BGI ላይ የተነሳው ተቃውሞ! "ቢራው የሚመረተው ለ ኦርቶዶክስ ነው" መሠረት መብራቴ ምላሽ ሰጠች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 37

  • @su72973
    @su72973 Месяц назад +4

    የምንጠጣው እኛ የምንቃወመው እኛ ክላሽ አያረግም

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Месяц назад +5

    ትክክል

  • @kassaAlemu-q5w
    @kassaAlemu-q5w Месяц назад +9

    ኦርቶዶክሦች አትጠጡ

  • @ethiopialover123
    @ethiopialover123 Месяц назад +2

    ወረቀቱን መቅደድ ምን ለውጥ ያመጣል መግዛትና መጠጣት ማቆም ነው እንጂ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Месяц назад +2

    አንሱት ቢጂ አይ ኢትዮጵያ ስሙን ቀይሩት በቃ ሰው አክብሩ።

  • @HiylemikaelAsres
    @HiylemikaelAsres Месяц назад

    እውነት ነው የፐሮፌሰር ሄኖክ ሀሳብ ሁሎንም ጋዥ ነው ።

  • @Ambaye45
    @Ambaye45 Месяц назад

    የጅል አስተያየት ምሳሌ
    ቢጂአይ ድርጅቱን ሲገዛ አዲስ አርማ አላመጣም!

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Месяц назад

    ግን ማንነው እሚጠጣው ?

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    አዎን ይነቀል

  • @HamduAdis
    @HamduAdis Месяц назад +1

    አወ ጊወርጊስ ሰመአት የሆነ እንድ ግለሰብ ሰዉ ነዉ።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Месяц назад +1

    ሁሉም መሃይሞች ናቸው ስንት ክፍለዘመን እኔ የማውቃቸው ኦርቶዶክስ ቄሶች በየመጠጥ ቤቱ እየተሽከረከሩ ይህን ቢራ ሲጨልጡ ነበር 😂😂እናንተን ብሎ አማኝ 😂ከድንቁርና ውጡ 😂😂የተለጠፈው ስእል ነው ምትጠጣው ወይስ አልኮሉን ፎቶውንስ የት አውቀኅው ነው እንድ አርቲስት ለሳለው ስእል ማበድ አማኝነት ሳይሆን ብጥበጣ ነው የቢራ ፋኖዎች ተረጋጉ ዱቄቶች 😂😂

  • @neba1034
    @neba1034 Месяц назад

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @al-aha
    @al-aha Месяц назад

    it's simple Don't Drink first stage

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Месяц назад +1

    እንዴ ጊዮርጊስ እኮ ጣልያናዊ ነው ምን ነካችሁ???

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r Месяц назад +1

    መቼ ነው ኦርቶዶክስ መጠጥ መቃወም የጀመረው ?

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Месяц назад

    ይነሳል ንጉሱ ከጠርሙሱ😂😂😂😂😂 የሚጠጣውስ ማን ይሆን ?

  • @Selamaman3561
    @Selamaman3561 Месяц назад +1

    አትጠጡ አለቀ።አሁን ነቂ

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k Месяц назад

    ጠጪውንም አብራችሁ ተቃወሙ ነገሩ ሁሉ ይስተካከላል

  • @maminenabel4056
    @maminenabel4056 Месяц назад

    መጠጥ ማቆም ይሻላል ሌላም ቢራ ይቅር።

  • @genetwoldetekle4742
    @genetwoldetekle4742 Месяц назад

    ቢራ አትጠጡ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Месяц назад

    የሰማእቱ ጊዮርጊስ ምስል ተነስቶ ስሙ ይቀየር ነዉ እንጅ ቢራዉ አይጠመቅ አይደለም። ትክክል አይደለም በጊዮርጊስ መጠራቱ ነዉ።

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 Месяц назад +1

    ቢራውን ግን ትፈልጊታላችሁ አይደል?😂😂

  • @ZedyafetSol
    @ZedyafetSol Месяц назад

    Ewente nawe ena bersea kasebekute koyetualea hasabu betamem melekem nawe

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Месяц назад +1

    ወሬ አታብዙ ስሙን ቀይሮ የተከበረ ስም የተከበር ቦታ ነው የሚቀመጠው ሰመአቱ ቅዲስ ጊዮረጊስ ደግሞ የክርስቶስ ወታደር ነው

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 Месяц назад

    Sewochu lek endetermusu hode enji chenkelat yelachewm lezihe new kemetew yelk terms yemisbruþ

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 Месяц назад

    Orthodox metet yekum belachu adma adrgu esu new mishalew

  • @ZedyafetSol
    @ZedyafetSol Месяц назад

    Wegenochea metete rasu yehayeyate sere nawe

  • @Miracle_1828
    @Miracle_1828 Месяц назад

    Yensa kedusu ketermusu enantem ejachwen ansu.😂😂😂😂

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Месяц назад

      አትጎልጉሉ እሔንሚዳያያሚያጠፈውቢመጣ እሔኮ ከተመረተ ዘመናትቆየምንስጨልጡኑራችሁአሁንአትቀባጥሩ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +2

    አታስቁኝ፡ እባካችሁ! ቅ፡ ጊዮርጊስን፡ ከጠርሙሱ፡ ስታነሱ፤ እናንተ፡ መጠጥ፡ እምቢኝ፡ ትላላችሁ?? አትስከር፡ እንጂ፡ አትጠጣ፡ አልተባለ! የማያዘልቅ፡ ጸሎት ለቅጽፈት፡ አሉ!!!

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Месяц назад +2

    ትክክል