ 👏👏👏👏♥♥♥
ለመጀመሬያ ግዜ ተጋቢኖ ሲሰራ አየሁ ስሙን ብቻ ነበር የማቀው እደገፎ ነውደ የሚሰራው ያምራል ሲያዬት
ስሙን ነትክክል ብለሽዋል።
እኔም አላዉቅም
አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
ባለሙያ ነሽ አንቺን ነው ፈልጎ አስፈልጎ ማግባት ❤
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ተጋሚኖ ነው የሰራሽው::እናመሰግናለን🙏🏾
Thankbyou enateyaaa siyasgomeje ejeshe yebarek leyuuuu new👌👌👌
ዋው
ሀም ሀም ሀም እንዴት አድረጌ በላሁ በጣም ይጣፍጣል👍👍
የኔ ቆንጆ ተቢረኪ መድሐኒአለም አባቲ ይባርክሽ አመሪካ ሁኝ የተሞናመነ ክንጅራ እየበላሁ ነው ያንችን ረስፒ ተከትዬ እዘድሻለሁ mama
አሜን ውይ ደስ ሲል በጣም አመሰግናለሁ አክብረሽ ስለነገርሽኝ🙏❤️
ያስታውቃል
የኔ ባለሙያ ሁሌም እምሰራው እንደዝህ ነበር ጎደኛየ ስለምትወድ
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ማሻአላ ሲያዩት ሲያምር
ዋውው👌👌
😳ዋው👌
Itiyopia iyalew ihen iyeseraw neber ye mazerin shiro micerisew 😍😍😍😍😍
It looks delicious!
🙏🏽💐
Sherwen eyayehu shahi neche endecherskut germeg egish yebarek ewnet ho
ምርጥ ተጋቢኖ ሽሮየ እጅሽ ይባረክ እናትየ🙏
እር አስጎመጅሽኘ.!!!!
እናትዬ በጣም ነው ያስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ 👌🏽👍🏽❤️
ዋው ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሪስቶራንት ብትከፍቺ ያዋጣሻል !
በጣም አመሰግናለሁ 💐
በጣም ጣፋጭ ሽሮ💚ሽሮዉ እንዴት እንደሚዘጋጅ ብትሰሪልን?
ውይይይ እጀራው ሽሮዎ አብሮ ሲአምር እናት እጅ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ እህት በጣም እናመሰግናለን
እጀራዉ ያምራል ቆጅት
ጎበዝ የኔ ባለሞያ!
Wow barechi💕🙏
Do have delivery my sister? Look yummy(great)
ይበል ሽር ወሀለ
ምራቄን ሞላው በጣም ደስ ይላል
እር በጣም ያምራል.
አይ ተጋሚኖ፡ ተጋሚኖን የማውቃት አሰብ ነው፡ በጣም ነው የምወደው፡ ትጣፍጣለች፡ ተጋሚኖ ቃሉ ጣሊያንኛ ሲሆን፡ ትርጉሙም ትንሽ ድስት ፟ small pan ማለት ነው፡ Tegamino - small panትንሽ መጥበሻ የመሰለች ጠንካራ ነገር ናት፡ ለተመጋቢው ሰው እንዳለች ከእሳት እንደወረደች ነው የምትቀርበው፡
Thank you for your explanation...
@@seniduteklu4935 You're welcome
በጣም ይገርማል እንዴት ተጋሚኖ እንደተባለም አላዉቅም ነበር በጣም አመሠግናለሁ 🙏🏽💐
በጣም ምርጥ ነው እናትዬ 👌😋
I’m so glad I found your video I’m learning a lot 😊
Konjo aserare new gin shiro keten sil new yemwedew ❤️
Gin betam aloferem?
የኔ እህት ጤና ይስትሽ እንዴት ደስ ይላል
ይጥማል
ማሻአላ
አስጎመጀሽኝ
Wow best
😍😍😋😋😏 wow that looks amazing!! Can't wait to make it tomorrow!!
ሽሮ አይመስልም ለየት ለማለት ከሆነ ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ ነው
Enjraw ❤
Very good I will tray it thank you
እናመሠግናለን እህትዋ
ኢንሻአላህ አገሬ ስገባ እሞክረዋለሁ
ማሻአላህ እችሽ ይባረክ
እግዚኣብሄር እጅሽ ይባርክ🙏
Keayen fetari yawetash egiesh kurtumat ayewgaw
ሲያምር በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍👍♥️
ወይኔ እንዴት እንደሚያምር😍
Waaawoooo waaawoooo 👍🏾😋😋😋😋😋😋🙌🏾❤️❤️❤️❤️
Yammm
Siyamr balemuya ejsh yibarek
Wwwwwwwwwwwwwww bexami desi yemili asarari naww wodijwaloooo tebarkiiiiiiiii
ቀጥይበት ቆጂት
Wow ejesh yebarek ender dese yelal👏
I just wann make it tmr.
ሠላምእናመሰግናለን
Wawww
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🏽
የእንጀራ አሰራር ruclips.net/p/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq
Enat, የምትጠቀሚ ድስጥ ምን ብራንድ ነዉ
እጅራው በጣም ያምራል ጉበዝህ በርች
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የታጋሚኖ አስራር ነው ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ከእንጀራው ልስላሴ ጋር ተነስቼ ልስራ እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆሼር 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️
የጎንደር ሽሮም አሰራር እንዲህ ነው፣ ፋቅ እየተደረገ ነው የሚበስለው በጣም ይጣፍጣል። ግሩም አድርገሽ ነው የሰራሽው፣ እጅሽ ይባረክ🙏
እጅ ይባርክ በጣም ነው ደስ የሚለው ጣእሙን መገመት አይከብድም እንጅራውም ታምር ነው እኔ እንካን እከታተልሻለው እንከን የለሽ ነሽ የኔ እናት
እናትዬ ቆንጆ ነው ያስጎመጃል ለምሳ ልሰራው ነው
Tematim yelelebet shiro aywedim. Gin betami yamral Konjo l will try tomorrow
Wow this food looks delicious specially እንጀራ/ጣይታ።
እንጀራው ነው ያስጎመጀኝ ተጋብኖው ጣዕሙን ባንቀምስም ያምራል❤
ያምራል የኔ ባለሙያ ሁሌም አንደኛ ነሽ እንደሁልጊዜው ይሞከራል
ወይኔ ባለቤቴ የሚወደዉ ወጥ ነዉ
እኔንም ያስተማረኝ እሱ ነዉ
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ምን ላርግሽ ምርጥ እኮ ነሽ በሁሉም አንደኛ 😍
እናት ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ ነዉ ❤❤❤❤❤
እውነትም እናት ነሽ ምርጥ ባለሙያ ሴትአቦ እጅሽን ይባርከው
ዋው በጣም ቆንጆ ነው።
የሽሮሽ ከለሩ ማማሩ እንጀራሽ ማማሩ
በጣም ያጓጓል ውይ ሁሌ ጾም በሆነ
እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ በርቺ ተባረኪልኝ 🙏
አሜን አመሠግናለሁ አወ የኛ ፆም ብዙ ነዉ በየጊዜዉ ይመጣል ፆም ደስ ይላል
በጣም ቆንጆ ተጋቢኖ ነው እናት እጅሽ ይባረክ ሼር👌❤️
እናት በጣም ይጠፊጣል ቆንጆ ተጋብኖ ብጣም ደስ ኢላል
Thank you, I like your style it's so healthy. I liked this video so much I have subscribed.
ahun bet gebto yihnn serto meblat alamaregn meselesh, ejish yibarek
እናት ቆንጆ ስራሽ በጣም ነው የምወደው በርቺሊኝ 😘👌
ጥሩነው በርቺ
በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ እናመሰግናለን🥰👌👍
ሳልበላው ጣፈጠኝ እጅሽይበረክ ሽሮ ያልጠላሁትን ያክል አስወደዱሽነፈኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
እንጀራሽ ሲያምር እናመሰግናለን
ምርጥ ተጋቢኖ።
Omg amazing yene konjo afe eko wuhamolitotal 😋😋💖💖💖💖😘😘😘😘ejish yibarek gobez berichiliyin 💐💐💐💐👈
🙏🏽🥰
ትክክለኛ ተጋቢኖ 100%%👍
አሁን ላይ ለምን ተጋቢኖ እንደተቀየረ አይገባኝም ኖርማል ሽሮ ተጋቢኖ ይባላል
ግን ይህ ነው ተጋቢኖ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 😗👏👍👍
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ እህታችን በጣም ምርጥ ነወ
ለዚህ ለፆም ወቅት ተመራጭ ያሚ 😋👌
Mouth watering 😋 many women are watering and learning all your techniques. You're a master chef as well as an amazing professor 👌 God bless your hard working ✋ and your beautiful soul ❤ Thanks a million times ❤ 😊
Amen thank you so much for all your support💐
በጣም ቆንጆ ነዉ
ደስ ሲል
You really are an expert. I have eaten it by seeing.
ምነው አድ ጉርሻ በጎረሽኝ በጠም አምሮኛል ደሞ ስምር እጅሽ ይባረክ
ዋውውው ምራቄን አስውዋጥሽኝ እጅሽ ይባርክ ወይኔ እንጀራ በሽሮ እንደት እንደናፍቀኝ
እናት ሁሌም አንደኛ 👏 ለ50ኛሺ ስብስክራይብ : ወደፊት !!! ይገባሻል !! እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ በጣም
በጣም ምርጥና ልዩ የሆነ ምግብ እናመሰግናለን እናትዬ ቅድም ጀምሬው ሰልክ ገባብኝ አሁን ጨረስኩት ያሚ ነው እጅሽ የባረክ👌❤
🙏🏽🥰
ተገቢኖ ስበል ስሙን ኢንጂ አለቀውም ነበር ተበረኪ 👏👏👏👏♥♥♥
ለመጀመሬያ ግዜ ተጋቢኖ ሲሰራ አየሁ ስሙን ብቻ ነበር የማቀው እደገፎ ነውደ የሚሰራው ያምራል ሲያዬት
ስሙን ነትክክል ብለሽዋል።
እኔም አላዉቅም
አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
ባለሙያ ነሽ አንቺን ነው ፈልጎ አስፈልጎ ማግባት ❤
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ተጋሚኖ ነው የሰራሽው::እናመሰግናለን🙏🏾
Thankbyou enateyaaa siyasgomeje ejeshe yebarek leyuuuu new👌👌👌
ዋው
ሀም ሀም ሀም እንዴት አድረጌ በላሁ በጣም ይጣፍጣል👍👍
የኔ ቆንጆ ተቢረኪ መድሐኒአለም አባቲ ይባርክሽ አመሪካ ሁኝ የተሞናመነ ክንጅራ እየበላሁ ነው ያንችን ረስፒ ተከትዬ እዘድሻለሁ mama
አሜን ውይ ደስ ሲል በጣም አመሰግናለሁ አክብረሽ ስለነገርሽኝ🙏❤️
ያስታውቃል
የኔ ባለሙያ ሁሌም እምሰራው እንደዝህ ነበር ጎደኛየ ስለምትወድ
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ማሻአላ ሲያዩት ሲያምር
ዋውው👌👌
😳ዋው👌
Itiyopia iyalew ihen iyeseraw neber ye mazerin shiro micerisew 😍😍😍😍😍
It looks delicious!
🙏🏽💐
Sherwen eyayehu shahi neche endecherskut germeg egish yebarek ewnet ho
ምርጥ ተጋቢኖ ሽሮየ እጅሽ ይባረክ እናትየ🙏
እር አስጎመጅሽኘ.!!!!
እናትዬ በጣም ነው ያስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ 👌🏽👍🏽❤️
ዋው ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሪስቶራንት ብትከፍቺ ያዋጣሻል !
በጣም አመሰግናለሁ 💐
በጣም ጣፋጭ ሽሮ💚ሽሮዉ እንዴት እንደሚዘጋጅ ብትሰሪልን?
ውይይይ እጀራው ሽሮዎ አብሮ ሲአምር እናት እጅ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ እህት በጣም እናመሰግናለን
እጀራዉ ያምራል ቆጅት
ጎበዝ የኔ ባለሞያ!
Wow barechi💕🙏
Do have delivery my sister? Look yummy(great)
ይበል ሽር ወሀለ
ምራቄን ሞላው በጣም ደስ ይላል
እር በጣም ያምራል.
አይ ተጋሚኖ፡ ተጋሚኖን የማውቃት አሰብ ነው፡ በጣም ነው የምወደው፡ ትጣፍጣለች፡ ተጋሚኖ ቃሉ ጣሊያንኛ ሲሆን፡ ትርጉሙም ትንሽ ድስት ፟ small pan ማለት ነው፡ Tegamino - small pan
ትንሽ መጥበሻ የመሰለች ጠንካራ ነገር ናት፡ ለተመጋቢው ሰው እንዳለች ከእሳት እንደወረደች ነው የምትቀርበው፡