መስተፋቅር የተሰራባት ሴት አሳዛን መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 87

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 10 месяцев назад +31

    ውዴ የተዋህዶ ልጆች
    እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም
    በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ
    የሰላም የፍቅር የአንድነት
    የታመሙት ከመሽታችዉ
    የምድኑበት ለሀገራችና ለሕዝቦቻችን
    ሰላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር🙏🙏🙏

    • @asenakuzewde9627
      @asenakuzewde9627 10 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @marebelu
      @marebelu 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ
      @ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ 10 месяцев назад

      amne amne amne

    • @AlalaLulu-co2pq
      @AlalaLulu-co2pq 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤

    • @salamabebe1008
      @salamabebe1008 10 месяцев назад

      አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 10 месяцев назад +26

    መተተኛ እና ጠንቋይ ከሃገራችን ካልጠፋ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም። እንደዚህ አይነት ታሪክ እና ከዚህም የባሰ በየፀበሉ ሞልቷል በጣም ያሳዝናል ብቻ ምህረት ያውርድልን መድሃኒዓለም ። በፀሎት መበርታት ነው አማራጩ

    • @deribegurmu7458
      @deribegurmu7458 10 месяцев назад

      THIS IS MYTH. PLS. DON'T BELIEVE IN WITCH CRAFTED ARTS. THIS NOT EDUCATIVE DRAMA!!

    • @emamaethiopia216
      @emamaethiopia216 10 месяцев назад

      ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው አባባሉ። እግዚአብሔር ሃያል አምላክ ነው የሚሳነውም ነገር የለም በዚህ አምናለው ። ነገር ግን አሁንም ሰይጣን አልሞተም ለወዳጆቹ እና ለተከታዮቹ ብዙ ያደርጋል ምንም እንኳ ማሸነፍ ባይችል የአቅሙን ይመሞክራል። የእግዚአብሔር ጥበቃ ስላለ ማሸነፍ ግን አይችልም ለጊዜውም ቢሆን ግን ያደክማል

  • @natnaelberhanuyegolaw1206
    @natnaelberhanuyegolaw1206 10 месяцев назад +1

    አስተማሪ ታሪክ ነው በተለይ በጠንቋይ ለሚያምኑ ሰዎች keep it up guys በርቱ 😊😊😊😊😊 ...

  • @የክርስቶስበራያኔኝ
    @የክርስቶስበራያኔኝ 10 месяцев назад +4

    ምረጥ ትምህርት ነው በተለይ በጦንቀይ ለምተምኑ ስዎች አገባቸው የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ይህ ነው እሳቸው እኛ ለማስተማር ስንት ስም ተሰጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 10 месяцев назад

      😢😢

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 10 месяцев назад

      እሱም በአጋንት ጥበብ ነው ሚሰራው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 месяцев назад +2

    😢የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ 😭😭😭

  • @zain9481
    @zain9481 10 месяцев назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ ፆሙን የሠላም የፍቅር ያድርግልን 🙏🥰🥰💞💞💞

  • @hagereyhagersemaatat4355
    @hagereyhagersemaatat4355 10 месяцев назад +1

    መርሓባ ኣቢ ጽቡቅ መልሲ እዩ ናይ እዛ ሄለን መደናገሪት

  • @aboutimamo177
    @aboutimamo177 10 месяцев назад

    Wow arif ❤❤🎉

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ 10 месяцев назад +7

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 10 месяцев назад

      አሜንያረበልአለሚንንንን

    • @Hawa-bl7og
      @Hawa-bl7og 6 месяцев назад

      አላሁምአሚንንን❤❤

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 10 месяцев назад +2

    🥺🥺🥺🥺🥺😞😞😢😢😢😥😥😥😥ስታሳዝን በማርያም🙄🙄🙄🙄🙄ከዚህ አይነት አተጠብቀኝ መድሀኒያለም 🤲🤲🤲🤲

  • @TilahunTadesse-f2c
    @TilahunTadesse-f2c 9 месяцев назад +1

    ያሳዝናል 😂😂😂😂😂

  • @አዩሽነኝየማሜናፋቂ
    @አዩሽነኝየማሜናፋቂ 10 месяцев назад +1

    ጥንቃይ አትበል ይላል አዋቂውማ አላህ ብቻነው ያስቃል ለሆዳችውም አሞጡ የማይሉት አለ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 10 месяцев назад +1

    ፍቅር በፊልም ብቻ ወንዶች ደሞ የሚያፈቅሩት በፊልም እውነተኛ አያፈቅሩም ድንጋይ ፍጥረቶች ናቸው

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 10 месяцев назад +1

    😢😢😢💔💔💔

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 10 месяцев назад +1

    mn aynet ager nachu bewunet

  • @HeYurhfhvbfhGjfgrgjtujh
    @HeYurhfhvbfhGjfgrgjtujh 10 месяцев назад +3

    ወይዘዲሮ😥😥😥😥😥😥

  • @kalkidaethiopia6913
    @kalkidaethiopia6913 10 месяцев назад

    😢😢😢ሴት ልጅ አይጨከንም

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 10 месяцев назад

    አይ ወዶችም እደዚህ ያፈቅራሉ ማለትነው አረጉድነው😂😂😂😂😢😢

  • @SarahBerehan-h5g
    @SarahBerehan-h5g 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yrotmabo7999
    @yrotmabo7999 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @missieafewerki4387
    @missieafewerki4387 10 месяцев назад

    በርካታ ወንዶችን ተሰቃይተዋል ግን ዶንቆሮቆች ነን ኣፍሪቃ ሙሉ ዶንቆሮ ምድረ ጠንቋይ

  • @tigitigi7215
    @tigitigi7215 10 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 10 месяцев назад

    ከዚህ ቪዲዮ ከተማርኩት ነገር አንዱ ጓደኛ የሚነግረንን አሳብ ሁሉ መቀበል ትክክል አለመሆኑን እና ተገቢ አለመሆኑን ነው

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 29 дней назад

    ኢትዮጵያ መሄድ በጣም ያስፈራል ይቅርታ አርጉልኝና የሚታየው ሁሉ ክፉ ነገር ነው ፊልሙ፣ድራማው ምኑ ምኑ ሁላ የሚያስፈራ ነው በጣም...!

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 10 месяцев назад

    ወንዶቹስ ፍቅር ግመም አደለም በደፋችሁ

  • @sosenabirhanu3085
    @sosenabirhanu3085 10 месяцев назад +1

    የምሩዋን በጥፊ ጠፈጠፈቻቸው😂😂😂

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe 9 месяцев назад

      ፍቅር ስንቴ አስደበደበኝ የአላህ ጀዛ ከፍይ አንተነህ27 ፈርጀን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 10 месяцев назад +1

    ከሰይጣን ጋር እየተወዳጁ ፈጣሪ ያውቃል ትላላችሁ እረ እፈሩ

  • @Zahra-e9b
    @Zahra-e9b 10 месяцев назад +2

    Harif. Dirama naw

  • @hanaasfaw7262
    @hanaasfaw7262 10 месяцев назад

    በዲያሎጋቸው እና በስክሪብቱ 🤮🤢 ማለት የሚያምረኝ እኔን ብቻ ነው?

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 10 месяцев назад

    kkk sew megdel rasihn matfat yalfera lij tonqay biet blo denegete gud eko new stastelu foo

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 10 месяцев назад +2

    መስተፋቅር እደዚህ አያረግም በጭራሽ ልጅን እድታፈቅር ብቻ እንጅ እንድታብድ አያደርግም

    • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
      @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 10 месяцев назад

      ያረጋል ውዴ

    • @alimetali6080
      @alimetali6080 10 месяцев назад

      ኧረ እምላይነነን😢😢

    • @tsionbirhanu7378
      @tsionbirhanu7378 10 месяцев назад +2

      lemd aleh meseleng😂😂

    • @KhonurStidio
      @KhonurStidio 10 месяцев назад

      እረያሳብዳል ለሊት ከቅልፏ ተነስታ የሱንስመረ እየለፈለፈች እሱቤት የሄደችአለች

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 10 месяцев назад +1

      እና ሰይጣን ጥሩ ነው እያልክ (እያልሽ) ነው መስተፋቅርን እግዚአብሔር ይፈቅዳል ?

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 10 месяцев назад +1

    እውነቱን ነው

  • @AmaruTeshome-z5n
    @AmaruTeshome-z5n 4 месяца назад

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @misrakteklahaymanot
    @misrakteklahaymanot 10 месяцев назад

    😂azinilaho baxam sawu erasi wadaji mahoni yelebetim

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 10 месяцев назад +2

    አስዋ ብቻ ናት እንዴ በስማአም ጎደኛው ደሞ መጥፎ ሐሳብ እግዚአብሔር እማይወደው ሲያስፈራ ከመጥፎ ጎደኛ አድነን ከመፀለይ ምርጫው እ ንደዚህ

  • @AmaruTeshome-z5n
    @AmaruTeshome-z5n 4 месяца назад

    ❤❤😂

  • @giasbd1278
    @giasbd1278 10 месяцев назад +1

    አተመጡት የለ እስኪለየው😮

  • @DesiDesi-d5y
    @DesiDesi-d5y 10 месяцев назад +1

    ይሄ ነገር አለ ዘንድሮም ወይ ፎንቃ

  • @RAረህማ
    @RAረህማ 10 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂🉐🈶🈯🈚😂

  • @teddygezahegn339
    @teddygezahegn339 10 месяцев назад

    ማነው ተጠያቂ ??

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig 10 месяцев назад

    ወደድሽኝ😂😂😂😂

  • @elsasetti6367
    @elsasetti6367 10 месяцев назад

    Area yetashal nnager serum yamota yekoshash yamhayem ser I don't expect from this generation such redcullas

  • @fatmamhomed5893
    @fatmamhomed5893 10 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 10 месяцев назад +1

    ክክክክክክ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 10 месяцев назад +1

    አሁን ይህ ምኑ ያስተምራል

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 10 месяцев назад

    ጌታ ልብ ይሰጣችሁ

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 10 месяцев назад

    መተታሞች እጭ

  • @AddissiddA
    @AddissiddA 10 месяцев назад

    ደነዝ ናቹ በዚ ዘመን መስተፋቅር በጥንቆላ ምናምን ታምናላቹ፤

  • @HayutiHassen-x8p
    @HayutiHassen-x8p 10 месяцев назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @aboutimamo177
    @aboutimamo177 10 месяцев назад

    😢😢

  • @zeynebasefa66
    @zeynebasefa66 10 месяцев назад

    😢😢😢

  • @MediHussein
    @MediHussein 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢