አለም ላይ ታዋቂ የሆኑ ዉሾችን አርብቶ ከሚሸጠዉ ወጣት ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 775

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 3 года назад +33

    ይሄን ቃለ መጠይቅ ያደረገውን ጋዜጠኛ አድናቂ ነኝ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 года назад +249

    በአሁን ጊዜ ከሰው ልጅ ውሻ ነው የተሻለው የምር ውሻ ታማኝ ነው በርታ👌

    • @seifeseattle
      @seifeseattle 4 года назад +9

      በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርን ሰው ከእንስሳጋ ማወዳደር ተገቢ አይደለም ነውርም ነው::

    • @ሀሴትዘማዶት
      @ሀሴትዘማዶት 4 года назад +6

      አይባልም ሰው ክቡር ፍጥሩ ነው ምን አይነት አሰተዳደግ ነው ያደክሽው🤔😡

    • @habetesh16tube
      @habetesh16tube 4 года назад +4

      አተ እግዝአብሄር ባምሳሉ ከፈጠረዉ ሰዉ ዉሻ ታስበልጣለ ይቅር ይበል

    • @ettube408
      @ettube408 4 года назад +4

      እውነት ነው አሁን ከምናያቸው ሰዎች ይልቅ ውሾች ይሻላሉ

    • @biniamalemayehu2324
      @biniamalemayehu2324 4 года назад

      """

  • @dagnegetnet3378
    @dagnegetnet3378 4 года назад +16

    ኢቢኤሶች አንግዳ አድርጋችሁ ለምታቀርቧቸው ወጣቶች እጅግ አመሰግናለሁ።የዛሬው ወጣት ሮቤል ሥራ እጅግ አስደሳችና ለማህበረሰባችን አጅግ ትምህርት ሰጪ ነው።ብዙ ሰዎች ከልጅ እስከ አዋቂ ውሻ ባለፈ ባገደመ ቁጥር ድንጋይ በመወርወር ጉዳት ሲያደርሱ ማየት በተለመደበት አገር ይህ አጅግ አስመስጋኝ ሥራ ነው። በርታ ወንድሜ።

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 года назад +16

    ዉሻ ከማይረባ ሰዉ ይበልጣል ያበላዉን አይረሳም ስለዚ ወድሜ በርታ

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 4 года назад +191

    ይመስለኛል በኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ የተለመደ አይመስለኝም። ጥሩ ስራ ነው፣ ነገር ግን ውሾቹን በአገርህ ቋንቋ ብታዋራቸው (ከመጀመሪያው ጀምሮ) ይገባቸዋል። ስልጣኔ ወደ አገራችን ሲመጣ በአገራችን ቋንቋ ቢሆን በቀላሉ ማደግ ይቻላል።

    • @yenalembirhanu7347
      @yenalembirhanu7347 4 года назад +20

      በብዛት ሀበሻ ውሻ አይገዛም የውጪ ዜጎች ናቸው የሚገዙት ስለዚህ ነው

    • @malmal5918
      @malmal5918 4 года назад +27

      ብሔረተኛ እንዳይሆኑ በእንግሊዘኛ ቀጥልበት
      የእኔን ውሻ በአማርኛ አሰልጥን ሥሙንም ደምሥሥ በለው የእኔን ደሞ በኦሮመኛ አሰልጥን ሥሙንም ሀጫሉ በለው

    • @Wm.K
      @Wm.K 4 года назад +2

      @@malmal5918 😂😂😂😂😂

    • @yohanesa7728
      @yohanesa7728 4 года назад +1

      ግሩም መልስ ነው::

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад +4

      ምን ይላል ኤክስፖርት አረጋለሁ አለ ሳታዳምጥ /ጭ ምን ለኮመንት ይሮጣል ውሻም ጋር ዘር ልታመጡ ነው

  • @btin1791
    @btin1791 3 года назад +40

    I like the guy, how he talks his knowledge and his passion for his work

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 2 года назад +1

    ሁሁሁ… ጎበዝ ለእንስሶች እንዳንተ ዓይነቶችን ያብዛልን አንተ እነዚህ አደገኞች ናቸው እኮ ስትሸጥ ግን ኩቲ ለሆነ ሠው እንዳትሸጣቸው ሠው እንደሆነ ጉረኛ ናቸው፡፡የእንስሳ ፍቅር ላለው ዋናዎቹ ብቻ ሳሆኑ ልጆቻቸውም እንስሳትን የሚወዱ መሆን አለባቸው ዕድሜያችሁን የብዛልኝ በጣም ነው የሚያስፈሩት በስምአብ ምን ዕውቀት አለው የኛ ሰው ደደብ ብቻ ነው ያለው በርታ፡፡

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 4 года назад +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ስለውሻ በለው ደሞ እንዴት ያምራሉ ፈጣሪ ሀሳቦችህን ያሳካልህ ወንድሜ እኛም ለመግዛት ያብቃን

  • @amanueladdis3754
    @amanueladdis3754 3 года назад +42

    ጎበዝ በዚህ በተሻለ ግን ቛንቛው በሀገር ውስጥ ቢሆን ይመረጣል

    • @fikerlake1868
      @fikerlake1868 3 года назад

      ድንክዬ ውሻ ቡችላ ፎቶ ላክልኝ

    • @sebleeyasu6996
      @sebleeyasu6996 3 года назад

      😁😁 መቸስ እኛ አገር እነዚህን ስራ አጥቶ የሚገዛ የለም እንዳለው ወደ ውጭ ኤክስፖርት ያደርጋቸው እንደሁ ነይ

  • @temnsera3152
    @temnsera3152 3 года назад +5

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ውሻ ልክ እንደቤተስብ ነው ታማኝ ነው እውነተኛ ወዳጅ ነው ሁሉም ስው ሊንከባከባቸው ይገባል በርታ ወንድሜ ድንቅ ስራ ነው

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 3 года назад +13

    This man is ahead of his time
    In Ethiopian dogs are not considered aa pet but only as security tied all day in small place and released a n the night to keep the house safe !!!
    Good job brother !!!

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +48

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው አብሶ ባሁኑ ሠአት ይመችህ አባቴ

  • @ትዝታታደሴ
    @ትዝታታደሴ 4 года назад +16

    የኔ መልካም ሳው ከ ሳው ጋራ ማኖር አልቺልም ግን ጀግና ነህ 😘❤️🥰🙏🙏

  • @عبداللهيحي-ذ4ج
    @عبداللهيحي-ذ4ج 3 года назад +3

    የሀገር ቋንቋ አስተምራቸዉ ጎበዝ በርታ

  • @zeritubogale4585
    @zeritubogale4585 3 года назад +6

    Robel thank u for being kind and loving for the dogs u have a big heart it’s known that dogs r man’s best friend
    If we love them enough they love us back and even give their lives to protect us tebarek inem wusha betam ewodalehu tebarek Egziabher rejim edme selamin ina tena yistih be Ethiopia agerachin bizu yaltelemede sira indemehonu meten kelal aydelem berta lesirah yemiagizuhin beteseb ina guadegnochihn Fetari yibarkachew yemitwodachew wushochim selam yihunulih🙏❤️❤️😍😍

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 4 года назад +53

    በጣም ጎበዝ🥇🏆
    ውሾቹን የምትሰጣቸው ለኢትዮጵያውያን ወይስ ለፈረንጆቹ
    በአማርኛ ደሞ አስተምራቸው

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 2 года назад

      Zerega . Your language is not even spoke in Kenya or oromya or Tigray

  • @እዋይከብሎምሓዲሩወይለከይ

    ውሻ ማለት ታማኝ ጓደኛ ነው ILOVE YOU DOG

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 3 года назад +3

    በጣም ጎበዝ Hasky ዉሾች በረዶ አገር ብቻ የሚኖሩ ነበር የሚመስለኝ

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 4 года назад +5

    ዉሻ...በጣም አሪፍ እንስሶች ናቸው።በጣም ታማኝ ናቸው።

  • @girmatube551
    @girmatube551 4 года назад +6

    What amazing person. So different and special culture in Ethiopia. 👏👏👏

  • @marrygg6634
    @marrygg6634 3 года назад +27

    He is the luckiest person ever💖💖💖

  • @tsigareda
    @tsigareda 4 года назад +46

    ምናለበት ሰው ተኮልና ነገር ሲጭሩ ከሚውሉ ከዚህ ልጅ ቢማሩ🤔

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 4 года назад +37

    አማርኛ አስተሞራቸው የምትሸጠው ለውጭ አገር ዜጋ ብቻ ነው እንዴ ያምራሉ ውሻ በጣም እወዳለሁ በርታ ጎበዝ ቀጥልበት ❤

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 3 года назад +6

    ስራህ ጥሩ ነው እኔ አሜሪካ ሆኜ ቁጭ በል እያልኩ አሰለጥናለሁ ውሻዬን አንተ ኢትዮጵያ ሆነህ በእንግሊዝኛ ውይይይይይ ምን ይሻላቹሀል ጥገኞች

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 года назад +48

    አባቴ ውጭ አገር ብትሆን ቢሊነር ነበርክ የኛ ማህበረ ሰብ አያውቅም በጣም ከባድ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад

      በጣም ትንሻ ውሻ ብቻ 500 ኤሮ ናት

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад

      @@IStyle714 መልእክቱ ልክ እንዳንተ ለሚናከሱ ሰዎች ነው የጻፈው 😂😂

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад

      በጥራቃ 😂😂😂😂

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 года назад +10

    ወጭ ሀገር መተሕ ብታይ እደሰው ነው ሚያዮዋቸው የራሳቸው ዶክተር አለ ምግበቸው ቤት ወሰጥ 5 ውሻ አሉ ኤኔ የተቀጠርኩት ለውሾቹ ብቻ ነው ሚከፈለኝ 1000 ኢሮ ነው መጀመሪያ መልመድ አቃተኝ ሰለምዳቸው ግን ጌታን ከሰው ይበልጣሉ ሱቅ ሔጄ ሰመጣ ሲያዮኝ እየጨሁ እግሬ ሰር በጣም ፍቅር ናቸው ወድማችን እዳለውም ውሻ መተሰር የለበትም ሰው ነው በውጭ ሀገር ኢሮፕ በቅድሚያ የሕፃን መብት ቀጥሎ ለውሻ ቀጥሎ ለሴት መጨረሻ የወዶች መብት ነው ሰትቆጣቸው ይገባቸዋል ዋጋቸው ይለያያል የመጨረሻው ትንሸዬ ዋጋ 3 ሺሕ ኤሮ ነው ከዛ በላይ ከ5_8 ሺሕ የደርሳሉ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 3 года назад

      ምን ዋጋ አለው ትልልቅ ውሾች በአፓርትመንት ተዘግተው በዚህ ላይ እንዳይወልዱ ያስደርጉዋቸዋል ለራሳቸው መደበሪያ ናቸው ለውሾቹ አይደለም። ውሾች መሮጥ ይፈልጋሉ የሚወጡት ታስረው። ባክሽ ነጭ ፎጋሪ ነው ሁሌ ራስ ወዳዶች ናቸው።

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 3 года назад

      ዉሸት በቀን ሁለቴ ሁሎም ወሸች መወጣት አለባቸው if not animal control they will take them and put them in the shelter

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 4 года назад +25

    ውሾች ግን ትንሽ ሜዳ መሯሯጫ ቦታ ያስፈልጋቸዋል። አንዳንዶቹ ያየኋቸው የሆነች ትንሽ ሳጥን ነገር ውስጥ ታሰረው ነው የሚውሉት፤ ይሄ በፍጹም ልክ አይደለም። በተቻለ መጠን ሰፊ ቦታ ለማግኘት ጥረት ብታደርጉ መልካም ነው። አለዚያ ውሻ ማሰቃየት ነው የሚሆነው።

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 4 года назад +5

    ድንቅ ስራ የሚያስደስትህን መስራትን የሚያክል ነገር
    የለም thank to EBS for a free advertisement
    በትልቁ ማሰብ : ሱቅ መሸጫ train ማረጊያ ...

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 3 года назад +3

    Good job my Brother keep up .Its good it you doing 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 3 года назад +10

    Well done Rebel you doing an amazing job. I Wish you are teaching them in amharic that would be lovely. Keep up the hard work. 🙏🏽

  • @Mamefufu9519
    @Mamefufu9519 4 года назад +65

    በእኛ በሙስሊሞች ውሻ መንካት ነጃሳ ቢሆንም ለጥበቃ ግዴታ አስፈላጊ ከሆነ ይቻላል
    በርታ ስራህን አለማድነቅ አይቻልም

    • @FreeSoul76
      @FreeSoul76 4 года назад +14

      የውሻ ነጃሳ የለውም አፍሽን ዝጊ ከሰው ውሻ በመቶ ፐርሰንት ይሻላል

    • @hawa3685
      @hawa3685 4 года назад

      ትክክል

    • @amanuelhailu2847
      @amanuelhailu2847 4 года назад +5

      ሼጣኑ ነው ባክሽ ሚነጅሳችሁ ውሻ ሚስኪን ነው

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 4 года назад

      አይእደሱአይባልምአፍጫውናጂራቱይነጂሳልስለዚህተጠንቅቆእዳይነኩትማርባትይቻላልውሻታማኝነው

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 года назад +7

      @@FreeSoul76 ለምን ትሳደቢያለሽ ታዲያ?

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 4 года назад +5

    ደግሞ. በጣም. ነዉ. ሚያምሩት. የምር
    የሆነ. ምርጥ ዉሻ. ነበረን. እና. ጎረቤቶቻንን. እግሩን. ሰብረዉት. የ እናቴን ለቅሶ. መቼም. አልረሳዉም የምር

  • @Misonedaniel
    @Misonedaniel 3 года назад +6

    Plenty of water and gotta walk them in the morning/night. Although they can adopt, huskies thrive in cold weather.

  • @yenalembirhanu7347
    @yenalembirhanu7347 4 года назад +10

    ቄሮን ከማሰልጠን እነዚህን ውሾች ማሰልጠን ይቀላል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 года назад +37

    ውሻ እኮ ታማኝ ነው ደሞ እንዴት ያምራሉ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @@hayelomtesfanchel3754 ante sawuyo lamene tekatalgale mabte masalge ሆሆሆሆሆ

  • @Kings-cr2rl
    @Kings-cr2rl 3 года назад +1

    wow ከማለት ውጪ ምን ይባላል በእርግጥ አሁን ላይ የውሻ ንግድ እየተለመደ የመጣ ቢሆንም እንዳንተ በተደራጀና በአማረ መልኩ ባይሆንም ለሌሎች ሰዎች roll model እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ amazing ነው bro በርታ ✌️

  • @rahelkifle4360
    @rahelkifle4360 3 года назад +4

    ዋዉ እጅግ በጣም ያምራሉ በርታ እራስህን ጠብቅ ወጣቱ እዳተ ስራ ቢፈጥር ምናለ ዘር እያለ ከሚባላ

  • @menberedegefu7505
    @menberedegefu7505 4 года назад +4

    Oh this is beautiful!bless your soul!

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 4 года назад +5

    በጣም የምወዳቸው የ ደስታዬ ምንጮች 2 toy poudel🐩🐩 ውሾች አሉኝ የ ሄንን ልጅ ሳላደንቀው አላልፍም ኢትዮጵያ ለውሻ ያለው አመለካከት በጣም የተስተካከለለ አይደለም እዚህ ኘሮግራም ላይ ያልተጠቀሱ ነገሮች አሉ በመጀመሪያ ውሾቹ ኢንሹራንስ አላቸው ወይ? የ ህክምና ክትትል ክትባት መኖር አለበት የውሾቹን ዋጋ ብትገልጽልን ጥሩ ነበር ሌላው ትምርህት ስታስተምራቸው እቤት ውስጥ እንዳይጰዳዱ ማስተማር አለብህ በተጨማሪ የ ዶሮ አጥንት ለውሻ አይሰጥም የመግደል እድሉ የሰፋ ነው ሩዠ ግን በጣም ጥሩ ነው ቋንጣ እንደ ከረሜላ ብትሰጣቸው ጥሩ ነው በ ተጨማሪ የውሾች ደረቅ ምግብ ከረሜላ መሸጫ ሱቅ ብትከፍት ቢዝነስህ የ የተሞላ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ምን ያህል አትራፊ እንደሆነ ባላቅም ይሄ የኔ አስተያየት ነው በተረፈ በርታ አድናቂህ ነኝ።

  • @abeljuju6477
    @abeljuju6477 2 года назад

    Betam new des milegne enenm agere laye meserat neber mefelegew negeroche simechacha metchi bereta betam new wesha mewedew 👍

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 4 года назад +3

    ዉሻ ታማኝ ጠባቂ ነዉ እኔ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 4 года назад +4

    ጎበዝ ወጣት በርታ

  • @NahomAleba
    @NahomAleba Год назад

    His good job👏👏

  • @melakuge1765
    @melakuge1765 4 года назад +1

    Good job ...dogs are man best friend I love dogs

  • @bizuayhutechale7322
    @bizuayhutechale7322 4 года назад +9

    They are so cute dogs wowwww😍😍😍

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye9385 4 года назад

    Tadleh syamru, yewsha fiqr migebaw kewsha ga yadege new. Good job man.

  • @R.A52
    @R.A52 4 года назад +13

    ውሻ እዴት አባቴ እደሞድ 😍😍😍

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    ዋውው በጣም ደስ ይላሉ ታማኝ ነው ውሻ

  • @elcotech9456
    @elcotech9456 2 года назад +1

    amargna bihon degmo wow

  • @monadjaelah4058
    @monadjaelah4058 4 года назад +2

    Wow betami yamiralo beewonet 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @dekooz7489
    @dekooz7489 4 года назад +14

    I wiil buy tommorow the dogs i love it

    • @jordy6646
      @jordy6646 4 года назад

      Talk to me I have some @sik_boi on telegram

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 4 года назад +5

    Really proud on you! keep up on it.

  • @yazewtesfayewolle1735
    @yazewtesfayewolle1735 4 года назад +3

    በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱ ።
    በዚህ አጋጣሚ ስለ እንስሳ አጠባበቅና ስልጠና በተመለከተ በጣም ወሳኝ ጥንቃቄ የሚያሻው ነው በትንሽ ስህተት እናም ቸልተኝነት አካባቢን ሊበክል እናም የሰው ህይወት ሊቀጥፍ ስለሚችል ይታሰብበት።

    • @መድናለገሠ
      @መድናለገሠ 4 года назад

      ትክክክል

    • @gsgsgsggsg1494
      @gsgsgsggsg1494 4 года назад

      Wereya sereteshe beye

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад +1

      በጥራቃ ሰው ነው ሰውን እየበላ ያለው ኢትዮጵያ

    • @yazewtesfayewolle1735
      @yazewtesfayewolle1735 3 года назад

      በፕሮፌሽኔ አለም አቀፍ እንስሳ አሰልጣኝ እናም ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ፔንግዊን ኤክስፐርት ሆኜ የተለያዮ እንስሳዎችን የማሰልጠን እውቀት ስላለኝ ነው ስለ ጥንቃቄ የተናገርኩት

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад

      @@yazewtesfayewolle1735 ታድያ የኢትዮጵያን ህዝብ አሰልጣኝ ኤክስፕርት ያስፈልገዋላ 😁😁

  • @betelhemgashaw2636
    @betelhemgashaw2636 3 года назад +1

    Petpoland shaprd ስንትብርነው

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 2 года назад +1

    ሮቤል አክሊሉ፣ የሚገርም የህይወት ዘይቤ ነው ያለህ፣ ስታስቀና!!!

  • @yihunyihun8158
    @yihunyihun8158 2 года назад

    Wusha betam wadalewu ❤❤

  • @kassanderson6122
    @kassanderson6122 3 года назад +14

    ምን አለበት አንዳንድ ሰዎችን ከውሾቹ ጋር አብረህ ብታሰለጥንልን። እኔንም አትለፈኝ

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 2 года назад

    Astegferullah,Edgatem ka wusha gar nabar.

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 4 года назад +4

    ዋው ስያምሩ 👍👍👍👍👍

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 3 года назад

    Ene erasu begezaw des yelegnal ♥️♥️♥️♥️♥️ siyameru

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 4 года назад +1

    በረታ እግዚአብሔር ይረዳህ

  • @hamerewerku9908
    @hamerewerku9908 4 года назад +1

    Wow you are a good man good gob god bless you and your family

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ብራቦ በርታ ግን አንድ ነገር ልበል እነዚ ውሾች ልክ እንደ አገር ቤት ውሾች አይደሉም በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋሉ ምክንያቱም የመናከስ አቅማቸውና ጉልበታቸው በጣም አደገንኛ እና ሃይለኛ ናቸው እነዚን እኛ ምንፈልጋቸው ለጥበቃ ሲሆን ነጮቹ (ፈረንጆቹ ) ደግሞ ልክ እንደ ልጆቻቸው ሰው ለማዳ አድርገው ነው ሚያሳድጉዋቸው (ከህብረተሰቡ ጋር ) ስለዚ ካገራችን ጋር ሲነጻጸር በጣም አደገኛ ስለሆኑ ለገዢዎቹ ግንዛቤ ምስጨበጥ ያስፈልጋል አለበለዚያ ለገዢዎቹም አደጋ ሊያደርሱ ይችላሉ ::

  • @ቤዛተስፋዬ
    @ቤዛተስፋዬ 4 года назад +1

    በጣም ነው የምጠላው

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 3 года назад +1

    Wow አሪፍ ስራነውይ በርታ 🙏

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 3 года назад +3

    My brother , I admire you !

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 2 года назад

    Wow good job but brother please give them safe place and clean places 🥰🥰

  • @daved5683
    @daved5683 3 года назад +1

    @EBS. Why don’t you put your guest info in the description? That is your obligation

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 3 года назад

    አይ እዉነት ከዉሻ ጋር መዋል ይሻላል ታማኘ ናቸው እኮ ታድልህ እኔ በጣም ነዉ የምወድዉ ዉሻ

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 2 года назад

    አማርኛ ቢለምዱ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @ዘረኝነትትርፍየለውም
    @ዘረኝነትትርፍየለውም 3 года назад +3

    ዘመናዊ የውሻ መያዣ Cage ቢያዘጋጅላቸው አሪፍ ነው; ገመዱ ውበታቸውን እና ምቾታቸውን ይቀንሳል

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 года назад +1

    My brother you chose 💯 a better way. In ethiopia now days Dog is better than human beings ❤. Keep it up bro

  • @dawite5658
    @dawite5658 4 года назад

    Tew gin chirachewin atikuretachew..akale godolo atargachew..ke fetari yetesetachew liyu tsega new.besemay yasteyikihal...yemiyamrutim bemulu chirachew new....beterefe bertalin....❤❤❤

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 года назад +3

    ውሎዩ ከውሻ ጋር ነው ፍቅር ናቸው

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 3 года назад

    ዋው በጣም የምወደው ውሻ ማሳደግ በልጅነቴ ቤታችን ወሻ እናሳድጋለን ሲወልዶ ጉረቤታቹቻን ይወስዳሎ የውሻዬ ስም መቻል ይባላል ግን የሚበሉትን ምግብ ማንሰው ማወቅ የለበትም ምክንያቱም ባለቤት ሳይኖር ቤት ስለሚጠብቆ ሌባ ሲመጣ ምግብባቸውን ካወቀው ምግብ ሰቶ የፈለገውን ያደርጋል ።ሌላው እኔ ስመጣ ካለሁበት ሀገር ሁለት ውሻ አመጣልኃለሁኝ በጣም የምወደውን ውሻ አስታወስከኝ ት/ ቤ ያደርሰኝ ነበር ።አንዳዴ አባቴ ማታ ሲያመሽ ያለበት ቦታ ሄዶ ያመጣዋል ።

  • @etemama9255
    @etemama9255 4 года назад +2

    ጥሩ ስራነው

  • @hermelawesone1461
    @hermelawesone1461 4 года назад +1

    በጣም ደሰ ይላል በርታን

  • @tigistalemayehu9600
    @tigistalemayehu9600 3 года назад +1

    ጀርመን ሺፐርድ በስንት ወር ይወልዳል ወይስ በስንት አመተቱ ይወልዳል?

  • @emufaisal796
    @emufaisal796 2 года назад +1

    ሀሪፍነው ስራህ ግን ከውሻወቹ ይልቅ የሰውልጂአሰልጥኖቸው በሰው ህይወት ላይ ለሚቀልድ ሰወችማለቴነው

  • @tadesseayele1982
    @tadesseayele1982 3 года назад +1

    በርታ

  • @abduandris9621
    @abduandris9621 2 года назад

    በርታ የኛጀግና

  • @hanualisho1496
    @hanualisho1496 4 года назад

    wellahi Enem hasabe Esisa merbat new dimet wusha betam new miwedew aseriwechem alachew Ene negn mikebakebew betam yiwedegnal dimet demo Egna gibi welda aduwan wesije aduga ahun Erguz nat hagere sigeba Ehen sira seralew Ensha allah🇪🇹🌹

  • @ማእበል-ሠ7ከ
    @ማእበል-ሠ7ከ 3 года назад +2

    ሥልክእያወራየያዘውንውሻበጣምወደድኩት😍😍😍

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 4 года назад +16

    እሺ እኛ ምን እንበል ሰዉ ለምን አዉሬ ሆነ

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 4 года назад +3

    I love dogs they are man best friends 😍🐕🐕🐶❤

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 года назад

    ካሁኑ ሰው ያሳደከው ውሻ ይበልጣል በርታ ወድሜ

  • @LijalemAlem
    @LijalemAlem 4 месяца назад

    ጀግና በርታ

  • @kirubel-edits6263
    @kirubel-edits6263 4 года назад +12

    I love dogs so much personally I have 5 dogs I trained them all and they've finished the training and I'm just 14 years old but now I gave them away because my sibling is allergic to them.

  • @alazarfiseha5060
    @alazarfiseha5060 3 года назад +2

    ውሽ መግዛት እፈልጋለው የት ነው የምትገ

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 3 года назад

    ጎበዝ በርታ

  • @mekdjib4829
    @mekdjib4829 2 года назад

    ከቦ በጣም ነው የሚያምሩት
    አድራሻው የት ነው መግዛት እፈልጋለሁ

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 4 года назад

    That's my favorite dog is Alaskan dog
    I didn't know they survive in Africa
    from snow place too hot place Ethiopian weather
    so in the future I am going to own 2 Alaskan dog
    Thank you for your sharing I am in Dallas Texas when I come back home I look for you thank you
    for your sharing

    • @ethiopianjamber2155
      @ethiopianjamber2155 4 года назад

      I just want to give to you it taped
      I'm sure you know
      Alaskan dogs they have to walk 2 miles a day I don't know by kilometer they AR
      work dog or walking dog

    • @ethiopianjamber2155
      @ethiopianjamber2155 4 года назад

      Weather

  • @daved5683
    @daved5683 3 года назад

    This guy is special! keep the good job!

  • @ስላምናሄኖክ
    @ስላምናሄኖክ 3 года назад

    በጣም ጅግናነክ

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 4 года назад +1

    በጣም ኅበዝ ስው ስራ የለም በሚልበት አገር እንዳንተ አይነት ስራ ፍጣሪ ሁሉም ስራ አክብረው ከስሩት ስራ እንደሆነ ነው ያየሁት ባንተ ውስጥ ወጣቱ አንተን እራያ ቢያደርግ አርፍ ነው በርታ ስንት በይስፍሩ ቤተስብ የሌላቸው ውሾች አሉ እነሱን ማደለብ ከሌላም ማዳቀል ይቻላል በርታ ኅበዝ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад

      እስከዛሬ ዱቄታም አርቲስት በየሚድያው ሲደጋግሙብን ምናለ እሄን ቢያቀርቡልን

  • @woinehabesha619
    @woinehabesha619 4 года назад

    Ishi amrga yaslmdachuwei enji aytachuweni bmenie yaweru papi good boy or good dog

  • @DT-ck9qo
    @DT-ck9qo 3 года назад +2

    Good start bro little advice let the dog lead you while you waking with the leash

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 4 года назад +36

    ጭራቸውን በምን አይነት መቆረጥ የለበትም ብዙ ነገር ያግዛቸዋል ቆሻሻ ያራግፋሉ ጥቃቅን ነገር ትንኝ እንደ ዝንብ የመሰሳሰሉ ያግዛቸዋል ሌላው በርታ የስራ ፈጠራህን አደንቃለው

  • @Keshaspeed
    @Keshaspeed 3 года назад

    ይመች

  • @masertaehaleuya3479
    @masertaehaleuya3479 3 года назад

    Wowowoowow Sewodichu ager segib enze weshchu mate felegilo tebru please 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍